አርሰናል ተጨዋቹ ልምምድ አልሰራም !
የመድፈኞቹ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ዴክላን ራይስ እስካሁን ልምምድ አለመስራቱን አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ገልጸዋል።
ዴክላን ራይስ በእሁዱ የአርሰናል ጨዋታ መድረሱን “ እስካሁን እርግጠኛ አይደለንም “ ሲሉ ሚኬል አርቴታ ተናግረዋል።
ተጨዋቹ በሳምንቱ አጋማሽ በጉዳት ምክንያት ከኢንተር ሚላን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ውጪ መሆኑ አይዘነጋም።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

“ የኛን ያህል ማሸነፍ የሚፈልግ የለም “ አርቴታ
የመድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የቡድናቸውን ያህል ማሸነፍ የሚፈልግ እንደሌለ በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።
“ የእኛን ያህል ማሸነፍ የሚፈልግ የለም “ ያሉት ሚኬል አርቴታ ነገሮች እንዲስተካከሉ እንደ አምናው ዱባይ ለሳምንት አንሄድም ብለዋል።
ቡድኑ ባለፈው አመት ከነበረበት አስር እጥፍ የተሻለ ስለመሆኑ የገለፁት አርቴታ “ ነገርግን ማሸነፍ አለብን ጉዳዩ ዱባይ የመሄድ ከሆነ ግን ለሁለት ቀን መሄድ እንችላለን " ብለዋል።
" ከእኔ በላይ ማንም ማሸነፍ የሚፈልግ የለም ከተጨዋቾቹ በላይ ማንም የሚሰራ የለም ሌሎች ሊያወሩት ይችላሉ የምንሰራው ግን እኛ ነን።" አርቴታ

ሲቲ የተጫዋቹን ግልጋሎት አያገኝም !
ማንችስተር ሲቲ ነገ ከብራይተን ጋር በሚያደርገው የሊግ መርሐግብር የጃክ ግሪሊሽን ግልጋሎት እንደማያገኝ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ አረጋግጠዋል።
“ ጃክ ግሪሊሽ ለነገው ጨዋታ ብቁ አይደለም “ ያሉት ፔፕ ጋርዲዮላ ለእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን መጠራቱ እንዳልገባቸው ገልጸዋል።
ጃክ ግሪሊሽን ለብሔራዊ ቡድኑ ለምን እንደመረጡ መጠየቅ ያለባቸው አሰልጣኙ እንጂ እኔ አይደለሁም ሲሉ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል።

“ ልንፈታቸው የሚገቡ ችግሮች አሉብን “ ጋርዲዮላ
ተከታታይ ሶስት ጨዋታዎችን የተሸነፉት ማንችስተር ሲቲዎች አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በቀጣይ እረፍት ችግሮቻቸውን እንደሚፈቱ ገልጸዋል።
ስለ ገጠማቸው ሶስት ተከታታይ ሽንፈት ሀሳባቸውን የተጠየቁት ፔፕ ጋርዲዮላ “ በተለያዩ ውድድሮች ነው “ ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።
“ ከተሸነፍንባቸው ጨዋታዎች ጥሩ ያነበርነው በበርንማውዝ ጨዋታ ብቻ ነበር " ያሉት አሰልጣኙ በቀሪዎቹ ጥሩ እንቅስቃሴ አድርገናል ብለዋል።
“ በቀጣይ የሀገራት ጨዋታ እረፍት ልንፈታቸው የሚገቡ ችግሮች አሉን።“ ሲሉ ፔፕ ጋርዲዮላ ጨምረው ተናግረዋል።
አሰልጣኙ አክለውም የነገ የሊጉ ተጋጣሚያቸው ብራይተን ድንቅ ቡድን መሆኑን በመግለፅ " እነሱ የሚጫወቱበት መንገድ አስደንቆኛል " ብለዋል።

💫ከዳር እስከ ዳር አስተማማኙን ኔትወርካችንን እያሰፋን ወደ እናንተ እየቀረብን ነው!🙌👏ከአስተማማኙ ኔትወርካችን ጋር አሁንም በአብሮነት ወደፊት!
አስተማማኙን ኔትወርክ ዛሬውኑ እንቀላቀል!
የቴሌግራም ቦታችንን https://yangx.top/official_safaricomet_bot በመጠቀም የአየር ሰዓት ወይንም ልዩ ልዩ ጥቅሎችን እንግዛ!
#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit
#Furtheraheadtogether

