አቢሲንያ ባንክ ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጋር የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረመ፤
ባንካችን ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጋር የተፈራረመው የመግባቢያ ሠነድ ሃገራችን ለዜጎች የብሔራዊ መታወቂያ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ የምታደርገው ጥረት አንድ አካል ሲሆን ፣በስምምነቱ መሠረትም ባንኩ የብሔራዊ መታወቂያ ለማግኘትና መረጃዎችን ለማስመዝገብ ፍቃደኛ ለሆኑ ደንበኞችና ዜጎች ከፕሮግራም ቢሮ ጋር በማቀናጀት ተደራሽ የሆነ አገልግሎት የሚሰጥ ይሆናል፡፡
ምዝገባው አስፈላጊ ዝግጅቶች ከተጠናቀቁ በኋላ በባንካችን ቅርንጫፎች እና ምቹ በሚሆኑ ቦታዎች ለባንካችን ተገልጋዮች እና በአጠቃላይ ለህብረተሰቡ ክፍት እንደሚሆን በፊርማ ሥነ-ስርዓቱ ላይ ባንኩንና ፕሮግራሙን በመወከል የተገኙ የሥራ ሃላፊዎች ገልፀዋል፡፡

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Be A Legend!
Pay with your BoA Visa card like Drogba!
#BankofAbyssinia #TheChoiceForAll #Visa #DigitalEthiopia #payments

ባንኮች የብድር ማመልከቻ ከመቀበል ጀምሮ ደንበኛ ወይም ተበዳሪ የሚፈልገውን የብድር መጠን ለመፍቀድ እንዲሟላ የሚፈልጉት፣ የጋራ መሠረታዊ ቅድመ ሁኔታዎች እንዲሁም መስፈርቶች አሉ፡፡ አነዚህን መስፈርቶችና ከጀርባ ያሉትን ምክንያቶች በሚገባ መገንዘብና አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ በሂደት ማሟላት የብድር ጥያቄ ውድቅ እንዳይሆን ከማገዝ ባለፈ፣ የሚፈለገውን የብድር መጠን ሳይቀናነስ ከባንኮች የማግኘት ዕድልን ያሰፋል፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ፡ https://www.bankofabyssinia.com/loanr/
Bank of Abyssinia
7 መሠረታዊ የብድር መሥፈርቶች እና የባንኮች የብድር አሠጣጥ ሂደት - Bank of Abyssinia
Bank of Abyssinia The Choice For All!
የአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግን በመጠቀም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትኬትዎን በቀላሉ ሳይጉላሉ ካሉበት በመክፈል ጊዜዎን ይቆጥቡ፣ ህይወትዎንም ያዘምኑ።
#BankofAbyssina #BanksinEthiopia #BankingServices #MobileBanking #DigitalBanking #EthiopianAirlines #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

