TIKVAH-SPORT
ሞሮኮ ራሷን ከቻን ውድድር አገለለች ? በአልጄሪያ አስተናጋጅነት በሚደረገው የ2022 የቻን አፍሪካ ዋንጫ ውድድር የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ተሳታፊ #እንደማይሆን ተዘግቧል። ሞሮኮ ከውድድሩ ራሷን ማግለሏን ያስታወቀችው ከሀገሪቱ መዲና ራባት ወደ አልጄሪያ በቀጥታ በረራ እንዳታደርግ በአልጄሪያ በመከልከሏ ምክንያት መሆኑ ተገልጿል። ሞሮኮ በአልጄሪያው የቻን አፍሪካ ዋንጫ ውድድር በምድብ ሶስት ከ ጋና ፣ ማዳካስካር…
#CHAN2023
የካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሞትሲፔ በአልጄሪያ እና ሞሮኮ ፖለቲካዊ አለመግባባት ምክንያት ሞሮኮ ከቻን ውድድር ራሷን ማግለሏን ተከትሎ ሁኔታውን ሲያስረዱ " ካፍ ከፖለቲካ ነፃ ነው " ሲሉ ተናግረዋል ።
የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ሰዓታት አዲስ ነገር ካልተፈጠረ ከካፍ የገንዘብ ቅጣት ሊተላለፍባቸው ለተወሰኑ ጊዜያት ከውድድር ሊታገዱም እንደሚችሉ ይጠበቃል።
ካፍ በህገ ደንቡ መሰረት ብሔራዊ ቡድኖች ራሳቸውን ከውድድር ሲያገሉ የገንዘብ እና ውድድር ቅጣት እንደሚያስተላልፍ ይታወቃል።
ከዚህ በፊት ናይጄሪያ በፖለቲካ ምክንያት ራሷን ከውድድር አግልላ ካፍ ሁለት ውድድሮችን እንድትታገድ ውሳኔ አስተላልፎ በመጨረሻም ቅጣቱ ወደ አንድ መቀነሱ ይታወሳል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe