የማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ታውቋል !
በአሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ የሚሰለጥነው የላሊጋው ክለብ ሪያል ማድሪድ የወርሀ የካቲት የወሩ ምርጥ ተጨዋቻቸውን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ሞሮኳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ብራሂም ዲያዝ የወርሀ የካቲት የሪያል ማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች በመሆን መመረጥ ችሏል።
ብራሂም ዲያዝ በወሩ ባደረጋቸው ጨዋታዎች ሁለት ግቦችን አስቆጥሮ አንድ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

TIKVAH-SPORT
አርሰናል ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ሊሾም ነው ! በቅርቡ ከብራዚላዊው ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ኤዱ ጋስፐር ጋር የተለያየው አርሰናል በሚቀጥለው ወር አዲስ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ለመሾም ማሰቡ ተገልጿል። መድፈኞቹ ከያዟቸው የስፖርቲንግ ዳይሬክተሮች ስም ውስጥ በቅርቡ ከማንችስተር ዩናይትድ የተሰናበቱት ዳን አሽዎርዝ አንዱ መሆናቸውን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። በተጨማሪም ጄሰን አይቶ ፣ አንድሬ ቤርታ ፣ ሮቤርቶ…
አርሰናል ሀላፊ ለመሾም ተቃርቧል !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በኤዱ ጋስፐር ምትክ አዲስ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ለመሾም መቃረቡ ተገልጿል።
መድፈኞቹ የቀድሞውን የአትሌቲኮ ማድሪድ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር አንድሬ ቤርታ ለመሾም መቃረባቸው ተነግሯል።
በአለም እግርኳስ ውስጥ ስማቸው በጉልህ የሚነሳው አንድሬ ቤርታ ከኤሲ ሚላን ጥያቄ ቀርቦላቸው ለአርሰናል ቅድሚያ መስጠታቸው ተገልጿል።
ጣልያናዊው ስፖርቲንግ ዳይሬክተር አንድሬ ቤርታ በአትሌቲኮ ማድሪድ ቤት ከአሰልጣኝ ዲያጎ ሲሞኒ ጋር ለአስራ ሁለት አመታት የሰሩ ናቸው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በኤዱ ጋስፐር ምትክ አዲስ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ለመሾም መቃረቡ ተገልጿል።
መድፈኞቹ የቀድሞውን የአትሌቲኮ ማድሪድ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር አንድሬ ቤርታ ለመሾም መቃረባቸው ተነግሯል።
በአለም እግርኳስ ውስጥ ስማቸው በጉልህ የሚነሳው አንድሬ ቤርታ ከኤሲ ሚላን ጥያቄ ቀርቦላቸው ለአርሰናል ቅድሚያ መስጠታቸው ተገልጿል።
ጣልያናዊው ስፖርቲንግ ዳይሬክተር አንድሬ ቤርታ በአትሌቲኮ ማድሪድ ቤት ከአሰልጣኝ ዲያጎ ሲሞኒ ጋር ለአስራ ሁለት አመታት የሰሩ ናቸው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ናታን አኬ ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ይርቃል ! ማንችስተር ሲቲ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋቹ ናታን አኬ በጉዳት ምክንያት ለረጅም ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ ተገልጿል። ተጨዋቹ ማንችስተር ሲቲ ትላንት ምሽት ፕሌይ ማውዝን ባሸነፈበት ምሽት ጉዳት አስተናግዶ ተቀይሮ መውጣቱ አይዘነጋም። አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የተጫዋቹን ጉዳት ሁኔታ ሲያስረዱ “ ጉዳት አጋጥሞታል ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ይርቃል “ ሲሉ ተናግረዋል። …
ናታን አኬ ቀዶ ጥገና አድርጓል !
የማንችስተር ሲቲው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋቹ ናታን አኬ በጉዳቱ ምክንያት ቀዶ ጥገና ማድረጉን በማህበራዊ ትስስር ገፁ አሳውቋል።
ተጨዋቹ ማንችስተር ሲቲ ከቀናት በፊት ፕሌይ ማውዝን ባሸነፈበት ምሽት ጉዳት አስተናግዶ ተቀይሮ መውጣቱ አይዘነጋም።
አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ከጨዋታው በኋላ ናታን አኬ ለረጅም ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ ተናግረው ነበር።
አሁን ላይ ናታን አኬ ከጉዳቱ አገግሞ ወደ ሜዳ ለመመለስ ወራት እንደሚወስዱበት ተገልጿል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

