ለነገ ያለሙትን ትልቅ ግብ ለማሳካት ዛሬ በትንሹ በሙዳይ የቁጠባ ሂሳብ ይጀምሩ። ይህ ልዩ የተቀማጭ ሂሳብ ገበሬዎች፤ ነጋዴዎችን፣ ባለሱቆች፤ እንዲሁም ሌሎች በአነስተኛ ስራዎች ላይ የተሰማሩ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው። በሙዳይ ይቆጥቡ፣ ህልምዎን ዕውን ያድርጉ!
#MudaySavingAccount #SavingAccount #የሁሉም_ምርጫ
የትምህርት ልዩ ቁጠባ ሂሳብ

የከፍተኛ ትምህርት ህልምዎን ያለምንም የገንዘብ ችግር ለማሳካት ባንካችን ያዘጋጀውን ከፍተኛ ወለድ የሚያስገኝ ልዩ የቁጠባ ሂሳብ ይጠቀሙ።

#BankofAbyssinia #BankingService #BankinginEthiopia #SavingAccount #EducationSaving #HigherEducation #TheChoiceForAll #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
በአቢሲኒያ ባንክ የከፍተኛ ትምህርት ቁጠባ የትምህርት ግቦችዎን ዛሬ ያሳኩ። የባንካችንን የትምህርት ልዩ የቁጠባ ሂሳብ ይጠቀሙ፣ከፍተኛ ወለድ ያግኙ።
#BankofAbyssinia #BankingService #BankinginEthiopia #SavingAccount #EducationSaving #HigherEducation #TheChoiceForAll #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ጊዜ ፔይ በማንኛውም ዓይነት ስልኮች መገልግል የሚችሉት የሞባይል ዋሌት አገልግሎት ነው። *817# በመደወል አገልግሎቱን ይጠቀሙ።

#BankofAbyssinia #BankingService #BankinginEthiopia #SavingAccount #EducationSaving #gizepay #mobilewallet #TheChoiceForAll #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ብልሆች ነገን ቀድመው ያያሉ። የታዳጊዎች እና የወጣቶች የቁጠባ ሂሳብ በርካታ ጥቅሞች የቀረቡበት የቁጠባ ሂሳብ ነው። አሁኑኑ ወደ አቢሲንያ ቅርንጫፎች ብቅ በሉ።

#BankofAbyssinia #BankingService #BanksinEthiopia #SavingAccount #EducationSaving #TheChoiceForAll #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
በማንኛውም ዓይነት ስልኮች ያለ ኢንተርኔት *815# በመደወል የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ። አገልግሎቱን ለማስጀመር አቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ።

#BankofAbyssinia #BankingService #BankinginEthiopia #SavingAccount #815 #EducationSaving #boamobile #TheChoiceForAll #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
የነገ ህልምዋን ለማሳካት ዛሬ ላይ በሙዳይ ይቆጥቡ !

ገበሬዎችን፣ ነጋዴዎችን፣ ባለሱቆችንና በሌሎች አነስተኛ ሥራዎች ላይ የተሰማሩትን ሁሉ ተጠቃሚ በሚያደርገው የሙዳይ ልዩ የቁጠባ ሂሳብ በመቆጠብ ህልምዎን ዕውን ያድርጉ!

#MudaySavingAccount #SavingAccount #የሁሉም_ምርጫ