WANAW SPORT
10.7K subscribers
2.54K photos
53 videos
1.3K links
የስፖርት ትጥቅ አቅራቢ በኢትዮጵያ 🇪🇹 Sportswear provider in Ethiopia!

📍ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ።

📌 ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ።
加入频道
🇪🇹 #ዋናው 🤝 #አአዩስፖርትፌስቲቫል 🇪🇹

"ስፖርት ለሠላም እና ለአንድነት" - የ2016 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ፌስቲቫል ደማቅ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት።

ዋናው ስፖርት የዚህ ተጠባቂ ውድድር አጋር በመሆኑ በድጋሚ ታላቅ ኩራት ይሰማዋል።

ውድድር ካለ #ዋናው አለ!

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔥 “Sport for Peace and Unity” - #AAUSPORTFESTIVAL2024 Opening Ceremony! 🔥

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
WANAW 🤝 SHAGGAR CITY FC

መልካም የውድድር ጊዜ!

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
መልካም የጾም ወቅት ይሁንላችሁ!

ዋናው ስፖርት ለመላው የክርስትና እና የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላላቆቹ የዐብይ እና የረመዳን የጾም ወራት በሰላም አደረሳችሁ ይላል።

ጾምን በፍቅር፣ በመተሳሰብ፣ በአብሮነት ብሎም በመልካሙ ስፖርት እናሳልፍ።

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
ዋናው 🤝 የአዲስ አበባ የጤና ስፖርት ማህበር

የአዲስ አበባ የጤና ስፖርት ማህበር አመራሮችና ልዑካን ቡድን የዋናው ስፖርት ዋና መስሪያ ቤት እና የማምረቻ ስፍራዎች ጉብኝት!

ዋናው ስፖርት ለአዲስ አበባ ስፖርት ማህበር ላደረጉት መልካም ቆይታ ልባዊ ምስጋናውን ይገልፃል።

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
🇪🇹 ዋናው 🤝 ቢሾፍቱ ጤና ስፖርት ማህበር 🇪🇹

የቢሾፍቱ ከተማ ጤና ስፖርት ማህበር የበጋ የውስጥ እግር ኳስ ውድድር በቢሾፍቱ!

ውድድር ካለ #ዋናው አለ!

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
🇪🇹 ዋናው 🤝 ትግራይ ካፕ 🇪🇹

⭐️ #የ2016_ትግራይ_አንበሳ_ባንክ_ካፕ የዋናው ስፖርት የጨዋታ ኮከቦች ማብራታቸውን ቀጥለዋል! ⭐️

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
🇪🇹 WANAW 🤝 DIRE TV 🇪🇹

#ዋናው፣ የ #ዋናዎቹ ድምቀት አጋር!

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear