#Ethiopia🇪🇹
ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ በ ኩዌት ሊግ ውድድሮችን ለመምራት ዛሬ ወደ ስፍራው ያቀናሉ ።
የ ኩዌት እግር ኳስ ማህበር ሰሞኑን ለ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በጻፈው ደብዳቤ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ ከ ህዳር 23 እስከ ታህሳስ 4 በ Kuwait STC premier league የሚደረጉ ጨዋታዎችን የ VAR እና የሜዳ ውስጥ ዳኛ ሆነው ውድድሮችን እንዲመሩ በጠየቁት መሰረት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጥያቄውን መቀበል ፌዴሬሽኑ አሳውቋል ።
ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማም ዛሬ ማምሻውን ወደ ስፍራው እንደሚያመሩ #EFF አሳውቋል ።
#CentralHotelHawassa
#Betika
@tikvahethsport @kidusyoftahe

" የ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አጥቅቶ የሚጫወት ቡድን ነው "
የ ኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት ብሄራዊ ቡድናችን በነገው ዕለት ለ ኮስታሪካ ከ 20 ዓመት አለም ዋንጫ የ ሶስተኛ ዙር የመጀመሪያ የማጣርያ ውድድር ጨዋታውን ቦትስዋና ላይ #ነገ የሚያደርግ ይሆናል ።
የ ቦትስዋና ከ 20ዓመት በታች አሰልጣኟ ታፋዊዋ ጋብዌሌ ቡድናቸው አሸንፍው ለመውጣት የተቻላቸውን እንደሚያደርጉ ገልፃለች ።
" ጥሩ ነገር ተጋጣሚያችን የ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን ማወቃችን ነው ፣ ጥሩ ቡድን እና አጥቅቶ የሚጫወት ብሄራዊ ቡድን ነው ።
ሆኖም ግን ከተጋጣሚያችን የተሻልን ነን ብለን እናምናለን ፣ ጥሩ ውጤት ይዘን የመልሱን ጨዋታ ኢትዮጵያ ላይ ለማድረግ ጥሩ ፉክክር እናደርጋለን " ሲሉ አሰልጣኟ ተናግረዋል ።
የ ኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከ ምስራቅ አፍሪካ ሻምፒዮና መልስ መቀመጫውን የ ካፍ ልህቀት ማዕከል በማድረግ ለጨዋታው ከፍተኛ ዝግጅት ሲያደርጉ መቆየታቸው ይታወቃል ።
መልካም እድል ለብሄራዊ ቡድናችን !

ተጠናቀቀ | ሀድያ ሆሳዕና 0 - 1 አዲስ አበባ ከተማ
⚽ ሪችሞንድ ኦዶንግ
#Betika
#CentralHotelHawassa
@tikvahethsport @kidusyoftahe
⚽ ሪችሞንድ ኦዶንግ
#Betika
#CentralHotelHawassa
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ ጦና ንቦቹ እና አፄዎቹ አቻ ወጥተዋል !
የ ፕርሚየር ሊጉ አናት ላይ የሚገኙትን ሁለቱን ክለቦች ያገናኘው ተጠባቂ መርሐ ግብር ያለ ምንም ግብ በ አቻ ውጤት ተገባዷል ።
• ወላይታ ድቻዎች ያለ መሸነፍ ጉዟቸውን ሲያስቀጥሉ ባለፉት አራት ጨዋታዎች ሙሉ ሶስት ነጥብ መያዝ ችለዋል ።
• የአምናው ሻምፒዮኖች ፋሲል ከተማዎች ወደ አሸናፊነት መመለስ ሲከብዳቸው ባለፉት ሶስት ጨዋታዎች አላሸነፉም ።
• ሁለቱ ቡድኖች በተገናኙበት ያለፉት አምስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ መጠናቀቅ ችሎ ነበር ።
• የ ጦና ንቦቹ ሊጉን በ አስራ ሶስት ነጥቦች ሲመሩ አፄዎች በ አስራ አንድ ነጥብ ተከታዩን ሁለተኛ ደረጃ ይዘው ይገኛሉ ።

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከድል መልስ በቦሌ አየር ማረፊያ አቀባበል ተደርጎለታል ።
ለቡድኑ የኢትዮጵያ ኩራት የሆናችሁ ጀግኖች ኮርተንባችኃል በማለት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኘሬዚዳንት አቶ ኢሣያስ ጅራ ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እና የቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እና የከፍተኛ ሊግ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አሊሚራህ ሙሐመድ ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እና የብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ኢብራሂም ሙሐመድ እንዲሁም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ፀሐፊ አቶ ባሕሩ ጥላሁን በቦሌ አየር ማረፊያ በመገኘት የአበባ ጉንጉን ሰጦታ በመስጠት አቀባበል እንደተደረገላቸው #EFF አስነብቧል ።

