📢 #የ2016_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ!
🇪🇹 መቻል እግር ኳስ ክለብ የፕሪሚየር ሊጉን መሪነት በድጋሚ ተረክቧል።
🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ13ኛው ሳምንት መርሃ-ግብር የ3ኛ ቀን ጨዋታዎች መቻል እና አዳማ ከተማ #ድልን ተቀናጅተዋል።
🇪🇹 በመርሃ-ግብሩ አዳማ ከተማ ሁለተኛ #ተከታታይ_ድሉን ማስመዝገብም ችሏል።
🇪🇹 መቻል 2-1 ሲዳማ ቡና
🇪🇹 አዳማ ከተማ 2-1 ባህርዳር ከነማ
Instagram | Facebook | TikTok
🏅ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear

❝ከእያንዳንዱ ስኬታማ ቡድን ጀርባ ጠንካራ መደጋገፍ አለ። ለቡድን አጋሮችዎ የጀርባ አጥንት ይሁኑ፣ ትስስርዎን ያጠናክሩ።❞
መልካም የስራ ሳምንት!
Happy Work Week!
📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ።
📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ፣ እንዲሁም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን።
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...

💪🏾 ፍልሚያው አይሏል! 💪🏾
✨ በዋናው ውብ ትጥቆች ታጅቦ የ
#13ኛው_ቢጂአይ_ኢትዮጵያ_ሚዲያ_ካፕ የእግር ኳስ ፍልሚያ ተጧጡፎ ቀጥሏል። በይፋዊ ትጥቅ አቅራቢነታችን እየኮራን በድጋሚ መልካም የውድድር ጊዜን ለተወዳዳሪዎቻችን እንመኛለን።
⚽ ውድድር ካለ #ዋናው አለ! ⚽

🔔 #ዋናው_ጠቃሚ!
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለመጀመር ምን እናድርግ?
#ክፍል_ሁለት
➍. ትክክለኛውን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አይነት ይምረጡ፡ ከግቦችዎና ምርጫዎችዎ ጋር የሚጣጣሙ እንቅስቃሴዎችን ይምረጡ። የአተነፋፈስ ስርዓትን የሚያጠናክሩ ልምምዶች (እንደ ሩጫ፣ ብስክሌት መንዳት፣ ዋና)፣ የጥንካሬ ልምምዶች (እንደ ክብደት ማንሳት)፣ የመተጣጠፍ ልምምዶች (እንደ ማሳሳብ) ወይም የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን በማጣመር የሚሰሩ ልምምዶችን ይሞክሩ።
➎. የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎን የዕለት ከዕለት ዕቅድ ይንደፉ፡ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎን ድግግሞሽ፣ ቆይታ እና መተን የሚያካትት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እቅድ ይፍጠሩ። ጉዳት እንዳይደርስብዎትና ሰውነትዎ እንዲላመድ ለማስቻልም ቀስ ብለው ጀምረው የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎን ጥንካሬና የቆይታ ጊዜን ያሳድጉ።
➏. ማሟሟቅ እና ማቀዝቀዝ አይዘንጉ፡ ከእያንዳንዱ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ክፍለ ጊዜ በፊት ጡንቻዎትን ለማሞቅ እና ሰውነትዎን ለአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለማዘጋጀት ለተወሰኑ ደቂቃዎች የማሳሳብ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ያሳልፉ። በተመሳሳይም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ካደረጉ በኋላ መተጣጠፍን ለማሻሻልና ያለውን ህመም ለመቀነስ ቆመው ማቀዝቀዝ አለብዎት።
#ይቀጥላል...

🇪🇹 ዋናው 🤝 ፈረንሳይ ለጋሲዮን እግር ኳስ ክለብ 🇪🇹
✨ ድምቅ በ #ዋናው አዲስ ትጥቅ! ✨
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
✨ ድምቅ በ #ዋናው አዲስ ትጥቅ! ✨
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
💡#ዋናው_ይወቁ!
ይህን ያውቁ ኖሯል?
🏃🏾♀ ዛሬ ሀገር አቀፍ በስፖርት ውስጥ ያሉ ሴቶች ቀን ነው! ⛹🏾♀
👉🏾 ሀገር አቀፍ በስፖርት ውስጥ ያሉ ሴቶች ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ የስፖርቱን አዎንታዊ ገፅታዎችና የስርዓተ-ፆታ እኩልነትን በሁሉም መንገድ ማስተዋወቅ ያለውን አስፈላጊነት ለማስታወስ ብሎም ለማጠናከር በማለም የሚከበር ቀን ነው።
❤️ ክብር ብዙ ፈተናዎችን ተቋቁመው ለሚያኮሩን ሴት ስፖርተኞቻችን! ❤️
💬 የእርስዎ ምርጥ ሴት ስፖርተኛ ማናት? በኮሜንት ላይ ጀግናዎን ያጋሩን!

