One pack for one child
717 subscribers
180 photos
4 videos
19 links
A family gathered to support helpless children with educational materials.
加入频道
አንድ ልጅ ያስተምሩ!

ላለፉት 9 ዓመታት አላማውን ደግፋችሁ አቅም ለሌላቸው ህፃናት የመማሪያ ቁሳቁስ እገዛ ስታደርጉ የቆያችሁ ቤተሰቦቻችን ዘንድሮ በተከሰተው COVID-19 ወረርሺኝ ምክንያት ንክኪን ለማስቀረት እና የመረዳዳት ባህላችንን ለማጎልበት “አንድ ልጅ ያስተምሩ” በሚል መርህ ሁሉም የቤተሰቡ አባላት በአቅራቢያው ለሚገኝ አንድ ተማሪ: 12 ደብተሮች 2እስክርቢቶ 2 እርሳስ 2 ላጲስ እና 2 መቅረጫ ከ አልኮል እና የፊት መሸፈና ጭምብል ጋር እንድትለግሱ ጥሪያችንን እናቀርባለን

አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ
#አንድሰውለውጥመፍጠርይችላል
አንድ ልጅ ያስተምሩ!

ላለፉት 9 ዓመታት አላማውን ደግፋችሁ አቅም ለሌላቸው ህፃናት የመማሪያ ቁሳቁስ እገዛ ስታደርጉ የቆያችሁ ቤተሰቦቻችን ዘንድሮ በተከሰተው COVID-19 ወረርሺኝ ምክንያት ንክኪን ለማስቀረት እና የመረዳዳት ባህላችንን ለማጎልበት “አንድ ልጅ ያስተምሩ” በሚል መርህ በመላው ኢትዮጵያ የምትገኙ የቤተሰቡ አባላት በአቅራቢያችሁ ለሚገኝ አንድ ተማሪ: 12 ደብተሮች 2 እስክርቢቶ 2 እርሳስ 2 ላጲስ እና 2 መቅረጫ ከ አልኮል እና የፊት መሸፈና ጭምብል ጋር እንድትለግሱ ጥሪያችንን እናቀርባለን

አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ
#አንድሰውለውጥመፍጠርይችላል
አንድ ልጅ ያስተምሩ!

ላለፉት 9 ዓመታት አላማውን ደግፋችሁ አቅም ለሌላቸው ህፃናት የመማሪያ ቁሳቁስ እገዛ ስታደርጉ የቆያችሁ ቤተሰቦቻችን ዘንድሮ በተከሰተው COVID-19 ወረርሺኝ ምክንያት ንክኪን ለማስቀረት እና የመረዳዳት ባህላችንን ለማጎልበት “አንድ ልጅ ያስተምሩ” በሚል መርህ በመላው ኢትዮጵያ የምትገኙ የቤተሰቡ አባላት በአቅራቢያችሁ ለሚገኝ አንድ ተማሪ: 12 ደብተሮች 2 እስክርቢቶ 2 እርሳስ 2 ላጲስ እና 2 መቅረጫ ከ አልኮል እና የፊት መሸፈና ጭምብል ጋር እንድትለግሱ ጥሪያችንን እናቀርባለን

አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ
#አንድሰውለውጥመፍጠርይችላል
Hello Everyone!
በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ዓመታዊው የ one pack for one child እንቅስቃሴ ሊጀመር ጥቂት ቀናት ቀሩት!

#onepack #onepackforonechild #charity #gooddeeds #onecanreallymakeadiffernce
በመልካም ስራ ውስጥ ቤተሰባዊ ስሜትን እየፈጠርን ከዓመት ዓመት የቤተሰባችን ቁጥር በእጥፍ እየጨመረ በመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ የሚያገኙ ህጻናት ቁጥርም በዛው ልክ ከፍ እያለ ለውጥ የሚፈጥር ደስተኛ ቤተሰብ በማፍራት አስር ዓመታትን አስቆጥረናልና እንኳን ደስ አላችሁ፡፡
ማስታወሻ:

ሳምንታዊው የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ ስብሰባ እሁድ ሃምሌ 04 2013 ዓ.ም አትላስ ከደሳለኝ ሆቴል በታች አዲሱ ቱቶ ጀላቶ የሚገኝበት ቲርቲራ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ የሚደረግ በመሆኑ የCovid-19 Guideline በመከተል እንድትገኙ እንጠይቃለን::

0922752993
0911791161
Are you ready for adventurous hiking?
our 5th annual hiking is just 5 days away..

