This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሁኑኑ ወደ አቢሲንያ የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻችን በመሄድ የATM ካርድ በጠየቁበት ፍጥነት ወዲያውኑ ይውሰዱ!
አገልግሎቱን በቴሌ መድኃኔዓለም፣ በመገናኛ፣ በጀሞ፣ በብሔራዊ ሙዝየም፣ በጎፋ፣ በመሀል ሰሚት፣ በባህርዳር እና መቀሌ በሚገኙት የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻንን ማግኘት እንደሚችሉ እየገለጽን፣ አገልግሎቱ በቅርቡም ወደ ሌሎቹ የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎች የሚስፋፋ ይሆናል፡፡ አጠቃቀሙን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ:

https://www.tiktok.com/@abyssinia_bank/video/7387019078206098694

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#Visa #ApolloVisacard #BoAVisacard #Visacard #Digitalethiopia #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
ወደ አቢሲንያ የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎች በመሄድ በቆሙበት ATM ካርድዎን ይዘው ይመለሱ።
አገልግሎቱን በቴሌ መድኃኔዓለም፣ በመገናኛ፣ በጀሞ፣ በጎፋ፣ በመሀል ሰሚት፣ በባህርዳር እና መቀሌ በሚገኙት የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻንን ማግኘት እንደሚችሉ እየገለጽን፣ አገልግሎቱ በቅርቡም ወደ ሌሎቹ የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎች የሚስፋፋ ይሆናል፡፡ አጠቃቀሙን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ:

https://www.tiktok.com/@abyssinia_bank/video/7387019078206098694

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#Visa #ApolloVisacard #BoAVisacard #Visacard #Digitalethiopia #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
ማሳሰቢያ፡ የአቢሲንያ ባንክ ATM ሲጠቀሙ ካርዱን ውደ ማሽኑ ካስጠጉ በኋላ የሚስጥር ቁጥር ይጠይቅ እንደነበር ይታወሳል፤ ይህ ሂደት የተሻሻለ ሲሆን የብር መጠን ካስገቡ በኋላ ሆኖ የሚስጥር ቁጥር እንዲጠይቅ ተደርጎ ተቀይሯል።

#security #BankofAbyssinia #Banking #VisaCard #Visa #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
አዲስ ATM ካርድ ለማግኘትም ሆነ የጠፋዎበትን ለመተካት ወደ አቢሲንያ ቨርቹዋል ባንኪንግ ሴንተር ጎራ ካሉ በቆሙበት በፍጥነት ATM ካርድዎን ይዘው ይመለሳሉ።

አገልግሎቱን በቴሌ መድኃኔዓለም፣ በመገናኛ፣ በጀሞ፣ በጎፋ፣ በመሀል ሰሚት፣ በባህርዳር እና መቀሌ በሚገኙት የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻንን ማግኘት እንደሚችሉ እየገለጽን፣ አገልግሎቱ በቅርቡም ወደ ሌሎቹ የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎች የሚስፋፋ ይሆናል፡፡

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#Visa #ApolloVisacard #BoAVisacard #Visacard #Digitalethiopia #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
ኦንላይን ሲሸምቱ በምን እከፍላለሁ ብለው አያስቡ። በአቢሲንያ ቪዛ ካርድዎ ላይ ከፊት እና ጀርባ የሚገኘውን ቁጥር ብቻ በመጠቀም ወዲያውኑ ኦንላይን መክፈል ይችላሉ።
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#BankofAbyssinia #Banking #VisaCard #Visa #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
አዲስ የኤ.ቲ.ኤም ካርድ ለማግኘትም ሆነ የጠፋቦትን ለመተካት ወደ አቢሲንያ ቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከላት ጎራ ካሉ፣ በቆሙበት ፍጥነት ካርድዎን ይዘው ይመለሳሉ።
አገልግሎቱን በቴሌ መድኃኔዓለም፣ በመገናኛ፣ በጀሞ፣ በጎፋ፣ በመሃል ሰሚት፣ በባህርዳር እና በመቀሌ በሚገኙት የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከላት ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ይህ አገልግሎት በቅርቡም ወደ ሌሎቹ የባንካችን የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከላት የሚስፋፋ መሆኑን እንገልጻለን።

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#Visa #ApolloVisacard #BoAVisacard #Visacard #Digitalethiopia #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all