Forwarded from WANAW SPORT
📞 #Wanaw_8289 📞
📢 ሄሎ፣ ጤና ይስጥልኝ፣ ዋናው ስፖርት... ምን እንታዘዝ?
👉🏾 ወደ 8289 ደውለው ዋናው ሲሉ ምን አይነት ድካም እንደሚቀንስልዎ ያውቃሉ?
• ያዘዙት ማሊያ መድረስ አለመድረሱን ማወቅ ይችላሉ።
• አዲስ ማሊያ ማዘዝ ይችላሉ።
• የፈለጉትን መረጃ ማግኘት፣ ከእርስዎ ሚጠበቀው አንድ ሄሎ ብቻ ነው፡፡
Contact us!
📞 8289
Follow Us
Instagram | Facebook | TikTok |Website | X | Youtube| Telegram
🏅 ዋናው ወደፊት...

“ በቀጣይ ዩናይትድን ማሰልጠን እፈልጋለሁ “ ቫን ኔስትሮይ
ቀያይ ሴጣኖቹን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት እየመራ የሚገኘው ሩድ ቫን ኔስትሮይ በቀጣይ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ የመሆን ህልም እንዳለው ገልጿል።
" ወደፊት ማንችስተር ዩናይትድን በዋና አሰልጣኝነት የመምራት ፍላጎት አለኝ " ሲል ቫን ኔስትሮይ ተናግሯል።
“ ኮቢ ማይኖ እየተሻሻለ ነው ነገርግን አሁንም ተጨማሪ ጊዜ ያስፈልገዋል እስካሁን ከቡድኑ ጋር አይደለም።“ ቫን ኔስትሮይ
ሩድ ቫን ኔስትሮይ አክሎም በማንችስተር ዩናይትድ ያለውን ሁኔታ ለማረጋጋት ጥሩ ውጤቶችን ማስመዝገብ አስፈላጊ መሆኑን ገልጿል።

ሩበን ኔቬስ ለወራት ከሜዳ ይርቃል !
የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ሂላል የመሐል ሜዳ ተጨዋች ሩበን ኔቬስ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት የቀዶ ጥገና ህክምና እንደተደረገለት ተገልጿል።
ይህንንም ተከትሎ ፖርቹጋላዊው የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ሩበን ኔቬስ ለቀጣዮቹ ሁለት ወራት ከሜዳ እንደሚርቅ ክለቡ አሳውቋል።
አል ሂላል በቀጣዮቹ ሁለት ወራት በሁሉም ውድድሮች አምስት ጨዋታዎችን የሚያደርግ ሲሆን በነዚህ ጨዋታዎች የተጨዋቹን ግልጋሎት የማያገኙ ይሆናል።

አል ሂላል መሪነቱን አጠናክሯል !
በሳውዲ አረቢያ ሊግ አስረኛ ሳምንት መርሐ ግብር አል ሂላል ከአል ኢቲፋቅ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የአል ሂላልን የማሸነፊያ ግብ ሚትሮቪች ፣ ማልኮም እና ኳታኒ ከመረብ ሲያሳርፉ ለአል ኢቲፋቅ ቪቲኒሆ አስቆጥሯል።
አል ሂላል በውድድር ዘመኑ ካደረጋቸው አስር ጨዋታዎች ዘጠኙን ሲያሸንፍ በአንዱ አቻ ተለያይቷል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣ አል ሂላል :- 28 ነጥብ
1️⃣1️⃣ አል ኢቲፋቅ :- 11 ነጥብ

የቀድሞ የሲቲ ተጨዋች በሀላፊነት ተሾመ !
ሰርቢያዊ የቀድሞ የማንችስተር ሲቲ ተጨዋች አሌክሳንደር ኮላሮቭ የሀገሩ ሰርቢያ ከ 21ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾሟል።
አሌክሳንደር ኮላሮቭ ብሔራዊ ቡድኑን እስከ 2027 ከ 21ዓመት በታች የአውሮፓ ዋንጫ ውድድር መጨረሻ ድረስ እንደሚመራ ተገልጿል።
የ 38ዓመቱ ኮላሮቭ #ከአስራ_አንድ ቀናት በኋላ ቡድኑ ከቱርክ የ 21ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚያደርገው ጨዋታ የሚመራ ይሆናል።

የሊቨርፑል የወሩ ምርጥ ተጨዋች ታውቋል !
በአሰልጣኝ አርኔ ስሎት የሚመራው የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የወርሀ ጥቅምት የወሩ ምርጥ ተጨዋቻቸውን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ግብፃዊው የፊት መስመር ተጨዋች መሐመድ ሳላህ የሊቨርፑል የወርሀ ጥቅምት የወሩ ምርጥ ተጨዋች በመሆን በአብላጫ ድምፅ መመረጥ ችሏል።
“ ቡድኑ ጥሩ ሲንቀሳቀስ እና ጨዋታዎችን ሲያሸንፍ ጥሩ ስሜት አለው አስፈላጊው ነገር እሱ ነው ቡድኑ ሳያሸንፍ እኔ ጥሩ ብጫወት ደስተኛ አልሆንም።"ሲል ሳላህ ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

አል ነስር ድል አድርጓል !
በሳውዲ አረቢያ ሊግ አስረኛ ሳምንት መርሐ ግብር አል ነስር ከአል ሪያድ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የአል ነስርን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ሳዲዮ ማኔ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ባለፉት አምስት ጨዋታዎች ያስቆጠረው ግብ ብዛት አንድ ነው።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
3️⃣ አል ነስር :- 22 ነጥብ
7️⃣ አል ሪያድ :- 14 ነጥብ

የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች !
10:00 ሪያል ማድሪድ ከ ኦሳሱና
11:30 ሜንዝ ከ ዶርትመንድ
11:30 ሴንት ፓውሊ ከ ባየር ሙኒክ
12:00 ዌስትሀም ዩናይትድ ከ ኤቨርተን
2:00 ካግሊያሪ ከ ኤሲ ሚላን
2:30 ብራይተን ከ ማንችስተር ሲቲ
4:45 ጁቬንቱስ ከ ቶሪኖ
5:00 ሊቨርፑል ከ አስቶን ቪላ
🔴 የዛሬው የይግምቱ ሽልማታችን የሪያል ማድሪድ ፣ ማንችስተር ሲቲ እና ሊቨርፑል ጨዋታዎች ናቸው።
🔴 የዛሬ ሽልማቶቻችን 9:00 ፣ 1:00 ፣ 4:00 ሰዓት ላይ ወደ ቤተሰቦቻችን የሚደርሱ ይሆናል።
🔴 መገመት የሚቻለው በተጠቀሱት ሰዓቶች ላይ ብቻ ነው።

“ አላማችን በድጋሜ ሻምፒየንስ ሊግ መሳተፍ ነው “ ኡናይ ኤምሬ
የአስቶን ቪላው ዋና አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ ቡድናቸው በዚህ አመት አላማው በድጋሜ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎ ቦታን ማግኘት እንደሆነ ገልጸዋል።
ቡድናቸው እያደረገ በሚገኘው ነገር ደስተኛ መሆናቸውን የገለፁት አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ “ ባለፈው አመት ስኬታማ ነበር “ ሲሉ “ በዚህ አመት አላማችን በድጋሜ ሻምፒየንስ ሊግ መሳተፍ ነው “ ብለዋል።
" በየአመቱ ከሊቨርፑል ጋር በምናደርጋቸው ጨዋታዎች ተፎካክረናቸዋል ነገርግን ሁልጊዜም ይበልጡናል አሁን ከእነሱ ጋር በመጫወት ያለንበትን ደረጃ ማየት አለብን።" ኤምሬ

ዳረን ፍሌቸር የጨዋታ ቅጣት ተጥሎበታል !
የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ቡድን አባል ዳረን ፍሌቸር ከእንግሊዝ ኤፍኤ የሶስት ጨዋታዎች ቅጣት እንደተጣለበት ተገልጿል።
አሰልጣኙ ቅጣቱ የተጣለበት ክለቡ ብሬንትፎርድን ባሸነፈበት ጨዋታ ከዳኞች ጋር ያልተገቡ ቃላትን ተጠቅሞ ተነጋግሯል በሚል መሆኑ ተዘግቧል።
የ 40ዓመቱ ዳረን ፍሌቸር በሰዓቱ ከዳኞች ጋር መነጋገሩን ቢያምንም ስድብ ተሳድቧል መባሉን ግን እንደማይቀበል አሳውቋል።
ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣይ የቅጣት ውሳኔውን ይግባኝ ይጠይቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነግሯል።
ቅጣቱ የሚፀና ከሆነ ዳረን ፍሌቸር በነገው ጨዋታ እንዲሁም በአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎች የማይገኝ ይሆናል።