we will be hiking the beautiful Gulele Botanical Garden
on Sunday July 18, 2021.
JOIN US AND LET"S HELP A CHILD GO TO SCHOOL!
Register now: 0912878684 / 0913066033 or inbox the official page One Pack for One Child አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ
5ኛው የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ሀይኪንግ የፊታችን እሁድ ሐምሌ 11 በጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል ይደረጋል
=======================
በትምህርት መርጃ ቁሳቁስ እጥረት አንድም ተማሪ ከትምህርት ገበታ መቅረት የለበትም በሚል አዝናኝ የእግር ጉዞ እናደርጋለን
======================
ጉዟችን 6.5ኪ.ሜ የሚሸፍን ሲሆን ከጀማሪ እስከ ጎበዝ ተጓዦች እና ተፈጥሮን ለሚያደንቁ የሚመከር ጉዞ ነው፡፡
=======================
የግማሽ ቀን ጉዞ ነው
=======================
መነሻ ሰአት ጠዋት 12:30 ሜክሲኮ ሸበሌ ሆቴል
=======================
ዋጋ 100ብር እና 1 ደርዘን ደብተር(12 ደብተር ፡2እስክሪብቶ ፡ 2እርሳስ ፡ 2ላፂስ ፡ 2መቅረጫ)ሲሆን ስናክ ፣ ውሀ ፣ የአስጎብኚዎች ክፍያ ፣ የመግቢያ ክፍያ ፣ ትራንስፖርትን ያካተተ ነው
=======================
ለበለጠ መረጃ 0912878684 / 0913066033 inbox the official page One Pack for One Child አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ
በሚቀርብዎ አካባቢ እሽጎችን መሰብሰብ ጀምረናል!

ከታች ያለውን link በመጫን የሚቀርብዎን ቦታ ይምረጡ አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ይለግሱ!


https://www.google.com/maps/d/edit?mid=1c4W9NGR_K2dI6t9yyDlYqcQ9nmrdrhHE&usp=sharing
አላችሁ ወይ?

እሁድ ሃምሌ 11 በጉለሌ እፅዋት ማዕከል ንፁህ አየር እየተነፈስን 10 ኪ.ሜ የእግር ጉዞ እናደርጋለን!
እሁድ ሃምሌ 11 በጉለሌ እፅዋት ማዕከል የምናደርገው የእግር ጉዞ ይህን ይመስላል

ከታች የተቀመጠውን link በመጫን መመልከት ይችላሉ

https://www.komoot.com/tour/210855352
ሳምንታዊው የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ ስብሰባ እሁድ ሃምሌ 18 2013 ዓ.ም ሀያ ሁለት አክሱም ሆቴል, አጠገብ ኮሜት, ህንፃ 3ኛ ፎቅ. ከቀኑ 10:00 ጀምሮ የሚደረግ በመሆኑ የCovid-19 Guideline በመከተል እንድትገኙ እንጠይቃለን::

+251 91 363 0276
+251 91 091 6602
Another excitement for the weekend!

Charity benefit futsal tournament happening next Sunday August 01, 2021. At Bambis Futsal Court.

See you all there!

#futsal #onepackevents #charityevent
አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ከ 10 አመት በፊት 12 ልጆችን በማስተማር እንቅስቃሴ የጀመረው ቤተሰባችን እንሆ በእናንተ ቤተሰባዊ እገዛ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ወንድም እና እህቶቻችንን በማስተማር እዚህ ላይ ደርሰናል ! ዘንድሮ ደግሞ ለመጭው የትምህርት ዘመን (2014) ከአዲስ አበባ ውጭ ላሉት ይሄንን የትምህርት ቁሳቁስ በማጣት ቤት የተቀመጡትን ልጆቻችንን ለማስተማር እንቅስቃሴ ጀምረናል። እርስዎም አንድ ልጅ በማስተማር ቤተሰባዊ ሀላፊነቶን ይወጡ ::
አንድ እሽግ ማለት 12 ደብተር
2 እስክርቢቶ
2 እርሳስ
2 መቅረጫ
2 ላፒስ


#onepack2014 #Ethiopia #
እሁድ ሃምሌ 25 ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ ከኦሎምፒያ ወደ ኡራኤል በሚወስደው መንገድ ላይ ባምቢስ ፉትሳል ሜዳ የሚደረገውን የትምህርት መሳሪያዎች ማሰባሰቢያ የፉትሳል ግጥሚያ ይታደሙ!

መግቢያ: ለአንድ ልጅ ዓመታዊ የትምህርት ፍጆታ የሚውል አንድ እሽግ
( 12 ደብተር 2 እርሳስ 2 እስክሪብቶ 2 ላጲስ 2 መቅረጫ)

#onepackfutsal #makingadifference #10yearschallenge
ነገ ሃምሌ 25 ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ ከኦሎምፒያ ወደ ኡራኤል በሚወስደው መንገድ ላይ ባምቢስ ፉትሳል ሜዳ የሚደረገውን የትምህርት መሳሪያዎች ማሰባሰቢያ የፉትሳል ግጥሚያ ይታደሙ!!!

መግቢያ: ለአንድ ልጅ ዓመታዊ የትምህርት ፍጆታ የሚውል አንድ እሽግ

( 12 ደብተር 2 እርሳስ 2 እስክሪብቶ 2 ላጲስ 2 መቅረጫ)

#onepackfutsal #makingadifference #10years
ህፃናትን ማስተማር ትውልድ ማነፅ ሃገር መገንባት ነው!

አንድ እሽግ: 12 ደብተር 2 እርሳስ 2 እስክርቢቶ 2 ላጲስ 2 መቅረጫ

#አንድእሽግለአንድልጅ
#አንድሰውለውጥመፍጠርይችላል