Can PlayStation
PlayStation 4 Slim Packed በ 39,000ብር ብቻ
ብዛት አቅርበናል
ለክፍለ ሀገር እናቀርባለን ይደውሉ
1 jestic
Packed Brand New
Full accessories
1 year warranty without Power supply
🤝Tanks for choice
አድራሻ፦
ቁጥር 1 መገናኛ ሱቅ የአድራሻ ለውጥ በቅርቡ ስለምናደርግ ከመምጣቶ በፊት አስቀድመው ይደውሉ
ቁጥር 2 ቦሌ Celavi burger አጠገብ ዘንባባ ህንፃ ምድር ላይ
ስልክ፦ 0910529770 ወይም 0977349492
0914646972 ይደውሉ
ለአዳዲስ መረጃ Telegram channel join ይበሉ ፦
https://yangx.top/CanPlaystation
👍Update Your Life

Forwarded from Betika Ethiopia Official Channel
የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች !
9:00 ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ቡና
12:00 ሲዳማ ቡና ከ ሀድያ ሆሳዕና
2:45 ክለብ ብሩጅ ከ አስቶን ቪላ
5:00 ዶርትመንድ ከ ሊል
5:00 ፒኤስቪ ከ አርሰናል
5:00 ሪያል ማድሪድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
9:00 ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ቡና
12:00 ሲዳማ ቡና ከ ሀድያ ሆሳዕና
2:45 ክለብ ብሩጅ ከ አስቶን ቪላ
5:00 ዶርትመንድ ከ ሊል
5:00 ፒኤስቪ ከ አርሰናል
5:00 ሪያል ማድሪድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ማድሪድ ተጨዋቾቹ ለቅጣት ተቃርበዋል !
የስፔን ላሊጋው ክለብ ሪያል ማድሪድ አሰልጣኙ እንዲሁም ወሳኝ አምስት ተጨዋቾቹ ለቅጣት መቃረባቸው ተገልጿል።
ተጨዋቾቹ በዛሬው የአትሌቲኮ ማድሪድ ጨዋታ የማስጠንቀቂያ ካርድ የሚመለከቱ ከሆነ የመልሱ ጨዋታ የሚያመልጣቸው ይሆናል።
አንቶኒዮ ሩዲገር ፣ ሉካ ሞድሪች ፣ ኤድዋርዶ ካማቪንጋ ፣ ቹዋሜኒ እና ኤንድሪክ ለቅጣት የተቃረቡ ተጨዋቾች መሆናቸው ታውቋል።
በተጨማሪም አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ የማስጠንቀቂያ ካርድ ከተመለከቱ የመልሱን ጨዋታ የማይመሩ ይሆናል።
በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ሶስት የማስጠንቀቂያ ካርድ የሚመለከቱ ተጨዋቾች አንድ ጨዋታ እንደሚቀጡ ይታወቃል።
በሻምፒየንስ ሊጉ ከሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች በኋላ ሁሉም የማስጠንቀቂያ ካርዶች እንደሚሰረዙ ተገልጿል።

" ሻምፒየንስ ሊጉን የማሸነፍ አቅም አለን " አርቴታ
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል አሰልጣኝ ሜኬል አርቴታ አርሰናል በዚህ አመት ሻምፒየንስ ሊጉን የማሸነፍ " አቅሙ " እንዳለው ገልጸዋል።
በሊጉ ከመሪው ያላቸው የነጥብ ልዩነት የሰፋው መድፈኞቹ በአሁን ሰዓት በሻምፒየንስ ሊጉ ስኬታማ ለመሆን ማለማቸውን አርቴታ ጠቁመዋል።
በዚህ አመት በሻምፒየንስ ሊጉ ቡድናቸው ከራሱ ብዙ መማሩን የተናገሩት አርቴታ “ በዚህ አመት የበለጠ ወጥ አቋም ነበረን ብለዋል።
አርሰናል በውድድሩ በስምንት ጨዋታዎች የተቆጠረበት ሶስት ግብ መሆኑን ያነሱት አሰልጣኙ “ ይሄ ትልቅ ነገር ነው " ሲሉ ተናግረዋል።
" ቡድኑ ያሳየውን ለማድረግ የሚያስችል ነገር ነበረው አሁንም ስራችንን መቀጠል አለብን ቡድኑ ስኬታማ የመሆን አቅም አለው።" አርቴታ

