መልካም ዓለም አቀፍ የሰራተኞች ቀን!

በዓለም ዙሪያ ያሉ ሰራተኞች ምድራችንን የተሻለ ለማድረግ በታታሪነት ላበረከቱት አስተዋፅኦ እናመሰግናለን!

#BankofAbyssinia #remittance #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #labourday #internationallabourday #የሁሉም_ምርጫ
ባንካችን አቢሲንያ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባን በተመረጡ አዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ 8 ማዕከላት ማለትም አራዳ፣ ገነት፣ ጎፋ፣ ራጉኤል፣ ዶ/ር ካትሪን፣ ላምበረት፣ አፍሪካ ጎዳና እና ለቡ ቅርንጫፎቻችን በይፋ አስጀምሯል፡፡

በመሆኑም ይህን ለሀገራችን ዘርፈ ብዙ ፋይዳ ያለው ፕሮጀክት ለማስፈፀም የበኩላችንን አስተዋጽኦ እያበረከትን ስለሆነ የከተማችን ነዋሪዎች ከላይ በተጠቀሱት ቅርንጫፎቻችን እየሄዳችሁ እንድትመዘገቡ ስናሳውቅ በደስታ ነው፡፡