⭐️ #የ2016_የኢትዮጵያ_ሴቶች_ፕሪምየር_ሊግ የ7ኛ ሳምንት የዋናው ስፖርት የጨዋታ ኮከቦች ⭐️
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
💪🏾🏆 ፍልሚያው ተጠናቋል! 🏆💪🏾
✨ “አዝናኙ ሲዝናና” በሚል መሪ ቃሉ በ #ዋናው ውብ ትጥቆች ደምቆ በብርቱ ፉክክር ሲካሄድ የነበረው የ2016 #13ኛው_ቢጂአይ_ኢትዮጵያ_ሚዲያ_ካፕ የእግር ኳስ ውድድር በድምቀት መቋጫውን አግኝቷል።
🥇 በፍፃሜው ፍልሚያ አዲስ ዋልታ ቲቪ ሪፖርተር ጋዜጣን በመርታት ዋንጫውን በአሸናፊነት ከፍ አድርጎ በማንሳት የውድድሩ ሻምፒዮን ሆኗል።
🥉 አርትስ ቲቪን ከ ብስራት ኤፍ.ኤም. ባገናኘው የደረጃ ጨዋታ ደግሞ ብስራት ኤፍ.ኤም. ድልን በመቀናጀት የሶስተኝነት ደረጃን ይዞ ማጠናቀቅ ችሏል።
✨ ዋናው ስፖርት ለአሸናፊዎችና ተሸላሚዎች እንኳን ደስ አላችሁ ይላል!
⚽ ውድድር ካለ #ዋናው አለ! ⚽

❝በአንድነት ኃይል ድል እንንሳ፣ በስኬቶቻችን በጋራ እንደሰት፣ የአብሮነት ትዝታዎችን እናፍራ።❞
መልካም የስራ ሳምንት!
Happy Work Week!
📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ።
📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ፣ እንዲሁም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን።
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
መልካም የስራ ሳምንት!
Happy Work Week!
📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ።
📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ፣ እንዲሁም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን።
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
🥊 ዋናው 🤝 ቦክስ ስፖርት 🥊
💪🏾 የዋናው ውብ ትጥቆች ከቦክስ ስፖርቱ ዓለም ጋርም አይነጣጠሉም። 💪🏾
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
💪🏾 የዋናው ውብ ትጥቆች ከቦክስ ስፖርቱ ዓለም ጋርም አይነጣጠሉም። 💪🏾
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
🔔 #ዋናው_ጠቃሚ!
የብዙሃን የአካል ብቃት ስፖርት (Mass Sport) ወሳኝ ጥቅሞች!
#ክፍል_አንድ
❶ የጨመረ የማህበራዊ መስተጋብር፦ በብዙሃን የአካል ብቃት ስፖርቶች ውስጥ መሳተፍ አዳዲስ ሰዎችን ለመተዋወቅ፣ ግንኙነቶችን ለመገንባት እና የማህበረሰባዊነት ስሜት ለመፍጠር እድል ይሰጣል። ይህ ማህበራዊ መስተጋብር የአዕምሮ ጤናንና አጠቃላይ ደህንነትን ያሻሽላል።
➋ የተሻለ የተነሳሽነት ስሜት፦ የቡድን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አካል መሆን ግለሰቦች ተነሳሽነት እንዲኖራቸው እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴውን በአግባቡ እንዲፈጽሙ ያግዛል። እንዲሁም ሌሎች እንደ እርስዎ በእንቅስቃሴው እንደሚገኙ ማወቅ ተነሳሽነትንና የአካል ብቃት ስነ-ስርዓትን ለማክበር ይበልጥ ይረዳል።
➌ አዎንታዊ የፉክክር መንፈስ፦ ጤናማ ፉክክርን ለሚወዱ፣ የብዙሃን የአካል ብቃት ስፖርቶች ችሎታቸውንና አቅማቸውን ከሌሎች ጋር ለመፈተሽ ዕድል ይሰጣሉ። ስለዚህም የግል የአካል ብቃት ግቦችን ከሌሎች በተሻለ ሁኔታ ሲያሳኩ የተለየ የብቁነት ስሜትን ሊፈጥር ይችላል።
#ይቀጥላል...