አቢሲንያ ባንክ ከቪዛ ካርድ ጋር በመተባበር ሀገራችን ኢትዮጵያ ከቡርኪና ፋሶ ጋር ዛሬ ሰኞ ጥር 9 ቀን የሚያደርጉትን ፍልሚያ በጊዮን ግሩቭ ጋርደን በግዙፍ እስክሪን አብረን እንመልከት ይሎታል።
ምግቡ መጠጡ ሙዚቃው ሁሉም ተሰናድቶል።
ዝግጅቱ ከቀኑ11:00 ሰዓት ጀምሮ ክፍት የሚሆን ሲሆን፣ ጨዋታው 1፡00 ሰዓት ላይ ይጀምራል፡፡
ተጋባዦች ዝግጅቱን ለመታደም በመስቀል አደባባይ በኩል የሚገኘውን የግሩቭ ጋርደን ዋና መግቢያ በር እንዲሁም በስታዲየም በኩል የሚገኘውን የግዮን ሆቴል መግቢያ በር መጠቀም ይችላሉ፡፡
#መግቢያበነፃ
ቪዛ ካርድ የቶታል ኢነርጂስ አፍሪካ ዋንጫ ኦፊሻል ስፖንሰር
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለከተራ እና ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም፣የደስታ እንዲሁም የጤና እንዲሆንልዎ እንመኛለን።

#BankofAbyssina #Banking #Holiday #Epiphany #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ\
የአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግን በመጠቀም የካናል ፕላስ ወርሃዊ ክፍያና የተለያዪ አይነት የአገልግሎት ክፍያዎችን ካሉበት ሆነው ይፈፅሙ!

#BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #MobileBanking #Digital #DigitalEthiopia #CanalPlus #DigitalPayment #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
አቢሲንያ ባንክ በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ማራኪ አካባቢ አዲስ የቨርቹዋል ባንኪንግ አገልግሎት ማዕከል አስመረቀ!
ማዕከሉ ጥር 10 ቀን 2014 ዓ.ም ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ የተከበሩ የባንኩ ደንበኞች፣ የከተማው ነዋሪዎች እና ዳያስፖራዎች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
https://youtu.be/mcmoB9oNTYg
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ውድ ደንበኞቻችን!
የአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግን በመጠቀም በቀላሉ የ ኤ.ቲ.ኤም ካርድ ማዘዣ ጥያቄ ማቅረብ፣ ማሳገድ እንዲሁም ከእገዳ እንዲለቀቅ ማድረግ ይችላሉ። የአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግን ከ Google Play Store ወይም ከ App Store በማውረድ ይጠቀሙ!

#BankofAbyssina #Banking #Services #ATM #MobileBanking #DigitalEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
የአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግን በመጠቀም ካሉበት ሆነው የቪዛ ካርድዎን ማዘዝ የሚችሉ ሲሆን፣ ካርድዎ ሲደርስ በአቅራቢያዎ ከሚገኙት የአቢሲንያ ባንክ ቅርንጫፎቻችን መውሰድ ይችላሉ። ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ ቦታ የሚያገኙበትን የአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግን በመጠቀም ህይዎትዎን ያቅልሉ።
ገንዘብዎን በህጋዊ መንገድ CashGo የሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም በነፃ ወደ ኢትዮጵያ ይላኩ።
መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ!
Play store - https://cutt.ly/tUu1wY8
App store - https://cutt.ly/lUuM8Ya
#CashGo #SendMoney #Free #Download #App #CashGoPay #MoneyTransfer #Remittance #Ethiopia #Legal #የሁሉም_ምርጫ!
ጠንካራ ሴት ለመሆን የሚከፈለውን ዋጋ በደንብ እንረዳለን፣
ህልምዎና ፍላጎትዎ እንዲሳካ የአደይ ቁጠባችን ያግዝዎታል!
ባንካችን ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በላይ ለሆኑ ሴቶች ያዘጋጀውን
አደይ ልዩ የቁጠባ ሂሳብ በመክፈት የልዩ አገልግሎቶቹና ጥቅሞቹ ተጋሪ ይሁኑ።
#BankofAbyssina #WomenSavingAccount
አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
አቢሲንያ ባንክ ከቪዛ ካርድ ጋር በመተባበር የቶታል ኢነርጂስ አፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎችን (AFCON 2021 Campaign) ምክንያት በማድረግ ካዘጋጃቸው ሽልማቶች መካከል የዋንጫ ጨዋታን ካሜሮን ተገኝተው መመልከት የሚያስችለውን የመጀመሪያ ዕጣ አሸናፊዎች የሽልማት እና ሽኝት መርሐ-ግብር ዛሬ በደማቅ ሁኔታ አከናወነ!