አቢሲንያ ባንክ በባንኪንግ ኢንደስትሪው ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነውን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ደንበኞችን ያማከለ ቨርቸዋል የባንክ ማዕከል ሥራ አስጀመረ፡፡
//
ባንካችን የአምስት ዓመት የስትራቴጂ ዕቅዱን ሲነድፍ ለደንበኞች ምቾቱን የጠበቀና የላቀ የባንክ አገልግሎት ለመስጠት በማሰብ ለዲጂታል ቴክኖሎጂ (Digitalization) ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት አያሌ አበረታች ተግባራትን አከናውኗል፡፡
በዚህም መሠረት፣ ባንካችን በስልታዊ ዕቅዱ የመጀመሪያ ምዕራፍ የሞባይል ባንኪንግ፣ ኢንተርኔት ባንኪንግ፣ አቢሲንያ ኦንላይን፣ ኢ-ኮሜርስ ፔይመንት ጌትዌይን የመሳሰሉ የኦንላይን የባንክ አገልግሎቶችን በመጀመር፣ እንዲሁም የክፍያ ማለትም የኤ.ቲ.ኤምና የፖስ መሣሪያ በማኅበረሰባችን ዘንድ ይበልጥ ተደራሽ በማድረግ ረገድ ከፍተኛ ሥራ በመሥራት ላይ ይገኛል፡፡
ከዚሁ ጋር በተያያዘ አቢሲንያ ባንክ በባንኪንግ ኢንደስትሪው ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነውን የቨርቸዋል የባንክ አገልግሎት ማዕከል መስከረም 14 ቀን 2013 ዓ.ም. በይፋ ማስተዋወቁ ይታወቃል፡፡ይህ የቨርቸዋል የባንክ አገልግሎት ማዕከል በባንካችን የደንበኛ አማካሪዎች በመታገዝ የተሟላ የባንክ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን በአይ.ቲ.ኤም. (Interactive Teller Machine) የሚታገዝና ደንበኞች ምቾታቸው ተጠብቆ በቀን ለ24 ሰዓት በሳምንት ለ7 ቀናት አገልግሎት የሚያኙበት ነው፡፡
ደንበኞች በዚህ ደኅንነቱ በተጠበቀ የቨርቸዋል ማዕከል ከሚያገኟቸው አገልግሎቶች መካከል;-
- ሒሳብ መክፈት፤
- ገንዘብ ተቀማጭ ወይም ወጪ ማድረግ፤
- ቼክ መመንዘርና ተቀማጭ ማድረግ፤
- የሃገር ውስጥ ሓዋላ፤
- ገንዘብ ማስተላለፍ እና
- እንደ ሞባይል ባንኪንግ፣ ኢንተርኔት ባንኪንግ፣ ካርድ ባንኪንግና ሞባይል መኒ ያሉ የዲጂታል ባንክ አገልግሎቶችን ለማግኘት ያስችላል፡፡
አቢሲንያ ባንክ ይህ አገልግሎት ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ደንበኞችቹን ያማከለ እንዲሆን ለማድረግ ከወለድ ነጻ የቨርቹዋል ባንክ አገልግሎት በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ቤተል አካባቢ በመክፈት ከሰኔ 05 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ለክቡራን የባንኩ ደንበኞች የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት የጀመረ መሆኑን በደስታ እናበስራለን፡፡

ባንካችን አቢሲንያ አለም ላይ አሉ ከተባሉ የተለያዩ የገንዘብ ማስተላለፊያ ተቋማቶች ጋር አብሮ የሚሰራ ሲሆን ደንበኞቻችን በመረጡት ተቋም ገንዘብ ፈጣን እና ቀላል በሆነ መንገድ መላክ ወይም መቀበል ይችላሉ።
#BankofAbyssina #Banking #BanksinEthiopia #MoneyTransfer #XpressMoney #WorldRemit #TerraPay #WesternUnion #Dahabshil #MoneyGram #Ria #TransFast #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

#የአቢሲንያ_ስጦታ
ባንካችን ከዛሬ ሰኔ 10 ቀን 2014 ዓ.ም. እስከ ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም. የሚቆይ አምስት (5) ሳምሰንግ A32 ስልኮችና (10) ከሱፐር ማርኬት የፈለጉትን የሚሸምቱበት የብር 2000 (የሁለት ሺ ብር ) የሥጦታ ካርድ ሽልማቶች የተካተቱበት ውድድር አዘጋጅቷል፡፡
#ውድድሩ በኢንስታግራም ላይ ብቻ የሚካሄድ ሲሆን በውድድሩ በመሳተፍ ሥጦታዎቹን ለማግኘት ከታች የተዘረዘሩትን ቀላል ቅደም ተከተሎችን ይከተሉ።
#የውድድሩ ተሳታፊ ለመሆን
1.የአቢሲንያ ባንክ የማህበራዊ ገጾችን ይቀላቀሉ
• ኢንስታግራም https://www.instagram.com/abyssinia_bank/
• ፌስ-ቡክ https://www.facebook.com/BoAeth/
• ቴሌግራም https://yangx.top/BoAEth
2. በባንካችን ከሚሰጡት ዲጂታል አገልግሎቶች ለእርስዎ ይበልጥ የጠቀምዎትን አገልግሎት ወይም ስለባንኩ ያላችሁን አስተያየት በኮሜንት መስጫው ላይ ያጋሩን
3. ከላይ ያለውን ፖስት ወደ ራስዎ የኢንስታግራም ስቶሪ (Instagram Story) በማጋራት የባንካችንን የኢንስታግራም ገፅ @abyssinia_bank Tag ያድርጉ
# እነዚህን ቀላል ቅደም ተከተሎች የተከተሉ ተወዳዳሪዎች የሽልማት እጩነት ውስጥ ይካተታሉ ፡፡
# ውድድሩ ከዛሬ ሰኔ 10 ቀን 2014 ዓ.ም አስከ ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም የሚካሄድ ይሆናል!
# አሸናፊዎች በእጣ ማውጫ ሶፍትዌር ይመረጣሉ
መልካም ዕድል!!

የአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትኬት ክፍያ እንዴት መክፈል ይቻላል?
#BankofAbyssinia #Mobilebanking #BoAMobile #EthiopianAirlines #የሁሉም_ምርጫ

አቢሲንያ ባንክ የ ብር 2 ሚሊየን ድጋፍ ለፓርትነርሽፕ ፎር ፓስቶራሊስት ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን ሰጠ፡፡
ባንካችን አቢሲንያ ፓርትነርሽፕ ፎር ፓሰቶራሊስት ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን የተሰኘ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት በሶማሌ ክልላዊ መንግሥት ሊበን ዞን የሚገኙ በድርቅ የተጎዱ 2 ወረዳዎችን መልሶ ለማቋቋም እየሠራ የሚገኘውን በጎ ተግባር ማገዝ ይቻል ዘንድ የብር 2 ሚሊዮን ድጋፍ አድርጓል፡፡
ድጋፉን በማስመልከት የተሰናዳው ዝግጅትም ሰኔ 15 ቀን 2014 ዓ.ም በባንካችን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የባንኩ የሸሪአ ቦርድ አማካሪ የሆኑት ሀጂ ኑረዲን ደሊል፣ የባንካችን ከወለድ ነፃ ብድር ትንተና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አብረሃም ረዲ እና የማኅበሩ የሥራ አመራሮች በተገኙበት ተከናውኗል፡፡

ባለውለታዎች!
ባንካችን ከ50 አመት በላይ ለሆናቸው ማህበረሰቦች ያዘጋጀው ልዩ የቁጠባ ሂሳብ ሲሆን በጡረታ ላይ ላሉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ሌሎች ህጋዊ የጡረታ ሰነድ ያላቸው ማህበረሰቦች የአገልግሎቱ ተጠቃሚ የሚሆኑበት ልዩ የቁጠባ ሂሳብ ነው።
#BankofAbyssinia #BankingService #SeniorCitzens #WisdomAccount #Savings

አቢሲንያ ኦንላይን ካሉበት ሆነው የባንክ ስራዎችን ለመስራት ዘርፈ ብዙ አማራጭ ያለው ሲሆን፣ ከነዚህም አንዱ የሰራተኞች ደሞዝ ክፍያን መክፈል የሚያስችለው አማራጭ ነው። ይህ አገልግሎት ለተለያዩ ድርጅቶች አይነተኛ አማራጭ ሲሆን፣ አገልግሎቱን በመጠቀም ለሰራተኞች በቀላሉ፣ በፍጥነት እና ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ ክፍያን መፈፅም ይችላሉ።
#BankofAbyssinia #Abyssiniaonline #bulkpayment #corporatepayments #salary #የሁሉም_ምርጫ

ትላንት የባንክ አገልግሎት ጊዜ የሚወስድ ነበር። ዛሬ፣ ብዙ አማራጮች አሉን፤ አንደኛው የሞባይል ባንኪንግ ነው፡፡ ታዲያ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያዎች ደኅንነታቸው የተጠበቀ ነው? ተጨማሪ ያንብቡ፡
https://www.bankofabyssinia.com/security-tips/
https://www.bankofabyssinia.com/security-tips/
Bank of Abyssinia
የሞባይል ባንኪንግ ደኅንነት ምክሮች - Bank of Abyssinia
Bank of Abyssinia The Choice For All!
የ”እችላለሁ” የሴቶች የስራ ፈጠራ ውድድር አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
ባንካችን አቢሲንያ የሴቶች የስራ ፈጠራ ውድድር ላይ ለአሸናፊዎቹ ከገበያው ባነሰ የወለድ ምጣኔና ካለምንም መያዣ እስከ ብር 300,000.00(ሶስት መቶ ሺ ብር ) ድረስ ብድር ማመቻቸቱ ይታወሳል፡፡ ስራቸውን ለማሳደግ የሚተጉ ዜጎችን ለማበረታታት ባንካችን ከጎናቸው መቆሙን የሚቀጥልበት ሲሆን ከ”እችላለሁ” ውድድር አሸናፊዎች የተወሰኑት ያላቸውን አስተያየት ለዛሬ አቅርበንላችኋል፡፡
#BankofAbyssinia #ICAN #woman #የሁሉም_ምርጫ