Эдвард Чесноков
13.2K subscribers
5.75K photos
589 videos
80 files
7.42K links
→ Журналист Эдвард Чесноков. @chesnokoveo Рекламу не даю!
Регистрация в РКН: https://clck.ru/3F3v5C
加入频道
Forwarded from Esleman Abay የዓባይ ልጅ (Esleman)
ሩሲያ ለአፍሪካ ቃል የገባችውን የስንዴ ርዳታ ማጓጓዝ ጀመረች

የሩስያ የግብርና ሚኒስትር ይፋ እንዳደረገው ሞስኮ 200,000 ቶን የሚደርስ የእህል ርዳታ ለስድስት የአፍሪካ ሀገራት ያለ ክፍያ ማጓጓዝ ጀምራለች። ይህም ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ባለፈው ወርሃ ሐምሌ በገቡት ቃል መሰረት የሚከናወን ትግበራ መሆኑን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ጨምሮ ገልጿል።

#የዓባይልጅ #EslemanAbay