📜 #ዋናው_ትውስታ!
የስፖርት ልብሶች ከየት ወዴት?
#ክፍል_ሶስት - የመጨረሻ ክፍል
● ከ1970ዎቹ እስከ 2000ዎቹ እንደ ቶሚ ሂልፊገር እና ራልፍ ላውረን ያሉ ዲዛይነሮች ብቅ በማለታቸው የስፖርት ልብስ ፋሽን በከፍተኛ ደረጃ ማደግን ተመልክተናል። የቱታዎች ታዋቂ የአትሌቲክስ አልባሳት መሆንንና በዕለት ከዕለት አለባበስ ዘንድ ተወዳጅነት ማግኘትንም አይተናል፣ ዛሬ ከ2000ዎቹ በኋላ ስለነበረው አስደናቂ ለውጥ እንመለከታለን።
● በ2000ዎቹ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ከጊዜ ወደ ጊዜ አስፈላጊ እየሆነ በመጣ ቁጥር የግል ዘይቤንና እሴቶችን በማንፀባረቅ በአፈፃፀም የላቁ የስፖርት ልብሶች ፍላጎት እየጨመረ ሄደ። ቀጥሎም የ #ስኒከር_ጫማዎች 2000ዎቹን አጥለቀለቁ፣ እንደ ናይክ፣ አዲዳስ እና ጆርዳን ያሉ ታዋቂ ብራንዶችም ገበያውን በፍጥነት ተቆጣጠሩ። እነዚህ የስፖርት አልባሳት ብራንዶች አክለውም ከስፖርቱ አልፈው ተደራሽነታቸውን በማስፋት በስፖርት እና ፋሽን መካከል ውህደትን በመፍጠር፣ ከፋሽን ዲዛይነሮች እና ታዋቂ ሰዎች ጋር ይበልጥ በመተባበር የተጠቃሚዎች የዕለት ከዕለት ህይወት አካልም ሆኑ።
● በአጠቃላይ እ.ኤ.አ. 2000ዎቹ ውስጥ በአካል ብቃት እንቅስቃሴ መጨመር፣ በቴክኖሎጂ እድገቶች፣ በስኒከር ባህል ማደግ፣ እና በስፖርትና ፋሽን ውህደት አማካኝነት በስፖርት ልብስ ታሪክ ውስጥ ታላቅ የለውጥ ጊዜን አሳይተውናል። እነዚህ ለውጦች ዛሬም የስፖርት አልባሳት ኢንዱስትሪውንና የተጠቃሚዎችን ምርጫዎች መቅረፅን ቀጥለዋል። የቴክኖሎጂ፣ የዘላቂነት እና የዲዛይን ጥበብ በፍጥነት መገስገስ የስፖርት አልባሳትን የወደፊት ዕጣ ፈንታ እጅጉን ብሩህ ያደርገዋል።

📢 #የዋናውን_ቦት_እየተጠቀሙ_ነው?
➡️ @WANAWSbot ⬅️
✨ በእጅግ ቀላል መንገድ የሚፈልጉትን የስፖርት ልብሶች ከ 20 ብዛት ጀምሮ በፍጥነት በ #ቴሌግራም ብቻ ይዘዙን።
👉🏾 ቦቱን በቴሌግራም ያስጀምሩ፣
👉🏾 ቅደም ተከተሉን ጠብቀው የሚፈልጉትን የስፖርት ልብስ ዓይነት ይምረጡ፣
👉🏾 የስፖርት አልባሳት ብዛትና ስልኮትን ያስቀምጡ፣ የሽያጭ ሰራተኞቻችን ባስቀመጡት ስልክ ቁጥር ደውለው የሚያስተናግዱዎት ይሆናል።
✨ ዛሬውኑ ይሞክሩት፣ ትዕዛዝዎን ያድርሱን!

