እቅበተ ተዋሕዶ
96 subscribers
113 photos
49 links
ይህ ኦርቶዶክሳዊ የእቅበተ እምነት ተዋስኦዎች የሚቀርቡበት ገጽ ነው።
加入频道
✝️የአይቲ #(ICT) ባለሙያዎች እርዳታችሁ ያስፈልገናል።✝️
ውድ #የእቅበተ ተዋሕዶ ተከታዮቻችን ወደ https://yangx.top/Apologey #ቴሌግራም ቻናላችን እንድትሰበሰቡ በአደራ ትጠየቃላችሁ።
+++
ውድ የእቅበተ ተዋሕዶ ፌስቡክ ገጽ ተከታዮቻችን ገጻችን ላለፉት ዓመታት በቤተ ክርስቲያን ላይ የሚደርሱ በደሎችና ጥቃቶችን መሠረት አድርጎ የጥብቅና ጽሑፎችና መረጃዎች ወደ እናንተው ሲያደርስ መቆየቱ ይታወቃል።
ይሁን እንጂ ዛሬ በቀን 10/06/17 ዓ.ም የፌስቡክ #ሜታ ካምፓኒ ምንም ዓይነት ቅድመ ማስጠንቀቂያም ሆነ ሌላ ጥያቄ ሳያቀርብልን የትሬድ ማርክ መብታችንን ተጻራችኋል በማለት፣ ፔጃችንን በዘላቂነት ሊዘጋው እንደሚሆነ አሳውቆናል። እኛም አቤቱታችንን ለካምፓኒው ለማሳወቅ ሞክረናል።
ይሁን እንጂ በዘርፉ ያላችሁ #የአይሲቲ (ICT) ባለሙያዎች ብርቱ እርዳታችሁ ያስፈልገናልና በፔጃችን የውስጥ መስመር እንድታናግሩን አደራ እንላለን።
በዛውም በዚህ ፔጅ ያላችሁ ተከታይ ወዳጆቻችን ከላይ ወደ አስቀመጥነው የቴሌግራም ቻናል በመቀላል አብሮነታችንን እንድናጠናክር አደራ ለማለት እንፈልጋለን።
መልዕክቱንም ሸር በማድረግ ተባበሩን !!!
ቸር ያሰማን
እቅበተ ተዋሕዶ
https://yangx.top/Apologey