መልካም ዓለም አቀፍ የሰራተኞች ቀን!

በዓለም ዙሪያ ያሉ ሰራተኞች ምድራችንን የተሻለ ለማድረግ በታታሪነት ላበረከቱት አስተዋፅኦ እናመሰግናለን!

#BankofAbyssinia #remittance #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #labourday #internationallabourday #የሁሉም_ምርጫ
ባንካችን አቢሲንያ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባን በተመረጡ አዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ 8 ማዕከላት ማለትም አራዳ፣ ገነት፣ ጎፋ፣ ራጉኤል፣ ዶ/ር ካትሪን፣ ላምበረት፣ አፍሪካ ጎዳና እና ለቡ ቅርንጫፎቻችን በይፋ አስጀምሯል፡፡

በመሆኑም ይህን ለሀገራችን ዘርፈ ብዙ ፋይዳ ያለው ፕሮጀክት ለማስፈፀም የበኩላችንን አስተዋጽኦ እያበረከትን ስለሆነ የከተማችን ነዋሪዎች ከላይ በተጠቀሱት ቅርንጫፎቻችን እየሄዳችሁ እንድትመዘገቡ ስናሳውቅ በደስታ ነው፡፡
እንኳን ለኢትዮጵያ አርበኞች ቀን አደረሰን!

#EthiopiaPatriotsDay #PatriotsDay #Ethiopia #Ethiopian #VictoryDay
We Are Hiring!

Bank of Abyssinia seeks to hire applicants for the following position;

1. Job Title:- Banking Business Officer
Place of Work: Leffe Issa Branch, Dire Dawa District
2. Job Title:- Banking Operation Officer
Place of Work: Leffe Issa Branch, Dire Dawa District

Use the link below to apply for the vacancy
https://vacancy.bankofabyssinia.com
Apollo, the innovative banking application from the Bank of Abyssinia, is taking Ethiopia by storm with its instant cash-back feature. Offering much more than basic banking services, Apollo brings exclusive deals and discounts from your favorite merchants right to your fingertips. Read more: https://apollo.bankofabyssinia.com/cash-back/
Bank of Abyssinia has been named the winner of the prestigious Temenos Innovation Hero Award at the TFC2023 reception held on May 9, 2023, in Vienna. Standing out among nominated projects from across the industry, Bank of Abyssinia's innovative and impactful banking projects impressed both the Temenos jury panel and its customers. After sharing the summary of nominated projects online, customers and partners were encouraged to vote on the most deserving project, ultimately leading to this well-deserved recognition.
Read more: https://www.bankofabyssinia.com/tcf-2023/

#Apollodigitalproduct #AbyssiniaDigital #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
ውድ ደንበኞቻችን!

በአቢሲንያ ባንክ ስም በተከፈተ ሀሰተኛ የማህበራዊ ትስስር ገፆች የባንኩን የቴሌግራም ቻናል ለሚያጋሩ ግለሰቦች ሽልማት እንሽልማለን የሚል መረጃ እየተላለፈ ይገኛል፡፡ ነገር ግን አሁን ላይ በባንካችን ስም አየተካሄደ የሚገኝ ምንም ዓይነት ከማህበራዊ ሚዲያ ጋር የተያያዘ ውድድር አለመኖሩን አየገለፅን፣ ከዚህ እና ከመሰል ሀሰተኛ መረጃዎች እንዲሁም ማጭበርበሮች እንድትጠነቀቁ እናሳሳስባለን፡፡
በቀጣይም ተመሳሳይ ሀሰተኛ መረጃ የሚኖር ከሆነ፣ እየተከታተልን በወቅቱ የምናሳውቅ ሲሆን፣ በዚህ አጋጣሚ የባንካችንን ትክክለኛ ይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን የሚከተሉት እንደሆኑ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
Website: https://www.bankofabyssinia.com/
Telegram: https://yangx.top/BoAEth
Facebook: https://www.facebook.com/BoAeth/
Instagram: https://www.instagram.com/abyssinia_bank/
Twitter: https://twitter.com/abyssiniabank
TikTok: https://www.tiktok.com/@abyssinia_bank
YouTube: https://www.youtube.com/@abyssinia_bank
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
ወደ ቅርንጫፎች መሄድ ሳያስፈልግ ባሉበት ሆነው የአቢሲንያ ባንክ አካውንት መክፈት እንደሚችሉ ያውቃሉ?


አፖሎ መተግበሪያን በማውረድ ካሉበት ሆነው አካውንት በቀላሉ ይክፈቱ።

https://apollo.bankofabyssinia.com/download-apollo

#Apollodigitalproduct #AbyssiniaDigital #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all

Apollo Digital Product