#update አርበኞች ግንባር⬆️
መቀመጫውን በኤርትራ አድርጎ የኢትዮጵያን መንግስት በነፍጥ ለማውረድ ሲታገል የቆየው የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ከግንቦት ሰባት ጋር የነበረውን ጥምረት #ማፍረሱን ዛሬ አስታውቋል። ግንባሩ ከግንቦት ሰባት ጋር ውህደት በፈጸመበት ወቅት የተስማማባቸው ውሎች #አለመከበራቸውን ለመለያየቱ በምክንያትነት ጠቅሷል። በቅርቡ የራሴን ጠቅላላ ጉባኤም እጠራለሁ ብሏል።
©DW Amharic
@tsegabwolde @tikvahethiopia