የአውሮፓ የሻምፕየንስ ሊግ ምርጥ 16 ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀመራሉ!
ሁሉንም የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን እና ምርጥ ምርጥ መዝናኛዎችን ያካተቱ ከ125 በላይ በአዲሱ ሜዳ ስፖርት ፓኬጅ!
🎊 ከጥር 5 እስከ መጋቢት 22 ባሉት ቀናት አሁን ካሉበት ከቤተሰብ ፓኬጅ ወደ ሜዳ ከፍ ሲሉ… እኛ ሜዳ ስፖርት ፓኬጅን እንመርቅሎታለን!
ፓኬጅዎን ያሳድጉ!
👇
https://bit.ly/3RFtEvh
#ChampionsLeagueAllonDStv #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvSelfServiceET #StepUp

Forwarded from WANAW SPORT (Wanaw Sportswear)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የዩናይትድ ደጋፊዎች ተቃውሞ ሊያሰሙ ነው !
የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ከእሁዱ የአርሰናል ጨዋታ ከፍተኛ ተቃውሞ ለማሰማት በዝግጅት ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል።
ደጋፊዎቹ የሚያቀርቡት ተቃውሞ የክለቡ ከፍተኛ ድርሻ ባለቤት የግሌዘር ቤተሰቦችን በመቃወም መሆኑ ተገልጿል።
ተቃውሞውን ያዘጋጁት የደጋፊዎች ቡድን በጨዋታው ዕለት ደጋፊዎች ክለቡ ከሚታወቅበት ቀይ ቀለም ይልቅ ጥቁር ለብሰው እንዲመጡ መጠየቃቸው ተነግሯል።
የደጋፊዎች ቡድን አስተባባሪዎች በሰጡት አስተያየትም “ ክለቡ 1958 ካጋጠመው አሳዛኝ የሙኒክ አውሮፕላን አደጋ በኋላ አስከፊ ሁኔታ ላይ ነው ብለዋል።
ማንችስተር ዩናይትድ እሁድ ምሽት 1:30 ሰዓት በኦልድትራፎርድ ተጠባቂ የሊግ መርሐ ግብሩን ያደርጋል።

“ ሊጉን ለማሸነፍ ቆርጫለሁ “ ሳላህ
የሊቨርፑሉ የፊት መስመር ተጨዋች መሐመድ ሳላህ ከሊቨርፑል ጋር ፕርሚየር ሊጉን ለማሸነፍ ዝግጁ መሆኑን ገልጿል።
“ ከሊቨርፑል ጋር ሊጉን ለማሸነፍ ቆርጬ ተነስቻለሁ የማይረሳ ይሆናል ድሉን ከደጋፊው ጋር ማክበር እፈልጋለሁ " ሲል መሐመድ ሳላህ ተናግሯል።
ከዚህ በፊት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ቅድሚያ የሚሰጠው እንደነበር የገለፀው ሳላህ አሁን ግን ትኩረቴ ፕርሚየር ሊግ ማሸነፍ ነው ብሏል።
“ በመጀመሪያ ጨዋታዬ የገጠመኝ ከባድ ትግል እዚህ በዚህ ሁኔታ እንዴት መቀጠል እችላለሁ የአካል ብቃቴን ለማሳደግ ጂም መሄድ አለብኝ ብዬ እንዳስብ ያደረገኝ ነበር።" ሳላህ

ቡናማዎቹ ተከታታይ ድላቸውን አሳኩ !
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ አንደኛ ሳምንት መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።
የቡናማዎቹን የማሸነፊያ ግብ ኮንኮኒ ሀፊዝ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ኢትዮጵያ ቡና ተከታታይ ሶስተኛ ድሉን በማሳካት ደረጃውን ወደ ሁለት ከፍተኛ ማድረግ ችሏል።
ቡናማዎቹ ያለፉትን ሶስት የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች አልተሸነፉም።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
2️⃣ ኢትዮጵያ ቡና - 32 ነጥብ
1️⃣0️⃣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ - 25 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
እሁድ - ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
እሁድ - ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ስሑል ሽረ

የዩናይትድ እና አርሰናልን ጨዋታ ማን ይመራዋል ?
ማንችስተር ዩናይትድ ከአርሰናል ጋር የሚያደርጉትን ተጠባቂ የፕርሚየር ሊግ መርሐግብር የሚመሩት ዳኛ ታውቀዋል።
ኦልድትራፎርድ ስታዲየም ላይ የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ አንቶኒ ቴለር በመሐል ዳኝነት እንዲመሩት መመረጣቸው ይፋ ሆኗል።
ጨዋታው እሁድ ከምሽቱ 1:30 በኦልድትራፎርድ ስታዲየም የሚደረግ ይሆናል።
ጨዋታውን ማን ያሸንፋል ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ማንችስተር ዩናይትድ ከአርሰናል ጋር የሚያደርጉትን ተጠባቂ የፕርሚየር ሊግ መርሐግብር የሚመሩት ዳኛ ታውቀዋል።
ኦልድትራፎርድ ስታዲየም ላይ የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ አንቶኒ ቴለር በመሐል ዳኝነት እንዲመሩት መመረጣቸው ይፋ ሆኗል።
ጨዋታው እሁድ ከምሽቱ 1:30 በኦልድትራፎርድ ስታዲየም የሚደረግ ይሆናል።
ጨዋታውን ማን ያሸንፋል ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ቅጣት ተጣለባቸው ! የሊቨርፑሉ ዋና አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ከመርሲሳይድ ደርቢ በኋላ ባሳዩት ያልተገባ ባህሪ ምክንያት ቅጣት ተጥሎባቸዋል። አሰልጣኙ ከደርቢው በኋላ ቀይ ካርድ የተመለከቱ ሲሆን ከእንግሊዝ ኤፍኤ የቀረበባቸውን ክስ አምነው መቀበላቸው ይታወሳል። አሁን ላይ አሰልጣኝ አርኔ ስሎት የሁለት ጨዋታዎች ቅጣት እንደተጣለባቸው ይፋ ተደርጓል። አሰልጣኝ አርኔ ስሎት በቀጣይ…
“ ሊጉን ካላሸንፍን ተጠያቂ ነህ “ አርኔ ስሎት
የሊቨርፑሉ ዋና አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ከመርሲሳይድ ደርቢ በኋላ የጨዋታውን ዳኛ ማይክል ኦሊቨር የተናገሯቸው ንግግር ይፋ ሆኗል።
አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ከደርቢው በኋላ አላስፈላጊ ንግግር አድርገዋል በሚል በኤፍኤው ሁለት ጨዋታዎች መቀጣታቸው ይታወቃል።
አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ምን ብለው ነበር ?
አርኔ ስሎት ከጨዋታው በኋላ “ በጨዋታ አመራርህ እንደምትኮራ ተስፋ አደርጋለሁ “ በማለት ዳኛውን እንደተናገሯቸው ተዘግቧል።
አሰልጣኙ አክለውም “ ሊጉን የማናሸንፍ ከሆነ አንተን ነው ተወቃሽ የማደርገው " ሲሉ ማይክል ኦሊቨርን መናገራቸው ተገልጿል።

አንሄል ዲማርያ ጉዳት አጋጥሞታል !
አርጀንቲናዊው የቤኔፊካ የፊት መስመር ተጨዋች አንሄል ዲማርያ ጉዳት እንዳጋጠመው ተገልጿል።
ይህንንም ተከትሎ አንሄል ዲማርያ ከነገው የባርሴሎና የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ውጪ መሆኑ ተነግሯል።
ቤኔፊካ ነገ ምሽት 5:00 ሰዓት ከባርሴሎና ጋር በሜዳው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታውን ያደርጋል።

ቪንሰስ ጁኒየር ስንት ክፍያ ጠየቀ ?
የብራዚላዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር ኮንትራት ለማራዘም ንግግር የጀመሩት ሎስ ብላንኮዎቹ እስካሁን ከስምምነት አልደረሱም።
ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር ሪያል ማድሪድ የሰላሳ ሶስት ፐርሰንት የደሞዝ ጭማሬ እንዲያደርግለት መጠየቁ ተገልጿል።
ቪንሰስ ጁኒየር የጠየቀው ክፍያ ከኪሊያን ምባፔ በ አራት ሚልዮን ዩሮ የሚበልጥ መሆኑ ተነግሯል።
በካርሎ አንቾሎቲ ስር የቡድኑ ቁልፍ ተጨዋች መሆን የቻለው ቪንሰስ ጁኒየር የፊፋ የአመቱ ምርጥ ሽልማት ካሸነፈ በኋላ ክፍያው ወደ 15 ሚልዮን ዩሮ ማደጉ ይታወቃል።
ሪያል ማድሪድ ጥያቄውን የሚቀበል ከሆነ ቪንሰስ ጁኒየር በአመት 20 ሚልዮን ዩሮ ክፍያ በማግኘት የክለቡ ከፍተኛ ተከፋይ ተጨዋች ይሆናል።

