🇪🇹 ዋናው 🤝 የኛ አዲስ ከቴ 🇪🇹
✨ #መርኬዎቹ በዋናው ውብ ትጥቆች ባንድ ላይ ደምቀዋል። ✨
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
✨ #መርኬዎቹ በዋናው ውብ ትጥቆች ባንድ ላይ ደምቀዋል። ✨
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
✨ በ #ዋናው ውብ የስፖርት አልባሳት እምር፣ ድምቅ ይበሉ! ✨
🔻 ይምጡ፣ ይደውሉ፣ ይዘዙን!
📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ።
📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ፣ እንዲሁም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን።
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
🔻 ይምጡ፣ ይደውሉ፣ ይዘዙን!
📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ።
📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ፣ እንዲሁም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን።
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
🇪🇹 ዋናው 🤝 የኢትዮጵያ ቀን በኳታር 🇪🇹
በኳታር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ እና የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ ማህበር በመተባበር የሚያዘጋጁት 6ኛው የ2016 የኢትዮጵያ ቀን በኳታር ዶሃ ከተማ ‘’ህብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያ በኳታር’’ በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ስፖርታዊ ውድድሮችና በሌሎች ዝግጅቶች ዛሬ በድምቀት ይከበራል።
ዋናው ስፖርት የዚህ ደማቅ ፌስቲቫል አጋር በመሆኑ ታላቅ ኩራት ይሰማዋል።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔥 በደማቅ ሁኔታ የተጠናቀቀው የ #13ኛው_ቢጂአይ_ኢትዮጵያ_ሚዲያ_ካፕ የእግር ኳስ ፍልሚያ የፍፃሜ ስነ-ስርዓት! 🔥
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
🇪🇹 ዋናው 🤝 የኢትዮጵያ ቀን በኳታር 2016 🇶🇦
በኳታር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን #ዋናው ስፖርት አጋር የነበረበትን 6ኛውን የኢትዮጵያ ቀን በዶሃ ‘’ህብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያ በኳታር’’ በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ስፖርታዊ ውድድሮችና በሌሎች አዝናኝ ዝግጅቶች በድምቀት አክብረዋል።
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
በኳታር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን #ዋናው ስፖርት አጋር የነበረበትን 6ኛውን የኢትዮጵያ ቀን በዶሃ ‘’ህብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያ በኳታር’’ በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ስፖርታዊ ውድድሮችና በሌሎች አዝናኝ ዝግጅቶች በድምቀት አክብረዋል።
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
💡#ዋናው_ይወቁ!
ይህን ያውቁ ኖሯል?
ሳቢ የስፖርት አልባሳት እና ተነሳሽነት...
በስፖርት አልባሳት ላይ ሳቢነት እና የተለየ የማነቃቃት ጉልበት ያላቸውን ዲዛይኖች መጠቀም ብዙዎቻችን የማናስተውላቸውን ተጨማሪ ጥቅሞችን ያጎናፅፈናል። ጎላ ያሉ ደማቅ የመስመር ንድፎች፣ ባህልዎንና አካባቢዎን የሚወክሉ ምስሎችና ፅሁፎች፣ አነቃቂ ጥቅሶች እርሶን ከመግለፅና አልባሳትዎን ከማሳመር ባለፈ እንዲነቃቁ፣ ከዚያም ባሻገር በአካል ብቃት ግቦችዎ ላይ የበለጠ እንዲያተኩሩ ያግዙዎታል።

የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ልዑካን ቡድን እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተወካዮች ዋናው ስፖርትን ጎበኙ!
የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ልዑካን ቡድን እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሳምሶን የተመራ ቡድን የዋናው ስፖርት ዋና መስሪያ ቤትንና የማምረቻ ስፍራዎችን ተዘዋውሮ ጎብኝቷል። የልዑካን ቡድኑ ከጉብኝቱ በኋላ ባዩት ነገር እጅጉን መደሰታቸውንና ዋናው ስፖርት በስፖርት አልባሳት ኢንደስትሪው ላይ በጉልህ የሚታይ ለውጥ እንዳመጣ መመልከት መቻላቸውንም ገልፀዋል።
ዋናው ስፖርት ለአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ እና ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተወካዮች ላደረጉት መልካም ቆይታ ልባዊ ምስጋናውን ይገልፃል።