ውድ ደንበኞቻችን!
አቢሲንያ ባንክ የደንበኞቹን የእርካታ ደረጃ ለመለካት እና የአገልግሎቱን ጥራት የበለጠ ለማሻሻል የውድ ደንበኞቻችንን አስተያየት አስፈላጊ ነው፡፡ ስለሆነም በአገልግሎታችን ዙሪያ ያለችሁን አሰተያየት ለመሰብሰብ ይህንን መጠይቅ አዘጋጅተናል፡፡ ካለዎት ውድ ጊዜዎ ላይ ጥቂት ለግሰው በአማርኛ የተዠጋጀውን መጠይቅ ማስፈንጠሪያውን (ሊንኩን) በመጫን ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

Conventional (መደበኛ የባንክ አገልግሎት): https://forms.gle/HS4PR2p7XxkA9Zyz8

IFB (ከወለድ ነፃ አገልግሎት ተጠቃሚዎች) : https://forms.gle/6y3k2k6BHsrw9hC3A "
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በከተማችን አሉ በተባሉ ሬስቶራንቶች በልተው ጠጥተው እስከ 15% ድረስ ቅናሽ ያግኙ!
ለበለጠ መረጃ ድረ-ገፃችንን ይጎብኙ፡፡

https://apollo.bankofabyssinia.com/deals-discounts/

#Apollodigitalproduct #AbyssiniaDigital #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስልካችሁን በመጠቀም የአፖሎ አካውንት ለመክፈት የሚጠበቅባችሁ ቀላል መመሪያዎች!

መተግበሪያውን ለማውረድ ሊንኩን ይጠቀሙ።
https://apollo.bankofabyssinia.com/download-apollo
#Apollodigitalproduct #AbyssiniaDigital #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
ውድ ደንበኞቻችን!
አቢሲንያ ባንክ የደንበኞቹን የእርካታ ደረጃ ለመለካት እና የአገልግሎቱን ጥራት የበለጠ ለማሻሻል የውድ ደንበኞቻችንን አስተያየት አስፈላጊ ነው፡፡ ስለሆነም በአገልግሎታችን ዙሪያ ያለችሁን አሰተያየት ለመሰብሰብ ይህንን መጠይቅ አዘጋጅተናል፡፡ ካለዎት ውድ ጊዜዎ ላይ ጥቂት ለግሰው በአማርኛ የተዠጋጀውን መጠይቅ ማስፈንጠሪያውን (ሊንኩን) በመጫን ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

Conventional (መደበኛ የባንክ አገልግሎት): https://forms.gle/HS4PR2p7XxkA9Zyz8

IFB (ከወለድ ነፃ አገልግሎት ተጠቃሚዎች) : https://forms.gle/6y3k2k6BHsrw9hC3A
We Are Hiring!

Bank of Abyssinia seeks to hire applicants for the following positions;
1) Job Title: - Cash Office Attendant
Place of Work: Abocabot, Abrhajira, Adet, Amba Giorgis, Anbesame, Bibugn, Bichena, Blue Nile, Chwahit, Debre Tabor, Debre Work, Delgi, Dibza, Ehudit, Felege Birhan, Gafat, Geray, Gerchech, Gonji, Gozamen, Hamusit, Jantekel, Jemiuel Kheirart, Kuch, Kuyi, Maksegnit, Manbuk, Menkorer, Metema Yohannes, Motta, Quara, Rebu Gebeya, Sedie, Selassie Gebeya, Shahura, Shebel, Sheh Ali Gonder, Shendi, Soroka, Tach Gayint, Teda, Wad, Wejel, Wetet Abay, Wogedad, Woyin Wuha, Yejube, Yoftahie Nigussie, Zoble, Abune Hara, Fogera, Yifag and Brakat Branches under Bahir Dar District

2) Job Title: - Grade I Branch Manager - Gidole Branch & Facility Clerk
Place of Work: Hawasa District
3) Job Title: - Senior Administrative Assistant
Place of Work: Addis Abeba
Use the link below to apply for the vacancy:https://vacancy.bankofabyssinia.com
Join us at https://yangx.top/BoAEth for more!
የልጅዎን የትምህርት ቤት ክፍያ በፈለጉት የክፍያ አማራጭ እንዲሁም ከ 840 በላይ በሆኑት የአቢሲንያ ባንክ ቅርንጫፎች መክፈል ይችላሉ።
#schoolfees #BankofAbyssinia #BankingService #BankinginEthiopia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ጥቆማ ለመቀበል
//
በቀጣይ ባንኩን በዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት የሚያገለግሉ አባላትን ለማስመረጥ የዳይሬክተሮች ቦርድ የምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ ተቋቁሞ ሥራውን መጋቢት 7 ቀን 2015 ዓ.ም. መጀመሩን ተከትሎ፣ የተቋቋመው የምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ ጥቆማዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
በመሆኑም፣ ባለአክሲዮኖች ለባንኩ ሁለንተናዊ ዕድገት አስተዋጽኦ ያደርጋሉ ብለው የሚያምኑባቸውን ብቁ ዕጩዎች ከሰኔ 1 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2015 ዓ.ም. ድረስ እንዲጠቁሙ አስመራጭ ኮሚቴው በአክብሮት ይጋብዛል፡፡

ተወዳዳሪ ዕጩዎች ማሟላት ያለባቸውን ዝርዝር መስፈርቶችን ለማየት ከዚህ ጋር የተያያዘውን ሰነድ ይመልከቱ፡-
በአቢሲኒያ ባንክ የከፍተኛ ትምህርት ቁጠባ የትምህርት ግቦችዎን ዛሬ ያሳኩ። የባንካችንን የትምህርት ልዩ የቁጠባ ሂሳብ ይጠቀሙ፣ከፍተኛ ወለድ ያግኙ።
#BankofAbyssinia #BankingService #BankinginEthiopia #SavingAccount #EducationSaving #HigherEducation #TheChoiceForAll #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
We Are Hiring!

Bank of Abyssinia seeks to hire applicants for the following positions;

1.Job Title: - Internal Auditor
Place of Work: Adama, Bahir Dar, Dessie, Dire Dawa, Hawassa, Jimma and Mekelle Districts.
2.Job Title: - Grade I Branch Manager, Grade I Branch Business Manager, Grade I Branch Operation Manager, Banking Business Officer and Banking Operation Officer
Place of Work: Bulale Branch (Dire Dawa District
3. Job Title: - Grade I Branch Manager, Banking Business Officer and Banking Operation Officer
Place of Work: Dawa Branch (Dire Dawa District
4.Associate HR Officer, Associate Credit Underwriter and Junior HR Officer
Place of Work: Dire Dawa District

Use the link below to apply for the vacancy: https://vacancy.bankofabyssinia.com
Join us at https://yangx.top/BoAEth for more!
ውድ የባንካችን ደንበኞች ፣ ባንካችን የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባን ከታች በተዘረዘሩት ቅርንጫፎቻችን እየመዘገበ መሆኑን እየገለፅን፣ በተጠቀሱት ቅርንጫፎች በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አፖሎ ዘመደ ብዙ ነው። ከየትኛውም አማራጭ ወደ አፖሎ አካውንትዎ ገንዘብ ተቀማጭ አድርገው ቀለል ብሎት ይገበያዩ ::