#EthPL 🇪🇹
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ አንደኛ ሳምንት መርሐግብር ሲዳማ ቡና ከሀድያ ሆሳዕና ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የሲዳማ ቡናን ግብ መስፍን ታፈሰ ሲያስቆጥር ለሀድያ ሆሳዕና የአቻነቷን ግብ ኢዮብ አለማየሁ ከመረብ አሳርፏል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
3️⃣ ሀድያ ሆሳዕና - 32 ነጥብ
1️⃣1️⃣ሲዳማ ቡና - 25 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ሰኞ - ሀድያ ሆሳዕና ከ ባህርዳር ከተማ
ሰኞ - ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ከተማ

ኤሲ ሚላን ግብ ጠባቂው ቅጣት ተጣለበት !
ፈረንሳዊው የኤሲ ሚላን ግብ ጠባቂ ማይክ ማይግናን የአንድ ጨዋታ እገዳ እና 15,000 ዩሮ ገንዘብ ቅጣት እንደተጣለበት ተገልጿል።
ማይክ ማይግናን ቅጣቱ የተጣለበት ከላዚዮ ጨዋታ ሽንፈት በኋላ የጨዋታውን ዳኛ አክብሮት በጎደለው መልኩ አይቷል በሚል መሆኑ ተነግሯል።
ይህንንም ተከትሎ ማይክ ማይግናን ኤሲ ሚላን ከሊቼ ጋር የሚያደርገው የሊግ መርሐግብር የሚያመልጠው ይሆናል።

የካራባኦ ካፕ ፍፃሜን ማን ይመራዋል ?
በሊቨርፑል እና ኒውካስል ዩናይትድ መካከል የሚደረገውን የካራባኦ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ የሚመሩት ዳኛ ታውቀዋል።
በግዙፉ ዌምብሌይ ስታዲየም የሚካሄደውን ተጠባቂ የፍፃሜ ጨዋታ ጆን ብሩክስ በመሐል ዳኝነት እንደሚመሩት በይፋ ተገልጿል።
ጨዋታው እሁድ መጋቢት 7/2017 ዓ.ም የሚካሄድ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በሊቨርፑል እና ኒውካስል ዩናይትድ መካከል የሚደረገውን የካራባኦ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ የሚመሩት ዳኛ ታውቀዋል።
በግዙፉ ዌምብሌይ ስታዲየም የሚካሄደውን ተጠባቂ የፍፃሜ ጨዋታ ጆን ብሩክስ በመሐል ዳኝነት እንደሚመሩት በይፋ ተገልጿል።
ጨዋታው እሁድ መጋቢት 7/2017 ዓ.ም የሚካሄድ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
“ ዩሮፓ ሊግ ማሸነፍ ለእኛ አስፈላጊው ነገር አይደለም “ አሞሪም
የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም አሁን ላይ የዩሮፓ ሊግ ዋንጫ ማሸነፍ ለቡድናቸው በጣም አስፈላጊው ነገር አለመሆኑን ገልጸዋል።
“ ሰዎች ዩሮፓ ሊግ ማሸነፍ እና ሻምፒየንስ ሊግ መግባትን እንደ እድል ይመለከቱታል ነገርግን እኔ የበለጠ ልናስብበት የሚገባን ብዙ አስፈላጊ ነገር አለ ብዬ አስባለሁ “ ሲሉ ሩበን አሞሪም ተናግረዋል።
አሰልጣኙ አክለውም “ ነገሩ ትንሽ እንግዳ ሊመስል ይችላል ነገርግን እኛ በአሁኑ ሰዓት ዋንጫ ከማሸነፍ የበለጠ አስፈላጊ ነገር እየገነባን ነው “ ሲሉ ተደምጠዋል።