One pack for one child
717 subscribers
180 photos
4 videos
19 links
A family gathered to support helpless children with educational materials.
加入频道
አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ከ 10 አመት በፊት 12 ልጆችን በማስተማር እንቅስቃሴ የጀመረው ቤተሰባችን እንሆ በእናንተ ቤተሰባዊ እገዛ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ወንድም እና እህቶቻችንን በማስተማር እዚህ ላይ ደርሰናል ! ዘንድሮ ደግሞ ለመጭው የትምህርት ዘመን (2014) ከአዲስ አበባ ውጭ ላሉት ይሄንን የትምህርት ቁሳቁስ በማጣት ቤት የተቀመጡትን ልጆቻችንን ለማስተማር እንቅስቃሴ ጀምረናል። እርስዎም አንድ ልጅ በማስተማር ቤተሰባዊ ሀላፊነቶን ይወጡ ::
አንድ እሽግ ማለት 12 ደብተር
2 እስክርቢቶ
2 እርሳስ
2 መቅረጫ
2 ላፒስ


#onepack2014 #Ethiopia #