This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጀግኖች አትሌቶቻችን እናመሰግናለን!!
በአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የነበረንን የአሸናፊነት ክብረወሰን ጭምር በማሻሻል ሲጠቀስ የሚኖር አዲስ ውጤት ስላስመዘገባችሁ ኮርተንባችኋል!
Channel photo updated
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአቅራቢያዎ የሚገኙትን የአቢሲንያ ባንክ ኤ.ቲ.ኤም ማሽኖች እና የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎች በቀላሉ ለማግኘት የቴሌግራም ቦት ይጠቀሙ።
የቴሌግራም ቦት ሊንክ https://yangx.top/BOA_ATM_bot
#Banking #BankingService #TelegramBot #Telegram #ATM #VirtualBanking #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ባንካችን አቢሲንያ አገራዊ ድርሻና ማህበራዊ ኃላፊነትን ለመወጣት፣ ባሳለፍነው ዓመት ለቀረቡለት የተለያዩ የድጋፍ ጥያቄዎች በአጠቃላይ ከብር 30 ሚሊዮን በላይ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ዝርዝሩን ለማግኘት መስፈንጠሪያውን ይጠቀሙ፡https://www.bankofabyssinia.com/csr/
አቢሲንያ ኦንላይን!
የተለያዩ ድርጅቶች እና ተቋማት አቢሲንያ ኦንላይንን በመጠቀም ወደ ፈለጉት የአገር ውስጥ ባንኮች ገንዘብ በቀላሉ ማስተላለፍ ይችላሉ።
ስለ አቢሲንያ ኦንላይን የተለያዩ አገልግሎቶች ለማወቅ ከታች ያለውን ድረ-ገፅ ይጎብኙhttps://www.bankofabyssinia.com/abyssinia-online-corporate-online-banking/

#BankofAbyssinia #TheChoiceForAll #የሁሉም_ምርጫ
የሥራ ማስታወቂያ
ሰልጣኝ ባንከር (Bank Trainee)
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ባህርዳር፣ ደሴ፣ ጅማ፣ ሀዋሳ እና ድሬዳዋ ሰልጣኝ ባንከሮችን (Bank Trainee) አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ለሥራ መደቡ የሚያስፈልገውን መስፈርት እና የመሳሰሉትን ዝርዝር መረጃዎች ለማግኘት በባንኩ ድረገፅ https://vacancy.bankofabyssinia.com በመግባት ማግኘትና ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ባንካችን አቢሲንያ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች በሚገኙ አስራ ስድስት(16) የቨርቹዋል አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ጊዜ ቆጣቢና ዘመናዊ አገልግሎቶችን ሳምንቱን ሙሉ በቀን ለ 24 ሰአታት በመስጠት ላይ ይገኛል።

#BankofAbyssinia #VirtualBanking #BankinginEthiopia #ITM #DigitalBanking #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ውድ ደንበኞቻችን! ባንካችን አቢሲንያ ከውጪ ሀገር የተላከ ገንዘብን በባንካችን ለሚቀበሉ እና ለሚመነዝሩ “እንሸልምዎ” እንዲሁም ገንዘብ በባንካችን ለሚቆጥቡ “መቆጠብ ያሸልማል” በተባሉ ሁለት የሎተሪ ሽልማት መርሐግብሮች በተለየዩ ዙሮች በርካታ ዕድለኞችን እንደሸለመ ይታወቃል፡፡ አሁንም በልዩ ሁኔታ በሌላ ዙር ዕድለኞችን ለመሸለም እየተሰናዳ ይገኛል፡፡ በመሆኑም እነኚህን ሽልማቶች የተሻሉ ለማድረግ እንዲረዳን፤ ይኽችን አነስተኛ መጠይቅ ካለዎት ውድ ጊዜዎ ላይ ጥቂት ለግሰው በአማርኛ የተዘጋጀውን መጠይቅ ማስፈንጠሪያውን (ሊንኩን) በመጫን ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

