TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.6K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
#update ላሊበላ⬆️

በትናንቱ የላሊበላ ከተማ እና አካባቢው ሰልፍ ከ40,000 በላይ የሚሆን ህዝብ ለውቅር አብያተ- ክርስቲያናቱ ትኩረት እንዲሰጥ ጠይቋል። ብሩክ ሞላ የተባለ የአካባቢው ተወላጅ ለENF እደተናግረው ለ5 አመት ተብሎ ከ13 አመት በፊት የተሰራው የብረት መጠለያ የላሊበላ ውቅርን እየተጫነው መጥቶ ግድግዳውን #መፈረካከስ ጀምሯል። ከአካባቢው የቤተክርስቲያን ሰዎች 21 ያህል ግዜ ለቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ደብዳቤ ቢፃፍም መልስ እንዳልተገኘ ታውቋል።

ምንጭ፦ ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት
@tsegabwolde @tikvahethiopia