#Ethiopia 🇪🇹
የሴቶችን አቅም እንደግፍ ፤ ለውጥን እናፋጥን በሚል መርህ ለሚከናወነው የ2016 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ሩጫ በእቴጌ መነን የሴቶች አዳሪ ት/ቤት የግንዛቤ ማስጨበጫ እና ማነቃቂያ ፕሮግራም ተካሄደ፡፡
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሴቶችን አበርክቶ እና ስኬት እወቅና እና ክብር ለመስጠት በየአመቱ ከሚከበረው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ጋር በተያያዘ የሴቶች ብቻ የ5ኪ.ሜ. ሩጫ ያካሂዳል፡፡
ከዚሁ ጋር በተያያዘ ሴቶችን ማበረታታት ከተማሪ ሴቶች ለመጀመር በየአመቱ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሚያዘጀው የት/ቤት ዝግጅት የሴቶች ብቻ አዳሪ ት/ቤት በሆነው እቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ ት/ቤት የተለያዩ እንግዶዎች በተገኙበት ተካሂዶል።
በዝግጅቱ ላይ ተማሪዎች የተለያዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ያደረጉ ሲሆን ፤ ተማሪዎች የዱላ ቅብብል አስተማሪዎችና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ደግሞ የሩጫ ውድድር አድርገው አሸናፊዎች ሽልማት አግኝተዋል፡፡
ውድድሩ የፊታችን መጋቢት 8 ቀን 2016 ዓ. ም መነሻ እና መድረሻውን አትላስ አደባባይ በማድረግ ይከናወናል፡፡
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ኔትፍሊክስ የሲቲን ሶስትዮሽ ዋንጫ ዘጋቢ ፊልም ያዘጋጃል !
ማንችስተር ሲቲ የባለፈው አመት የሶስትዮሽ ዋንጫ ስኬታቸውን የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም እንዲሰራ መብቱን ለግዙፉ የሚዲያ ተቋም ኔትፍሊክስ መሸጣቸው ተገልጿል።
ኔትፍሊክስ የሚያዘጋጀው ዘጋቢ ፊልሙ በማንችስተር ሲቲ የሶስትዮሽ ዋንጫ ስኬት ጉዞ ያልታዩ ክስተቶችን አካቶ በስድስት ክፍሎች ለእይታ እንደሚቀርብ ተነግሯል።
ዘጋቢ ፊልሙ " የሶስትዮሽ አሸናፊዎች " በሚል ርዕስ በሚቀጥለው ወር ለእይታ እንደሚቀርብ ተነግሯል።

" ሻምፒየንስ ሊግ አሁን ከባድ ሆኗል " ጋርዲዮላ
የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር ለማሸነፍ ከባድ እየሆነ መምጣቱን ከነገው የ ኮፐንሀገን ጨዋታ በፊት በሰጡት አስተያየት ተናግረዋል።
አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ምን አሉ ?
- " ሻምፒየንስ ሊግ የበለጠ ከባድ እየሆነ መጥቷል ቡድኖቹም አሰልጣኞችም የተሻሉ ናቸዉ ባርሴሎና ከነበርኩበት ጊዜ የበለጠ አሁን አስቸጋሪ ሆኗል።
- ዋንጫውን ስለማሸነፍ ማሰብ ጥሩ ነው ነገርግን አሁን የምንፈልገው ሩብ ፍፃሜ መድረስ ነው ፣ ኮፐንሀገንን ማክበር አለብን ነገ ምንም ሊፈጠር ይችላል።
- ባለፈው አመት ኮፐንሀገን ለእኛ ከባድ ነበሩ አሁን በተመሳሳይ አሰልጣኝ ነው የቀረቡት ጠንካራ አጥቂ አላቸው በጥሩ ሁኔታም ይከላከላሉ።
- ጃክ ግሪሊሽ ከነገው ጨዋታ ውጪ ነው ለምን ያህል ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ አላውቅም።" ሲሉ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል።

" በድጋሜ ሁሉንም ዋንጫዎች ማሸነፍ እፈልጋለሁ " ሀላንድ
ኖርዌያዊው አጥቂ ኤርሊንግ ሀላንድ በዘንድሮው የውድድር አመት እንደ አምናው ሁሉ ሁሉንም ዋንጫዎች ከማንችስተር ሲቲ ጋር ማሸነፍ እንደሚፈልግ በሰጠው አስተያየት ተናግሯል።
" በ 23ዓመቴ ወደዚህ መጥቼ ሁሉንም ነገሮች ማሸነፍ ችያለሁ " ያለው ኤርሊንግ ሀላንድ " በዚህ አመትም ሁሉንም ዋንጫዎች በድጋሜ ማሸነፍ እፈልጋለሁ አሁን የሚሰማኝ ይህ ነው።"ሲል ተደምጧል።
በማንቹኒያን ደርቢ ስለሳተው ግብ ያነሳው ሀላንድ " ሁሉም ሰው ብዙ ግብ አስቆጣሪ እንደሆንኩ እያወራ ነው ነገርግን የሳትኩት የምንግዜም ምርጡን የግብ እድል ነው ማሻሻል አለብኝ።"ብሏል።

አንደርሰን ታሊስካ ለረጅም ጊዜ በጉዳት ይርቃል !
የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ናስር የፊት መስመር ተጨዋች አንደርሰን ታሊስካ ያጋጠመው ጉዳት ከባድ መሆኑ ተገልጿል።
ብራዚላዊው ተጨዋች አንደርሰን ታሊስካ በጉዳቱ ምክንያት እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ከሜዳ እንደሚርቅ በማህበራዊ ትስስር ገፁ በይፋ አስታውቋል።
አንደርሰን ታሊስካ በዚህ የውድድር አመት ለአል ናስር በሊጉ ተሰልፎ በተጫወተባቸው አስራ ሰባት ጨዋታዎች አስራ ስድስት ግቦች ሲያስቆጥር አራት አመቻችቶ አቀብሏል።

" ማድሪድን ለማሰናበት አስበን ነው የምንሄደው " ዳኒ ኦልሞ
የጀርመኑ ክለብ ሌፕዚግ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ዳኒ ኦልሞ ቡድናቸው ወደ ሳንቲያጎ በርናቦ ስታዲየም የሚጓዘው ሪያል ማድሪድን ከሻምፒየንስ ሊግ ለማሰናበት መሆኑን ተናግሯል።
ዳኒ ኦልሞ በንግግሩም " ወደ ሳንቲያጎ በርናቦ ስታዲየም የምናመራው ሪያል ማድሪድን ከሻምፒየንስ ሊጉ ማሰናበት እንደምንችል እያሰብን ነው ፣ ብችል ቪንሰስን ከቡድናቸው እቀንሰው ነበር ተፅዕኖ ፈጣሪ ተጨዋች ነው።"በማለት ተናግሯል።
የሁለቱ ክለቦች የጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ጨዋታ ከሳምንት በፊት ተደርጎ ሪያል ማድሪድ 1ለ0 ማሸነፉ አይዘነጋም።

Forwarded from WANAW SPORT
TIKVAH-SPORT
የመድፈኞቹ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል❓ በአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የሚመራው የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የወርሀ የካቲት የወሩ ምርጥ ተጨዋች አራት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል። በዚህም መሰረት ማርቲን ኦዴጋርድ ፣ ቡካዩ ሳካ ፣ ዴክላን ራይስ እና ካይ ሀቨርትዝ በእጩነት መቅረብ የቻሉ ተጨዋቾች ናቸዉ። @tikvahethsport @kidusyoftahe
ቡካዩ ሰካ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ተብሏል !
በአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የሚመራው የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የወርሀ የካቲት የወሩ ምርጥ ተጨዋቻቸውን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት እንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጨዋች ቡካዩ ሳካ የአርሰናል የየካቲት ወር ምርጥ ተጨዋች በመሆን በአብላጫ ድምፅ መመረጥ ችሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የሚመራው የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የወርሀ የካቲት የወሩ ምርጥ ተጨዋቻቸውን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት እንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጨዋች ቡካዩ ሳካ የአርሰናል የየካቲት ወር ምርጥ ተጨዋች በመሆን በአብላጫ ድምፅ መመረጥ ችሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ሊዮኔል ሜሲ በኦሎምፒክ ውድድር ይሳተፋል ?
አርጀንቲናዊው የስምንት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊ ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ በቀጣዩ የ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድር ሊሳተፍ እንደሚችል ተገልጿል።
የአርጀንቲና ኦሎምፒክ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዣቪየር ማሼራኖ ሊዮኔል ሜሲ በፓሪሱ ኦሎምፒክ ውድድር እንዲሳተፍ ጥያቄ እንደቀረበለት ገልጿል።
" ከሊዮኔል ሜሲ ጋር ተነጋግሪያለሁ በኦሎምፒክ ውድድር እንዲሳተፍ ጋብዘነዋል በተጨማሪም በቀጣይ ለመነጋገር ተስማምተናል።" ሲል አሰልጣኝ ዣቪየር ማሼራኖ ተናግሯል።