🗣 #ትዝታዎን_ያጋሩን!
🌍🏆 ከተወዳጁና ተጠባቂው የአፍሪካ ዋንጫ ፍልሚያ ጋር የተያያዘ ምን የማይረሳ ትዝታ አለዎት? 🏆🌍
💬 ትውስታዎን በኮሜንት ላይ ያጋሩን!

🇪🇹 ዋናው × ኢዜአ 🇪🇹
🌍⚽ የ #2023አፍሪካዋንጫ የጨዋታ ትንታኔ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት - ኢዜአ 🌍⚽

🇪🇹 መልካም የስራ ጊዜ! 🇪🇹
ዋናው ስፖርት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ የካፍ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆነው በመመረጣቸው የተሰማውን ልባዊ ደስታ ይገልፃል።

🇪🇹✨ ከትላልቅ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች እስከ ሰፈር የጤና ቡድኖች፣ ለሁሉም የሚሆኑ ውብ የስፖርት አልባሳት! 🇪🇹✨
ይምጡ፣ ይዘዙን! እርሶም #ዋናዎቹን ይቀላቀላሉ!
📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ።
📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ፣ እንዲሁም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን።
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
ይምጡ፣ ይዘዙን! እርሶም #ዋናዎቹን ይቀላቀላሉ!
📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ።
📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ፣ እንዲሁም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን።
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
❝ስናሸንፍም ወደፊት... ስንሸነፍም ወደፊት... ሁልጊዜም ወደፊት በፅናት እንገስግስ።❞
መልካም የስራ ሳምንት!
Happy Work Week!
📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ።
📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ፣ እንዲሁም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን።
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
መልካም የስራ ሳምንት!
Happy Work Week!
📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ።
📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ፣ እንዲሁም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን።
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
🇪🇹 ዋናው x ትግራይ ካፕ 🇪🇹
⭐️ #የ2016_ትግራይ_አንበሳ_ባንክ_ካፕ የዋናው ስፖርት የጨዋታ ኮከቦች በጥቂቱ! ⭐️
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
⭐️ #የ2016_ትግራይ_አንበሳ_ባንክ_ካፕ የዋናው ስፖርት የጨዋታ ኮከቦች በጥቂቱ! ⭐️
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
🔔 #ዋናው_ጠቃሚ!
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለመጀመር ምን እናድርግ?
#ክፍል_ሶስት
❼. ወጥነት ይኑርዎት፡ ወጥነት የአካል ብቃት ግቦችን ለማሳካት ቁልፍ ነው። ምንም እንኳን ሁልጊዜም ተነሳሽነት ባይሰማዎትም መደበኛ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ለማድረግ መርሐግብር ያዘጋጁና በጥብቅ ይከተሉት። ተነሳሽነትዎን ለመጨመርም የአካል ብቃት ቡድኖችን መቀላቀል ተመራጭ ነው።
❽. በቂ ፈሳሽና ምግብ ይውሰዱ፣ በደንብ ዕረፍት ያድርጉ፡ ትክክለኛ አመጋገብ እና ፈሳሽ ለጉልበት፣ ለጡንቻ ማገገም እና አጠቃላይ ጤና አስፈላጊ ናቸው። የተለያዩ ንጥረ ነገሮችን የሚያካትት የተመጣጠነ ምግብ ይመገቡ፣ ከአካል ብቃት እንቅስቃሴ በፊት፣ ወቅት እና በኋላ ብዙ ውሃ ይጠጡ። በስፖርት እንቅስቃሴዎች መካከል በቂ ዕረፍት በማድረግም ሰውነትዎ እንዲጠግንና እንዲገነባ ዕድል ይስጡት።
❾. ለውጥዎን በደንብ ይከታተሉ፡ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎን ይመዝግቡ፣ ያከናወኗቸውን ልምምዶች፣ ያነሷቸውን ክብደቶች፣ የሮጧቸውን ርቀቶች ወይም ሌሎች ተዛማጅ መለኪያዎችን በመመልከት በመደበኛነት እድገትዎን ይገምግሙ፣ እንደ አስፈላጊነቱም በአካል ብቃት ፕሮግራምዎ ላይ ማስተካከያ ያድርጉ።
👉🏾 #ያስታውሱ፣ ለአካል ብቃት ደረጃዎ ተስማሚ በሆነ የእንቅስቃሴ መጠን መጀመር እና ቀስ በቀስ ማሻሻል አስፈላጊ ነው። በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ወቅት ምንም አይነት ስጋት ወይም ህመም ካጋጠመዎት የጤና ባለሙያን ማማከር አይዘንጉ።