TIKVAH-SPORT
የራሽፎርድ የአስቶን ቪላ ዝውውር ሁኔታ ? የማንችስተር ዩናይትዱ የፊት መስመር ተጨዋች ማርከስ ራሽፎርድ አስቶን ቪላን ለመቀላቀል ከስምምነት መድረሱን ዘ አትሌቲክ አረጋግጧል። ማርከስ ራሽፎርድ በአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ውሳኔ ባለፉት አስራ አንድ ጨዋታዎች ለማንችስተር ዩናይትድ ተሰልፎ አለመጫወቱ የሚታወስ ነው። ይህንንም ተከትሎ ማርከስ ራሽፎርድ አሳዳጊ ክለቡ ማንችስተር ዩናይትድን ለመልቀቅ የመጨረሻ…
ዩናይትድ በራሽፎርድ ምትክ ተጨዋች ያስፈርማል ?
ማንችስተር ዩናይትድ የዝውውር መስኮቱ ሰኞ ከመጠናቀቁ በፊት የማርከስ ራሽፎርድን ምትክ ተጨዋች ለማስፈረም እንደሚሰሩ ተገልጿል።
ቀያዮቹ ሴጣኖች በቀዳሚነት የአስቶን ቪላውን የፊት መስመር ተጨዋች ሊዮን ቤይሌይ ለማስፈረም በመመልከት ላይ መሆናቸው ተነግሯል።
ማንችስተር ዩናይትድ በአማራጭነት የባየር ሙኒኩን ማትያስ ቴል እንዲሁም የቼልሲውን ክርስቶፈር ንኩንኩ መመልከታቸው ተገልጿል።
ቀያዮቹ ሴጣኖች ተጨዋቾቹን በውሰት ለማስፈረም ጥረት ያደርጋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ዘ አትሌቲክ አስነብቧል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

ጆን ዱራን በይፋ አል ነስርን ተቀላቀለ ! ኮሎምቢያዊው የፊት መስመር ተጨዋች ጆን ዱራን የሳውዲ አረቢያውን ክለብ አል ነስር መቀላቀሉ ይፋ ተደርጓል። አል ነስር ተጫዋቹን 77 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ በማውጣት ከአስቶን ቪላ ማስፈረማቸውን አስታውቀዋል። የ 21ዓመቱ የፊት መስመር ተጨዋች ጆን ዱራን በአል ነስር ቤት እስከ 2030 የሚያቆየውን የአምስት አመት ኮንትራት ፈርሟል። ጆን ዱራን በአል…
" ወጣት ሆነህ ሳውዲ መሄድ ያሳፍራል " ፒተር ክራውች
የቀድሞ የሊቨርፑል እና ስቶክ ሲቲ የፊት መስመር ተጨዋች ፒተር ክራውች የአስቶን ቪላው ተጨዋች ጆን ዱራን ወደ ሳውዲ አረቢያ መሄዱ ያሳፍራል በማለት ተናግሯል።
“ ኢቫን ቶኒን ተመልከቱት ብሬንትፎርድ እያለ ምርጥ አጥቂ ነበር ወደዛ ከሄደ በኋላ ድምፁም ጠፍቷል ስለ እሱ ምንም አይወራም “ ሲል ፒተር ክሮች ተናግሯል።
ፒተር ክራውች አክሎም “ እድሜህ ገፍቶ ወደዛ ከሄድክ እረዳሀለሁ ነገርግን በ 21ዓመት መሄድ አሳፋሪ ነው “ ሲል ስለ ጆን ዱራን ዝውውር አስተያየቱን ሰጥቷል።

Forwarded from Betika Ethiopia Official Channel
ልዩ ውርርዶች ከቀመረኛው!
የቀመረኛው የእለቱ ጥቆማዎች!
ዛሬም አሸናፊ የውርርድ ጥቆማዎች ለእርስዎ!
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? ለማሸነፍ በተመቻቹ ኦዶች ይወራረዱ!
አሁኑኑ Betika.et ላይ ብቻ!
ቤቲካ የአሸናፊዎች ቤት!
የቀመረኛው የእለቱ ጥቆማዎች!
ዛሬም አሸናፊ የውርርድ ጥቆማዎች ለእርስዎ!
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? ለማሸነፍ በተመቻቹ ኦዶች ይወራረዱ!
አሁኑኑ Betika.et ላይ ብቻ!
ቤቲካ የአሸናፊዎች ቤት!
🔥⚽️ ትኩስ የስፖርት ዜና በስልካችን! 💬
ከሳፋሪኮም ቁጥራችን 'A’ ብለን ወደ 30001 SMS በመላክ ወይም ወደ *799# በመደወል አሁኑኑ Elite ስፖርትን እንቀላቀል ! በቀን 2ብር ብቻ!
በElite ስፖርት በሽ ዜናዎች⚡️
🔗የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle
#MPESASafaricom
#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#Furtheraheadtogether

ዌስትሀም ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !
ዌስትሀም ዩናይትድ የብራይተኑን የፊት መስመር ተጨዋች ኢቫን ፈርጉሰን ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸውን ዘ አትሌቲክ አስነብቧል።
ዌስትሀም ዩናይትድ አየርላንዳዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ኢቫን ፈርጉሰን የመግዛት አንቀጽ ባልተካተተበት የውሰት ውል እንደሚያስፈርሙ ተገልጿል።
የ 20ዓመቱ የፊት መስመር ተጨዋች ኢቫን ፈርጉሰን ዝውውሩን ለማጠናቀቅ በዛሬው ዕለት የህክምና ምርመራውን እንደሚያደርግ ይጠበቃል።

ማድሪድ የተጫዋቹን ግልጋሎት አያገኝም !
ጀርመናዊው የሪያል ማድሪድ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች አንቶኒዮ ሩዲገር ትላንት ምሽት ጉዳት እንዳጋጠመው ይታወሳል።
ይህንንም ተከትሎ አንቶኒዮ ሩዲገር እስከ ሀያ ቀናት ከሜዳ ሊርቅ እንደሚችል ተገልጿል።
በዚህም ምክንያት ሪያል ማድሪድ በቀጣይ
- ከሌጋኔስ
- አትሌቲኮ ማድሪድ
- ማንችስተር ሲቲ እና
- ኦሳሱና ጋር የሚያደርጋቸው ወሳኝ ጨዋታዎች ያመልጡታል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገልጿል።
በተጨማሪ ሩዲገር ሪያል ማድሪድ ከማንችስተር ሲቲ በሚያደርገው የሻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታ ሊያመልጠው እንደሚችል ተዘግቧል።

ወቅታዊ የዝውውር መረጃዎች !
⏩ ቶተንሀም የሌንሱን የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ኬቪን ዳንሶን በ 25 ሚልዮን ዩሮ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።
- ተጨዋቹ ዎልቭስን ለመቀላቀል ተቃርቦ የነበረ ቢሆንም ቶተንሀሞች ዝውውሩን ጠልፈው ተጫዋቹን የግላቸው ማድረግ ችለዋል።
⏩ ስፔናዊው የፊት መስመር አጥቂ አልቫሮ ሞራታ ኤሲ ሚላንን በመልቀቅ የቱርኩን ክለብ ጋላታሳራይ መቀላቀሉን በይፋ አስታውቋል።
⏩ አስቶን ቪላ ማርኮ አሴንሲዮን እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ በውሰት ውል ከፒኤስጂ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።
- አስቶን ቪላ የተጫዋቹን የደሞዝ ክፍያ ሸፍነው በውሰት እንደሚያስፈርሙ ተገልጿል።
⏩ ማንችስተር ዩናይትድ እና አርሰናል ማትያስ ቴልን ከባየር ሙኒክ ለማስፈረም ጥረት በማድረግ መሆናቸው ተነግሯል።
- ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ቴሪ ሄንሪን ኣራአያ አድርጎ የሚመለከተው ማትያስ ቴል ባየር ሙኒክን የመልቀቅ እድል አለው ተብሏል።
- ከቀናት በፊት የቶተንሀም ጥያቄ ውድቅ ያደረገው ተጨዋቹ አርሰናል ወይም ማንችስተር ዩናይትድ ማዳረሻዎቹ እንደሚሆኑ ይጠበቃል።
⏩ ሴሳር ካሳዴ የምዕራብ ለንደኑን ክለብ ቼልሲ በመልቀቅ በቋሚነት የጣልያኑን ክለብ ቶሪኖ ተቀላቅሏል።

ዩናይትድ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ ! ማንችስተር ዩናይትድ ዴንማርካዊውን የግራ መስመር ተጨዋች ፓትሪክ ዶርጉ ለማስፈረም ከሊቼ ጋር በቃል ደረጃ ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል። ቀያዮቹ ሴጣኖች ተጫዋቹን 30 ሚልዮን ዩሮ እና ተጨማሪ ታይቶ የሚጨምር 5 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ ለማስፈረም መስማማታቸው ተነግሯል። ማንችስተር ዩናይትድ ከተጨዋቹ ጋር በግል ቀደም ብለው ከስምምነት መድረሳቸውን ፋብሪዝዮ…
ማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች አስፈረመ !
ማንችስተር ዩናይትድ ዴንማርካዊውን የግራ መስመር ተጨዋች ፓትሪክ ዶርጉ ከሊቼ ማስፈረማቸውን በይፋ አስታውቀዋል።
ቀያዮቹ ሴጣኖች ተጫዋቹን 30 ሚልዮን ዩሮ እና ተጨማሪ ታይቶ በሚጨምር 5 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ ማስፈረማቸው ተነግሯል።
ተጨዋቹ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት እስከ 2030 የሚያቆየውን የአምስት አመት ኮንትራት መፈረሙ ይፋ ሆኗል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ማንችስተር ዩናይትድ ዴንማርካዊውን የግራ መስመር ተጨዋች ፓትሪክ ዶርጉ ከሊቼ ማስፈረማቸውን በይፋ አስታውቀዋል።
ቀያዮቹ ሴጣኖች ተጫዋቹን 30 ሚልዮን ዩሮ እና ተጨማሪ ታይቶ በሚጨምር 5 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ ማስፈረማቸው ተነግሯል።
ተጨዋቹ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት እስከ 2030 የሚያቆየውን የአምስት አመት ኮንትራት መፈረሙ ይፋ ሆኗል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች አስፈረመ ! ማንችስተር ዩናይትድ ዴንማርካዊውን የግራ መስመር ተጨዋች ፓትሪክ ዶርጉ ከሊቼ ማስፈረማቸውን በይፋ አስታውቀዋል። ቀያዮቹ ሴጣኖች ተጫዋቹን 30 ሚልዮን ዩሮ እና ተጨማሪ ታይቶ በሚጨምር 5 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ ማስፈረማቸው ተነግሯል። ተጨዋቹ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት እስከ 2030 የሚያቆየውን የአምስት አመት ኮንትራት መፈረሙ ይፋ ሆኗል። @T…
“ የዩናይትድ ተጨዋች መባሌ አኩርቶኛል “ ፓትሪክ ዶርጉ
ቀያዮቹን ሴጣኖች የተቀላቀለው ፓትሪክ ዶርጉ ለማንችስተር ዩናይትድ በመፈረሙ ኩራት እንደተሰማው ከፊርማው በኋላ ገልጿል።
“ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ተብዬ በመጠራቴ ኩራት ይሰማኛል “ ያለው ተጨዋቹ ለመላው ቤተሰቦቼ የተለየ ቀን ነው በማለት ተናግሯል።
ተጨዋቹ አክሎም “ በአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ስር ለመስራት ጓጉቻለሁ “ ያለ ሲሆን " ማንችስተር ዩናይትድ አቅሜን ለማውጣት እና ህልሜን ለማሳካት ትክክለኛው ቦታ እንደሆነ ይሰማኛል " ብሏል።

ይገምቱ ይሸለሙ
የባርሴሎና እና ዲፖርቲቮ አላቬስን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።
የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?
√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።
√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 9:00 ሰዓት ብቻ ነው።
🔴 ይነበብ
አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።
መልካም ዕድል !
@tikvahethsport

የማንችስተር ዩናይትድ እና ክሪስታል ፓላስን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 11:00 ሰዓት ብቻ ነው።

#Eredivisie
በኔዘርላንድ ሊግ በሮቢን ቫንፐርሲ የሚሰለጥነው ሄሬንቬን ከፎርቹና ሲታርድ ባደረጉት ጨዋታ 1️⃣2️⃣ የአንድ ቡድን ተጨዋቾች ሜዳ ላይ መታየታቸው ተገልጿል።
በጨዋታው መጠናቀቂያ ደቂቃ ፎርቹና ሲታርድ ሁለት ተጨዋቾችን ቀይረው አስገብተው የነበረ ሲሆን ነገርግን ተቀይሮ የወጣው አንድ ተጨዋች ብቻ እንደነበር ተገልጿል።
ዳኛው ሁነቱን አለማስተዋላቸው ሲገለፅ አሰልጣኝ ሮቢን ቫንፐርሲ የተጋጣሚያቸው ተጨዋቾች አስራ ሁለት መሆናቸውን ለአራተኛ ዳኛ ማሳወቃቸው ተነግሯል።
ፎርቹና ሲታርድ ለአንድ ደቂቃ በአስራ ሁለት ተጨዋቾች መጫወቱ ሲገለፅ በመጨረሻ ሰዓት ያገኘውን የማዕዘን ምትም አስቆጥሮ ጨዋታው 2ለ2 ተጠናቋል።

ጁቬንቱስ ድል አድርጓል !
በሀያ ሶስተኛ ሳምንት የጣሊያን ሴርያ መርሐ ግብር ጁቬንቱስ ከኢምፖሊ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 4ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።
የጁቬንቱስን የማሸነፊያ ግቦች ኮሎ ሙኣኒ 2x ፣ ቭላሆቪች እና ኮንሴሳኦ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
የደረጃ ሰንጠረዡ ምን ይመስላል ?
4️⃣ ጁቬንቱስ - 40 ነጥብ
1️⃣7️⃣ ኢምፖሊ - 21 ነጥብ
ቀጣይ ጨዋታ ?
አርብ - ኮሞ ከ ጁቬንቱስ
ቅዳሜ - ኢምፖሊ ከ ኤሲ ሚላን

ሸገር ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ !
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ስምንተኛ ሳምንት መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
2️⃣ ቅዱስ ጊዮርጊስ :- 29 ነጥብ
6️⃣ ኢትዮጵያ ቡና:- 23 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ቅዳሜ - ሀድያ ሆሳዕና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ቅዳሜ - ኢትዮጵያ ቡና ከ መቻል