የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ልዑካን ቡድን እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተወካዮች ዋናው ስፖርትን ጎበኙ!
የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ልዑካን ቡድን እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሳምሶን የተመራ ቡድን የዋናው ስፖርት ዋና መስሪያ ቤትንና የማምረቻ ስፍራዎችን ተዘዋውሮ ጎብኝቷል። የልዑካን ቡድኑ ከጉብኝቱ በኋላ ባዩት ነገር እጅጉን መደሰታቸውንና ዋናው ስፖርት በስፖርት አልባሳት ኢንደስትሪው ላይ በጉልህ የሚታይ ለውጥ እንዳመጣ መመልከት መቻላቸውንም ገልፀዋል።
ዋናው ስፖርት ለአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ እና ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተወካዮች ላደረጉት መልካም ቆይታ ልባዊ ምስጋናውን ይገልፃል።
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear

⭐️ #የ2016_የኢትዮጵያ_ሴቶች_ፕሪምየር_ሊግ የ8ኛ ሳምንት የዋናው ስፖርት የጨዋታ ኮከቦች! ⭐️
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
✨ Happy International Women's Day! ✨
ዋናው ስፖርት ለብርቱ ሴት እህቶቻችን እንኳን ለዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳቹ ይላል!
#መልካምየሴቶችቀን #March8
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
ዋናው ስፖርት ለብርቱ ሴት እህቶቻችን እንኳን ለዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳቹ ይላል!
#መልካምየሴቶችቀን #March8
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
🇪🇹 #ዋናው 🤝 #አአዩስፖርትፌስቲቫል 🇪🇹
"ስፖርት ለሠላም እና ለአንድነት" - የ2016 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ፌስቲቫል ደማቅ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት።
ዋናው ስፖርት የዚህ ተጠባቂ ውድድር አጋር በመሆኑ በድጋሚ ታላቅ ኩራት ይሰማዋል።
ውድድር ካለ #ዋናው አለ!