ፈረሰኞቹ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አግኝተዋል !
በ ምክትል አሰልጣኛቸው ዘሪሁን ሸንገታ እየተመሩ ወደ ሜዳ የገቡት ቅዱስ ጊዮርጊሶች የውድድር ዓመቱን ሁለተኛ ድል አስመዝግበዋል ።
• ፈረሰኞቹ በ እስማኤል ኦሮ ሁለት ጎሎች ታግዘው ሀዋሳ ከተማን 2 ለ 1 አሸንፈዋል ።
• አዲስአለም ተስፋዬ የ ሀዋሳዎችን ብቸኛ ግብ ከመረብ ማሳረፍ የቻለው ተጫዋች ነው ።
• አቤል ያለው በጨዋታው ጊዮርጊሶች ላስቆጠሩት ሁለት ጎሎች አመቻችቶ ማቀበል ችሏል ።
• ፈረሰኞቹ በውድድር ዓመቱ በ ፕርሚየር ሊጉ ሽንፈት ያልገጠማቸው ብቸኛው ክለብ ነው ።
• በ አሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ የሚመሩት ሀዋሳ ከተማዎች ባለፉት ሶስት ጨዋታዎች ሶስት ነጥብ ማሳካት አልቻሉም ።
• ፈረሰኞች ባለፉት ስድስት ጨዋታዎች ሽንፈት አልገጠማቸውም ።
• ቶጓዊው የፈረሰኞቹ የፊት መስመር አጥቂ እስማኤል ኦሮ ጎሮ በአምስት ጎሎች የ ሊጉን ከፍተኛ ግብ አግቢነት መምራት ጀምሯል ።
• ውጤቱን ተከትሎ ፈረሰኞቹ በ አስር ነጥብ ደረጃቸውን ወደ ሶስት ከፍ ማድረግ ችለዋል ።
• ሽንፈት የገጠማቸው ሀዋሳ ከተማዎች በ ሰባት ነጥብ አስረኛ ደረጃ ላይ ለመቀመጥ ተገደዋል ።
• በቀጣይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ እንዲሁም ሀዋሳ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ በሰባተኛው ሳምንት ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል ።

ተጠናቀቀ | ሲዳማ ቡና 1-1 አዳማ ከተማ
⚽️ ግርማ በቀለ ⚽️ አማኑኤል ጎበና
#CentralHotelHawassa
#Betika
@tikvahethsport @kidusyoftahe
⚽️ ግርማ በቀለ ⚽️ አማኑኤል ጎበና
#CentralHotelHawassa
#Betika
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Ethiopian_PremierLeague
የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ በምስሉ ላይ ተያይዟል ።
#Betika
#CentralHotelHawassa
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ በምስሉ ላይ ተያይዟል ።
#Betika
#CentralHotelHawassa
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ አፍሪካ ዋንጫ ወደ ካሜሩን ለመጓዝ ምን ያስፈልጋል ?
የ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከ ሲሳይ አድርሴ ፕሮሞሽን ጋር 500 ደጋፊዎችን ወደ ካሜሩን ይዞ ለመሄድ በ አሁን ሰዓት በሸራተን አዲስ ሆቴል ስምምነት ፈፅመዋል ።
በጋዜጣዊ መግለጫ ምን ተባለ ?
• አንድ ተጓዥ ለ አስር ቀናት ቆይታ 55,223.00 ብር መክፈል ሲጠበቅበት የ አውሮፕላን ፣ የምግብ እና ማረፊያ ፣ የሎካል ትራንስፖርት ፣ እና የስታዲየም መግቢያ ወጪን የሚሸፍን ይሆናል ።
• በዚህ ጉዞ ላይ ሀያ አምስት ጋዜጠኞች በ #ነፃ የሚጓዙ ሲሆን ወጪያቸው በ ስፖንሰር አድራጊ ድርጅቶች እንደሚሸፈን ተገልጿል ።
• በዚህ ወቅት አለም 'እንኳን ደጋፊዎች ብሔራዊ ቡድኑም ላይጓዝ ይችላል' በሚልበት ወቅት በ500 ደጋፊዎች ታጅበን ወሬዎቹ #ሐሰት መሆናቸውን እናሳያለን ፤ ኢትዮጵያንም በበጎ መልኩ እናስተዋውቃለን ።
• አለም ስለ ኢትዮጵያ ኳስ የሚያወራበትን መድረክ መፍጠር ዋነኛው አላማ ነው ።
• የሚጓዙ ደጋፊዎች ሀገራችንን በተሻለ መልኩ የሚያስተዋውቁበት እና የ ምዕራብያውያንን የተሸንሸዋረረ ዕይታ የምንቀይርበት ይሆናል ።
የ ካሜሩኑ የ አፍሪካ ዋንጫ ከ ጥር አንድ ጀምሮ መካሄዱን ይጀምራል ።

ተጠናቀቀ | ፋሲል ከነማ 4-0 ሲዳማ ቡና
⚽️ ዓለምብርሃን ይግዛው
⚽️ አምሳሉ ጥላሁን
⚽️ ኦኪኪ አፎላቢ
⚽️ በረከት ደስታ
#Betika
#CentralHotelHawassa
@tikvahethsport @kidusyoftahe
⚽️ ዓለምብርሃን ይግዛው
⚽️ አምሳሉ ጥላሁን
⚽️ ኦኪኪ አፎላቢ
⚽️ በረከት ደስታ
#Betika
#CentralHotelHawassa
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ተጠናቀቀ | ባህር ዳር ከተማ 3-1 ወላይታ ድቻ
⚽️ ⚽ፍፁም ዓለሙ ⚽️ምንይሉ ወንድሙ
⚽️ ዓሊ ሱሌይማን
#Betika
#CentralHotelHawassa
@tikvahethsport @kidusyoftahe
⚽️ ⚽ፍፁም ዓለሙ ⚽️ምንይሉ ወንድሙ
⚽️ ዓሊ ሱሌይማን
#Betika
#CentralHotelHawassa
@tikvahethsport @kidusyoftahe