አዲስ ATM ካርድ ለማግኘትም ሆነ የጠፋዎበትን ለመተካት ወደ አቢሲንያ ቨርቹዋል ባንኪንግ ሴንተር ጎራ ካሉ በቆሙበት በፍጥነት ATM ካርድዎን ይዘው ይመለሳሉ።

አገልግሎቱን በቴሌ መድኃኔዓለም፣ በመገናኛ፣ በጀሞ፣ በጎፋ፣ በመሀል ሰሚት፣ በባህርዳር እና መቀሌ በሚገኙት የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻንን ማግኘት እንደሚችሉ እየገለጽን፣ አገልግሎቱ በቅርቡም ወደ ሌሎቹ የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎች የሚስፋፋ ይሆናል፡፡

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#Visa #ApolloVisacard #BoAVisacard #Visacard #Digitalethiopia #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ልገሳ ለማድረግ፣ ከታች የተቀመጡትን የባንካችንን የዶኔሽን ድረ ገፅ ሊንኮችን
ይጠቀሙ፡፡ https://donate.bankofabyssinia.com/dashboard/mekedoniya.php
ለበለጠ መረጃ 8131 እና 0940404040/0970707070 ላይ ይደውሉ!
#BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
አዲስ የኤ.ቲ.ኤም ካርድ ለማግኘትም ሆነ የጠፋቦትን ለመተካት ወደ አቢሲንያ ቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከላት ጎራ ካሉ፣ በቆሙበት ፍጥነት ካርድዎን ይዘው ይመለሳሉ።
አገልግሎቱን በቴሌ መድኃኔዓለም፣ በመገናኛ፣ በጀሞ፣ በጎፋ፣ በመሃል ሰሚት፣ በባህርዳር እና በመቀሌ በሚገኙት የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከላት ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ይህ አገልግሎት በቅርቡም ወደ ሌሎቹ የባንካችን የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከላት የሚስፋፋ መሆኑን እንገልጻለን።

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#Visa #ApolloVisacard #BoAVisacard #Visacard #Digitalethiopia #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all