ባንካችን አቢሲንያ በመቐሌ ዲስትሪክት ስር በሚገኙ 34 ቅርንጫፎች የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

ከዚህም ጋር በተያያዘ የባንካችን የበላይ አመራሮች በመቐሌ ዲስትሪክት ስር ያሉ ቅርንጫፎችን የጎበኙ ሲሆን፣ በጉብኝቱ ላይ አቶ ወሰንየለህ አበራ-ም/ዋና የሪቴይል ቢዝነስ፣ አቶ ኤልያስ ካሳ-ም/ዋና ሪቴይል ኦፕሬሽንና አቶ ባንታለም ታዬ-ዳይሬክተር የሰው ሀይል አስተዳደር ተሳትፈዋል። በጉብኝታቸውም ወቅት የቅርንጫፎችንና የዲስትሪክቱን የስራ እንቅስቃሴ ተመልክተው የማበረታታት ስራ ሰርተዋል፡፡

በመጨረሻም በዲስትሪክቱ ውስጥ ከሚገኙ ደንበኞች ጋር በሊባኖስ ሆቴል ውይይት የተደረገ ሲሆን ደንበኞቹ በባንኩ ሥራ መጀመር የተሰማቸውን ደስታ ገልፀዋል፡፡

በትግራይ ክልል ያሉ ቅርንጫፎች በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በነበረው አለመረጋጋት ምክንያት ላለፉት ሁለት ዓመታት አገልግሎት ሲሰጡ እንዳልነበር የሚታወቅ ሲሆን በቅርቡ በተደረሰው ስምምነት መሰረት በመቐሌ ከተማ ውስጥ የሚገኙ 17 ቅርንጫፎቻችንን ጨምሮ በድምሩ 34 ቅርንጫፎች ሙሉ ስራ ጀምረዋል፡፡
በመቐሌ ዲስትሪክት ስራ የጀመሩ ቅርንጫፎች ዝርዝር ከዚህ በታች ያግኙ።
#BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
We Are Hiring!



Bank of Abyssinia is looking to hire applicants for the Post of;

1. Banking Operation Officer and Banking Business Officer

Place of Work: - Dire Dawa District (Degehabur Branch)

2. Grade I Branch Manager and Grade I Branch Business Manager

Place of Work: - Dessie District (Bistima, Woinamba, and Amhara Sayint Branch) and Outlying Branches under East Addis District.

3. Collateral Valuator, Credit Underwriting Officer, Legal Officer, Junior IT Officer, Associate HR Officer, Junior HR Officer, and Office Equipment Technician.

Place of Work: - Adama District

4. Grade I Branch Business Manager & Branch Operation Manager



Place of Work: - Jimma District (Hermata, Abajifar, and Abababuna Branches)

5. Surveillance officer

Place of work: - Addis Ababa



Use the link below to apply for the vacancy

https://vacancy.bankofabyssinia.com
በአፖሎ የሞባይል መተግበሪያ ተጠቅመው ከዲጂታል አካውንትዎ የሞባይል ካርድ ካሉበት ቦታ በቀላሉ ይሙሉ።
መተግበሪያውን ለማውረድ ሊንኩን ይጠቀሙ።
https://apollo.bankofabyssinia.com/download-apollo
#BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all #Apollodigitalproduct #AbyssiniaDigital #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #mobile_top_up
አቢሲንያ ባንክ በአፍሪካ አንድነት፣ በአሜሪካ ኤምባሲ በቅርቡ ደግሞ በዓለም ዓቀፍ የእንስሳት ምርምር ማዕከል (ILRI) ግቢ ውስጥ 806ኛውን ቅርንጫፍ ከፍቶ ሥራ ማስጀመሩን በደስታ ያበስራል፡፡ ቀልጣፋ እና ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ከአገርአቀፍ እስከ ዓለም አቀፍ!

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
We Are Hiring!