https://forms.gle/JwkrjmahS3cZYKbz7
በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የኢትዮዽያ ክልሎች አገልግሎት የሚሰጡትን የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻችን በመጠቀም ከእሁድ እስከ እሁድ ለ24 ሰዓት በፈለጉት የአገር ውስጥ ባንኮች ወደሚገኝ ሂሳብ ገንዘብ በቀላሉ ያስተላልፉ!
#BankofAbyssinia #Banking #BanksinEthiopia #VirtualBanking #ITM #MoneyTransfer #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
የውጭ ንግድ ከሩቅ ሲታይ ቀላልና ቀጥተኛ ቢመስልም፣ በሂደቱ በርካታ ነገሮችን የሚያካትት እንዲሁም መሥፈርቶችና ቅድመ-ሁኔታዎች ተሟልተው ላኪው ክፍያ ተቀብሎ፣ ገዢው ምርቶቹን ወይም አገልግሎቶቹን አግኝቶ ግብይቱ እስኪፈፀም ድረስ ባለው ሂደት ውስጥ የተለያዩ ተግዳሮቶች ሊያጋጥሙ የሚችሉባቸው በርካታ ምክንያቶች ያሉ ሲሆን፣ እንዴት ይከናወናል የሚለውም አሁን ድረስ የአንዳንዶች ጥያቄ ነው:: ተጨማሪ ያንብቡ፡ https://www.bankofabyssinia.com/ibd/
የትምህርት ቤት ክፍያዎን ወረፋ ሳይጠብቁ ካሉበት በሞባይል ባንኪንግ ወይም በአቅራቢያዎ በሚገኙት የአቢሲንያ ባንክ ቅርንጫፎች ሳይጉላሉ ይፈፅሙ።

#BankofAbyssinia #BankinginEthiopia #SchoolFee #PaymentModes #MobileBanking #DigitalBanking #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
የትምህርት ልዩ ቁጠባ ሂሳብ

የከፍተኛ ትምህርት ህልምዎን ያለምንም የገንዘብ ችግር ለማሳካት ባንካችን ያዘጋጀውን ከፍተኛ ወለድ የሚያስገኝ ልዩ የቁጠባ ሂሳብ ይጠቀሙ።

#BankofAbyssinia #BankingService #BankinginEthiopia #SavingAccount #EducationSaving #HigherEducation #TheChoiceForAll #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሽያጭ፣ ኮንትሮባንድ፣ የተደራጁ ወንጀለኞች፣ ዕፅ አዘዋዋሪዎችና አሸባሪዎች የፋይናንስ ወጪያቸውን ለመሸፈን ይጠቀሙበታል። ተጨማሪ ያንብቡ፡https://www.bankofabyssinia.com/money-laundering/
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይለግሱ!

የትኛውም አለም ቢገኙ ካሉበት ሆነው በቪዛ ወይም ማስተር ካርድ ለመረጡት የበጎ አድራጎት ተቋም ድጋፍዎን ይለግሱ። ለበለጠ መረጃ ወይም ድጋፍዎን ለመስጠት ከታች ያለውን ድህረ ገፅ ይጎብኙ።

https://donate.bankofabyssinia.com/

#BankofAbyssinia #Banking #VisaCard #Visa #MasterCard #Charity #CharityOrganizations #Donate #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
አቢሲንያ ባንክ ለአዲስ አበባ እና ለአዳማ ዲስትሪክት በተለማማጅ ባንከኛ (Bank Trainee) ባወጣው የሥራ ማስታወቂያ ያመለከታችሁና ስማቸሁ ከዚሀ በታች የተገለፀው ተወዳደሪዎች እሁድ ነሐሴ 15 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ የጽሁፍ ፈተና የሚሰጥ በመሆኑ የስም ዝርዝር እና የመፈተኛ ቦታችሁን እንድትመለከቱ እንጠይቃለን።