" ችግሩ እኔ ከሆንኩ ለመልቀቅ ዝግጁ ነኝ " ዲ ዘርቢ
የፈረንሳዩ ክለብ ማርሴይ ዋና አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ የክለቡ አንዱ ችግር ከሆኑ ሀላፊነታቸውን ለመልቀቅ ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል።
አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ቡድኑ ትናንት ምሽት በኦዤር ከደረሰበት ሽንፈት በኋላ በሰጡት ቃል " የክለቡ ችግር እኔ ከሆንኩ ለመልቀቅ ዝግጁ ነኝ።" ብለዋል።
ለምሽቱ ሽንፈት አላስፈላጊ ሰበብ መስጠት እንደማይፈልጉ የገለፁት አሰልጣኙ " እየተፈጠሩ ካሉ ነገሮች መሸሽ አልችልም እውነታውን መቀበል አለብኝ።" ሲሉ ተናግረዋል።
በሮበርቶ ዲ ዘርቢ የሚመሩት ማርሴዎች በሊጉ ካደረጓቸው አስራ አንድ ጨዋታዎች #ሀያ ነጥቦችን በመሰብሰብ ከመሪው ፒኤስጂ በስድስት ነጥብ ዝቅ ብለው ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።

Forwarded from HEY Online Market
Tab A9+ , 128GB, 29,999 Birr
Tab A8, 64GB , 31,000 Birr
Tab S6 lite, 64GB, 40,000 Birr
Contact us:
0936222222 @heymobile1
0925927457 @eBRO4
@Heyonlinemarket
Tab A8, 64GB , 31,000 Birr
Tab S6 lite, 64GB, 40,000 Birr
Contact us:
0936222222 @heymobile1
0925927457 @eBRO4
@Heyonlinemarket
⚡በዕለታዊ የዳታ ጥቅሎች በፈጣኑ ኢንተርኔት የፈለግነውን ፊልም እየኮመኮምን ፈታ እንበል! 🥳
M-PESA ላይ ስንገዛ ሁሉም ቅናሽ አላቸው!
በልዩ ልዩ አማራጮች የቀረበልንን የሳፋሪኮም የኢንተርኔት ጥቅል የM-PESA Appን በመጠቀም አሁኑኑ እንግዛ! በአስተማማኙ ኔትወርክ ዳታ እንንበሽበሽ!
🔗የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ: https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle
የቴሌግራም ቦታችንን https://yangx.top/official_safaricomet_bot በመጠቀም የአየር ሰዓት ወይንም ልዩ ልዩ ጥቅሎችን እንግዛ!
ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://yangx.top/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!
#MPESASafaricom
#SafaricomEthiopia
#1wedefit

" በሮናልዶ ብቃት ደስተኛ ነኝ " ስቴፋኖ ፒዮሊ
የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ነስር ዋና አሰልጣኝ ስቴፋኖ ፒዮሊ ክርስቲያኖ ሮናልዶ እያሳየ በሚገኘው ብቃት ደስተኛ መሆናቸውን ተናግረዋል።
አሰልጣኙ ከትናንቱ የቡድናቸው ድል በኋላ በሰጡት አስተያየት ሮናልዶ ግብ ባይስቆጥርም " በእሱ ብቃት ደስተኛ ነኝ " ብለዋል።
" እሱ ለቡድናችን ትልቅ ጥቅም ይሰጣል " ያሉት አሰልጣኙ " እሱ ግቦችን የማስቆጠር ችግር የለበትም በቀጣይ ጨዋታ እንደሚያስቆጥር እንተማመንበታለን " ሲሉ ተደምጠዋል።

" ከሽልማቱ በፊት ምንም አልተነገረኝም " ሮድሪ
የዘንድሮው የባሎን ዶር አሸናፊ ተጨዋች ሮድሪ ከሽልማቱ አዘጋጅ ፍራንስ ፉትቦል ጋር ቃለ መጠይቅ አድርጓል።
ሮድሪ በቆይታው ምን አሉ ?
- " ከባሎን ዶር ሽልማት በፊት ማንም ምንም ነገር አልነገረኝም ሪያል ማድሪድ ወደ ቦታው እንደማይሄዱ ስሰማ አላመንኩም ነበር።
- ዳኒ ካርቫል የባሎን ዶር ሽልማት ይገባዋል።
- ሪያል ማድሪዶች በስፍራው ቢገኙ ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን የሁሉንም ሰው ውሳኔ አከብራለሁ።
- ባሎን ዶር ካሸነፍኩ በኋላ ከሊዮኔል ሜሲ ፣ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፣ ሞድሪች እና ቤንዜማ የእንኳን ደስ ያለህ መልዕክት አልደረሰኝም።"ብሏል።