Bank of Abyssinia is looking to hire applicants for the Post of;

1. Cash Office Attendant

Place of Work: Adama District

2. Credit Underwriting Officer

Place of Work: Dessie District

3. Associate Resource Mobilization Officer

Place of Work: Dessie District

4. Associate Digital Banking Officer

Place of Work: Dessie District

5. Associate Credit Management Officer

Place of Work: Dessie District

6. Associate Credit Underwriting Officer

Place of Work: Dessie District

7. Associate HR Officer

Place of Work: Dessie District

8. Office Equipment Technician

Place of Work: Dessie District

9. Grade I Branch Business Manager

Place of Work: Jijiga Branch


Use the link below to apply for the vacancy


https://vacancy.bankofabyssinia.com
አፖሎ የዲጂታል መተግበርያን በመጠቀም ወደፈለጉት ባንክ ገንዘብ ይላኩ።
መተግበሪያውን ለማውረድ ሊንኩን ይጠቀሙ።
https://apollo.bankofabyssinia.com/download-apollo

የአፖሎ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾች
Website: https://apollo.bankofabyssinia.com/
Telegram: https://yangx.top/apollodigitalproduct
Facebook: https://www.facebook.com/apollodigitalproduct
Instagram: https://www.instagram.com/apollodigitalproduct/
Twitter: https://twitter.com/ApolloBoA
Tiktok: https://www.tiktok.com/@apollodigitalproduct
YouTube: https://www.youtube.com/@apollodigitalproduct
እንኳን ለታላቁ የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ።
የትናንት ድላችን፣ ለዛሬ አብሮነታችን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#Adwa #battleofadwa #ethiopia #BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ውድ ደንበኞቻችን!
በአቢሲንያ ባንክ ስም በተከፈተ ሀሰተኛ ድረ ገፅ አማካኝነት፣ ባንካችን ያለ መያዣ ብድር እየሰጠ እንደሚገኝና፣ ብድር ፈላጊዎች አስቀድመው ገንዘብ በማስገባት የብድር ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ በተለያዩ ማህበራዊ ድረ ገፆች መረጃ እየተላለፈ ይገኛል፡፡ ነገር ግን ይህ ሀሰተኛ መረጃ በመሆኑ ከዚህ እና ከመሰል የተሳሳቱ መረጃዎች እንዲሁም ማጭበርበሮች እንድትጠነቀቁ እያሳሰብን፣ የባንካችንን ትክክለኛ ይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን የሚከተሉት እንደሆኑ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

የአቢሲንያ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾች
Website: https://www.bankofabyssinia.com/
Telegram: https://yangx.top/BoAEth
Facebook: https://www.facebook.com/BoAeth/
Instagram: https://www.instagram.com/abyssinia_bank/
Twitter: https://twitter.com/abyssiniabank
TikTok: https://www.tiktok.com/@abyssinia_bank
YouTube: https://www.youtube.com/@abyssinia_bank
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት!
//
አንድ ሚሊዮን ዶላር/ $ 1,000,000 ለመቄዶንያ ለማሰባሰብ፣ በሀገር ውስጥም በውጭም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉበት ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት እሁድ የካቲት 26/ March 5 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ በDonkey YouTube ቻነል በቀጥታ በ'online' ይካሄዳል፡፡
ለመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማሕበር ልገሳ ለማድረግ፣ ከታች የተቀመጡትን የካሽ ጎ አፕ ፣ የባንካችን የዶኔሽን ድረ ገፅ ሊንክ እንዲሁም 8161 ይጠቀሙ፡፡
https://donate.bankofabyssinia.com/dashboard/mekedoniya.php

የካሽ ጎ የሞባይል መተግበሪያውን ከ Play Store ወይም App Store በማውረድ ይጠቀሙ።
ለአንድሮይድ ስልኮች
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bankofabyssinia.cashgo&hl=en&gl=US
ለአፕል ስልኮች
https://apps.apple.com/us/app/cashgo/id1559346306

ለበለጠ መረጃ 8131 እና 0940404040/0970707070 ላይ ይደውሉ!

#BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ለታላቁ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ተጨማሪ አማራጭ ከአቢሲንያ ባንክ!
አንድ ሚሊዮን ዶላር/ $ 1,000,000 ለመቄዶንያ ለማሰባሰብ፣ በሀገር ውስጥም በውጭም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉበት ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት እሁድ የካቲት 26/ March 5 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 9 ሰዓት በDonkey YouTube ቻነል በቀጥታ በ'online' ተጀምሮ የገቢ ማሰባሰብ ሂደቱ በጥሩ ሁኔታ በመከናወን ላይ ይገኛል፡፡ የገቢ ማሰባሰብ ሂደቱ በታቀደው መልኩ ይከናወን ዘንድ በውጭ አገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና የመቆዶኒያ ወዳጆች በባንካችን ከቀረቡት የካሽ ጎ አፕና የዶኔሽን ድረ ገፅ በተጨማሪ ከስር ያለውን ማስፈንጠሪያ ተጠቅመው ከባንካችን ጋር ትስስር በፈጠረው በወገን ፈንድ በኩል በቀላሉ ልገሳውን ያከናውኑ፡፡
https://www.wegenfund.com/causes/lamaqeedoneyaa-hhenetsaa-bare-enaa-masekote-eneget/
ለበለጠ መረጃ 8131 እና 0940404040/0970707070 ላይ ይደውሉ!

#BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
We Are Hiring!

Bank of Abyssinia is looking to hire applicants for the Post of;

1. Collateral valuator (for credit management & credit underwriting)
Place of Work: Bahir Dar District
2. legal officer
Place of Work: Bahir Dar District
3. Associate IT Officer
Place of Work: Bahir Dar District
4. Junior IT Officer
Place of Work: Bahir Dar District
5. Sub Branch Manager -Adiyo sub-Branch
Place of Work: Jimma District
6. Grade I Branch Manger
Place of Work: Jimma District ( Sherkole Branch)
7. Grade I Branch Business Manger
Place of Work: Jimma District ( Sherkole Branch )
8. Grade I Branch Operation Manger
Place of Work: Jimma District ( Sherkole Branch )
9. Associate HR Officer
Place of Work: Adama District
10. Collateral Valuator (Credit management)
Place of Work: Adama District
11.Digital Banking Officer
Place of Work: Adama District
12. Grade Branch Manger
Place of Work: Desse District ( Meket branch )
13. Grade I Branch Manger
Place of Work: Dire Dawa District (Police Meret Branch)
14 Grade I Branch business Manger
Place of Work: Dire Dawa District (Police Meret Branch)
15. Grade I Branch Operation Manger
Place of Work: Dire Dawa District (Police Meret Branch)
16. Banking business officer
Place of Work: Dire Dawa District (Police Meret Branch)
17.Banking Operation officer
Place of Work: Dire Dawa District (Police Meret Branch)
18. Banking business officer
Place of Work: Dire Dawa District ( Kelafo Branch )
19. Banking Operation Officer
Place of Work: Dire Dawa District ( kelafo Branch )

Use the link below to apply for the vacancy

https://vacancy.bankofabyssinia.com
ባንካችን አቢሲንያ ስፖንሰር ያደረገው እና ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያዘጋጀችው ኢንተርናሽናል ሜዳ ቴንስ ውድድር ተጠናቀቀ።
//
ከየካቲት 04 ቀን 215 ዓ.ም በሁለት ዙር ለሁለት ሳምንታት ያህል በአዲስ አበባ ቴንስ ክለብ ግቢ ውስጥ ሲካሔድ የነበረው ከ18 አመት በታች ያሉ ከተለያዩ ሀገራት የተውጣጡ
ታዳጊዎች ደረጃቸውን ለማሻሻል የተሳተፉበት ኢንተርናሽናል ሜዳ (ሰርኪውት) ቴንስ ውድድር የካቲት 18 ቀን 2015 ዓ.ም. ፍፃሜውን አግኝቷል።

ውድድሩ በተናጠል እና በጥንድ የተካሔደ ሲሆን፣ በተናጠል በተደረገው ውድድር በወንዶች ኦስትሪያዊው ተወዳዳሪ ሲያሸንፍ፣ በሴቶች ደግሞ በስፔናዊቷ ተወዳዳሪ አሸናፊነት ተጠናቋል። በጥንድ በተካሔደው ውድድር በወንዶቹ ጣልያን ስታሸንፍ፣ በሴቶች ደግሞ ከኪርጊስታን (Kyrgyzstan) የመጡ ተወዳዳሪዎች አሸናፊ ሆነዋል።

በውድድሩ ፍፃሜ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር የስፖርት ዘርፍ ሚንስቴር ዴኤታ የሆኑት
አምባሳደር መስፍን ቸርነት፣ የስፖርት ፌዴሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ዘሪሁን ታደሰ፣
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ እና
የባንካችን ዋና ሪቴይል ባንኪንግ ኦፕሬሽን ኦፊሰር የሆኑት አቶ አብርሀም ገበየሁን
ጨምሮ በርካታ ታዳሚዎች ተገኝተዋል፡፡

ባንካችን አቢሲንያ የዚህ ውድድር የክብር ስፖንሰር በመሆን ውድድሩን ሲደግፍ መቆየቱ የሚታወስ ነው።

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!!