TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.6K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
#update መጪው አዲስ ዓመት “በፍቅር እንደመር በይቅርታ እንሻገር” በሚል መሪ ቃል እንደሚከበር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታውቋል። የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ በዛሬው እለት በሰጡት መግለጫ፥ በዓሉ ከ25 ሺህ በላይ ህዝብ በሚገኝበት #በሚሊኒየም_አዳራሽ በድምቀት እንደሚከበር ተናግረዋል።

©fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
OMN🔝

የOMN 5ተኛ አመት የምስረታ በዓል በዛሬው ዕለት #በሚሊኒየም_አዳራሽ በድምቀት ተከብሯል። ዝግጅቱም ሰላማዊ በሆነ መልኩ ተጠናቋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#አሸንዳ #ADDISABEBA በአዲስ አበባ ደረጃ የአሸንዳ በዓል የማጠቃለያ ፕሮግራም #በሚሊኒየም_አዳራሽ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡ በአዲስ ቴሌቪዥንና DW TV መከታተል ትችላላችሁ!

እንኳዕ ንበዓል ኣሸንዳ ኣብፀሐኩም!

@tsegabwolde @tikvahethiopia