WANAW SPORT
10.6K subscribers
2.52K photos
53 videos
1.29K links
የስፖርት ትጥቅ አቅራቢ በኢትዮጵያ 🇪🇹 Sportswear provider in Ethiopia!

📍ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ።

📌 ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ።
加入频道
🎁 #ይገምቱ#ይሸለሙ!

🏆  በዛሬው የ2024 አውሮፓ ዋንጫ 13ኛ ቀን ጨዋታ ማን ያሸንፋል?

🇺🇦 ዩክሬን ወይስ ቤልጅየም 🇧🇪

💬 ግምትዎን #በገፃችን ኮሜንት ላይ ብቻ ያስቀምጡልን!

⚠️ የውድድሩ ህጎች፦
👉🏾 የጨዋታን አሸናፊ ሀገር እስከ የግብ መጠኑ #በትክክል ቀድመው የሚገምቱ #2 ተከታታዮቻችን የዋናውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማልያዎች ይሸለማሉ።
👉🏾 የዋናውን ማህበራዊ ገፆች መከተል፣ መወዳጀትና ማጋራት አይዘንጉ።
👉🏾 የተስተካከሉና ተደጋጋሚ መልሶች በፍፁም ተቀባይነት የላቸውም።

📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 09011382830910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ።

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
📢 ለቸኮለ ዘዴ ከ #ዋናው!

🏃🏾‍♂ #ይምጡ#ትጥቅዎን ይውሰዱ!

📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 09011382830910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ።

👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ይዘዙን።

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
⭐️ #የ2016_የኢትዮጵያ_ሴቶች_ፕሪምየር_ሊግ የ16ኛ ሳምንት የዋናው ስፖርት የጨዋታ ኮከቦች ⭐️

🏅ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
📢 አሁንም ልዩ ቅናሽ ከ #ዋናው!

👉🏾 በቀላሉ በዋናው አዲስ ቦት የስፖርት አልባሳትን በማዘዝ ልዩ የ5% ቅናሽ ያግኙ።

➡️ @WanawSportBot ⬅️

👉🏾 #እንዳያመልጥዎ፣ አሁኑኑ ይዘዙን!

🏅ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
🇪🇹 WANAW 🤝 ESFNA 🇺🇸

The 41st ESFNA 2024 ATLANTA
Festival and Sports Competition starts tomorrow!

🏅ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
🇪🇹 ዋናው 🤝 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ደጋፊዎች ጥምረት 🇪🇹

እግር ኳስን ለቱሪዝም የመጠቀም ዓላማን በማንገብ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ደጋፊዎች ጥምረት ከዋናው ስፖርት ጋር በመሆን ያዘጋጀው የጀልባ ቀዘፋ ውድድር ዛሬ በሃዋሳ ከተማ ይካሄዳል። ከውድድሩ በተጨማሪም ለኢትዮጵያ የልብ ህሙማን መርጃ ማዕከል እርዳታ የገቢ ማሰባሰቢያ በጎ ስራም ይከናወናል።

ዋናው ስፖርትም የዚህ መርሃግብር ዋና አጋር በመሆኑ የተሰማውን ኩራት ለመግለፅ ይወዳል።

Instagram | Facebook | TikTok

🏅ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
🎁 #ይገምቱ#ይሸለሙ!

🏆  በምሽቱ የ2024 አውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ማን ያሸንፋል?

🇨🇭ስዊዘርላንድ ወይስ ጣልያን 🇮🇹
🇩🇪 ጀርመን ወይስ ዴንማርክ 🇩🇰

💬 ግምትዎን #በገፃችን ኮሜንት ላይ ብቻ ያስቀምጡልን!

⚠️ የውድድሩ ህጎች፦
👉🏾 የጨዋታን አሸናፊ ሀገሮች እስከ የግብ መጠኑ #በትክክል ቀድመው የሚገምቱ #2 ተከታታዮቻችን የዋናውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማልያዎች ይሸለማሉ።
👉🏾 የዋናውን ማህበራዊ ገፆች መከተል፣ መወዳጀትና ማጋራት አይዘንጉ።
👉🏾 የተስተካከሉና ተደጋጋሚ መልሶች በፍፁም ተቀባይነት የላቸውም።

📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 09011382830910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ።

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🇪🇹 WANAW × ESCFUK 🇬🇧

የኢትዮጵያ ስፖርትና ባህል ፌደሬሽን በዩናይትድ ኪንግደም ከሐምሌ 12-14፣ 2024 የሚያዘጋጀው 12ኛው አመታዊ ፌስቲቫል ደረሰ!

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
🎁 #ይገምቱ#ይሸለሙ!

🏆  በዛሬው ምሽት የ2024 አውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ማን ያሸንፋል?

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ ወይስ ስሎቫኪያ 🇸🇰
🇪🇸 ስፔን ወይስ ጆርጂያ 🇬🇪

💬 ግምትዎን #በገፃችን ኮሜንት ላይ ብቻ ያስቀምጡልን!

⚠️ የውድድሩ ህጎች፦
👉🏾 የጨዋታን አሸናፊ ሀገሮች እስከ የግብ መጠኑ #በትክክል ቀድመው የሚገምቱ #2 ተከታታዮቻችን የዋናውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማልያዎች ይሸለማሉ።
👉🏾 የዋናውን ማህበራዊ ገፆች መከተል፣ መወዳጀትና ማጋራት አይዘንጉ።
👉🏾 የተስተካከሉና ተደጋጋሚ መልሶች በፍፁም ተቀባይነት የላቸውም።
👉🏾 አንድ ተሳታፊ ከሁለት ጊዜ በላይ አይሸለምም፡፡

📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 09011382830910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ።

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
🇪🇹⚽️ የአፍሪካ የቀድሞ ከዋክብት በዋናው ደምቀዋል ⚽️🇪🇹

የአፍሪካ ታላላቅ የቀድሞ የእግር ኳስ ተጫዋቾች በዋናው ትጥቆች ደምቀው የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ በተገኙበት የወዳጅነት ጨዋታን በዛሬው ዕለት አካሂደዋል።

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear