“ የትላንቱ ውጤት ጉዳፍን አይገልፃትም “
“ ጉዳፍ ጠንካራ እና የማትዋዥቅ አትሌት ነች “ መሰረት ደፋር
በርቀቱ የተለያዩ ክብሮችን ያገኘችው መሰረት ደፋር ትላንት ምሽት በተመዘገበው ውጤት “ አዝነናል “ ስትል ገልፃዋለች።
ውድድሩ ቀላል እንደማይሆን የሚገመት ነበር የምትለው መሰረት “ እንዲህ አይነት ውጤት ይመጣል ብዬ አልጠበኩም ነበር “ ብላለች።
“ በሚያሳዝን ሁኔታ ተሸንፈናል ፣ ለኔ እንደ አትሌት በተለይም 5000ሜ ሶስት ጊዜ እንደመሮጤ ወደ ሆቴል የተመለስኩት አዝኜ ነው “ መሰረት ደፋር
የጉዳፍ አቅም ይሄ ነው ብላ እንደማታምን የገለፀችው መሰረት “ ከዚህ በላይ ማሳየት ትችል ነበር ፣ ነገሮች ተደራርበው ይህን እንዳታሳካ አድርጓታል “ ብላለች።
“ ጉዳፍ ሜዳሊያ ለማግኘት የምታንስ አትሌት አልነበረችም የተፈጠረው መገፋፋት እና መመታት ተፅዕኖ አድርጎባታል ፣ በመጨረሻ ሰዓት መነካካት ከባድ ነው እግር ከተነካ ሰውነት ይደነዝዛል “ መሰረት ደፋር
ውጤቱ ጉዳፍን የሚገልፅ አለመሆኑን የተናገችው መሰረት “ የጉዳፍ ደረጃ ይሄ አልነበረም ጉዳፍ ጠንካራ እና የማትዋዥቅ አትሌት ነች ፣ የትላንቱ ውጤት ጉዳፍን አይገልፃትም “ ብላለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ዩጋንዳውያን አትሌቶች ከውድድር ውጪ ሆነዋል !
ዩጋንዳውያኑ አትሌቶች በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ ውድድር በጉጉት ከሚጠበቀው የወንዶች 5000 ሜትር ውድድር ውጪ መሆናቸው ተገልጿል።
የ 10,000 ሜትር ወርቅ ሜዳልያ ባለቤቱ አትሌት ጆሽዋ ቺፕቴጌ እንዲሁም የቡድን አጋሩ ጃኮብ ኪፕሊሞ ከ 5,000 ሜትር ውድድር ውጪ መሆናቸው ተነግሯል።
ሁለቱ አትሌቶች ከባድ ፉክክር ከታየበት የ 10,000 ሜትር ውድድር በበቂ ሁኔታ ማገገም ባለመቻላቸው ምክንያት ነገ ከሚደረገው ማጣሪያ ውጪ መሆናቸው ታውቋል።
በዚህም ምክንያት ዩጋንዳ በፓሪስ ኦሎምፒክ 5,000 ሜትር ውድድር በኦስካር ቼሊሞ ብቻ የምትወከል ይሆናል።

" መጪው የውድድር አመት የእኔ ምርጥ ይሆናል " ኦናና
ካሜሮናዊው የማንችስተር ዩናይትድ ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና በቀጣዩ የውድድር ዘመን በግሉ ምርጥ ብቃቱን የሚያሳይበት እንደሚሆን በሰጠው አስተያየት ተናግሯል።
" መጪው የውድድር ዘመን የእኔ ምርጥ አመት ይሆናል " የሚለው አንድሬ ኦናና “ የዩናይትድ ደጋፊዎች ተዘጋጁ ምክንያቱም ብዙ አደጋ ያላቸው ኳሶችን እጠቀማለሁ ፤ አመቱ ለእኔ ጥሩ ይሆናል"ሲል ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ካሜሮናዊው የማንችስተር ዩናይትድ ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና በቀጣዩ የውድድር ዘመን በግሉ ምርጥ ብቃቱን የሚያሳይበት እንደሚሆን በሰጠው አስተያየት ተናግሯል።
" መጪው የውድድር ዘመን የእኔ ምርጥ አመት ይሆናል " የሚለው አንድሬ ኦናና “ የዩናይትድ ደጋፊዎች ተዘጋጁ ምክንያቱም ብዙ አደጋ ያላቸው ኳሶችን እጠቀማለሁ ፤ አመቱ ለእኔ ጥሩ ይሆናል"ሲል ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
Forwarded from WANAW SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ባርሴሎና ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ስፔናዊውን የመሐል ሜዳ ተጨዋች ዳኒ ኦልሞ ከጀርመን ቡንደስሊጋው ክለብ ሌፕዚግ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።
ባርሴሎና ተጫዋቹን ሰባት ሚልዮን ዩሮ ተጨማሪ ክፍያ ባለው 55 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ ለማስፈረም መስማማታቸው ተነግሯል።
የ 26ዓመቱ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ዳኒ ኦልሞ በባርሴሎና ቤት የስድስት አመት ኮንትራት ለመፈረም ከስምምነት መድረሱ ተገልጿል።

ሁለት ፖላንዳዊ ዳኞች ለእስር ተዳረጉ !
ዛሬ ምሽት ዳይናሞ ኬቭ እና ሬንጀርስ የሚያደርጉትን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ እንዲመሩ ተመርጠው የነበሩ ሁለት ፖላንዳዊ ዳኞች ሰክረው መገኘታቸው ተገልጿል።
የጨዋታ ዳኞቹ ከጨዋታው ሰዓታት በፊት ከፍተኛ የአልኮል መጠጥ ጠጥተው የመንገድ ዳር ምልክት ሰርቀው ሲጓዙ በፖሊስ ተይዘው ለእስር መዳረጋቸው ተገልጿል።
በዚህም ምክንያት የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር ዛሬ ምሽት 3:00 ለሚደረገው ጨዋታው ሌሎች ዳኞችን መምረጡ ተገልጿል።

ዴንዜል ዴምፍሪ ውሉን ማራዘም አይፈልግም !
ኔዘርላንዳዊው ተጨዋች ዴንዜል ዴምፍሪ የዝውውር መስኮቱ ከመጠናቀቁ በፊት ውል በማራዘም ዙሪያ ከኢንተር ሚላን ጋር መነጋገር እንደማይፈልግ ማሳወቁ ተገልጿል።
የ 28ዓመቱ ሁለገብ ተጨዋች ዴንዜል ዱምፍሪ ኢንተር ሚላንን መልቀቅ እንደሚፈልግ ሲገለፅ ማንችስተር ዩናይትድን መቀላቀል ይፈልጋል ተብሏል።
ማንችስተር ዩናይትድ ከኢንተር ሚላን ጋር ዋን ቢሳካን በዴንዜል ዴምፍሪ ከመቀያየር ዋን ቢሳካን ለዌስትሀም ዩናይትድ ሸጠው ናስር ማዝራዊን መግዛት እንደሚመርጡ ተገልጿል።
ቀያዮቹ ሴጣኖች በቃል ደረጃ ከዌስትሀም ዩናይትድ ጋር ዋን ቢሳካን ለመሸጥ ቢስማማሙም ይፋዊ ስምምነት እንደሌላቸው ተዘግቧል።
እንግሊዛዊው የመስመር ተጨዋች ዋን ቢሳካ በበኩሉ ከዌስትሀም ዩናይትድ ይልቅ ኢንተር ሚላንን እንደሚመርጥ ተነግሯል።

የ 3,000ሜ ሴቶች መሰናክል ፍፃሜ ውድድር ጀምሯል !
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚሳተፉበት የፓሪስ ኦሎምፒክ 3,000 ሜትር መሰናክል ሴቶች ፍፃሜ ውድድር መደረጉን ጀምሯል።
ሀገራችን ኢትዮጵያ በርቀቱ በአትሌት ሎሚ ሙለታ እና ሲምቦ አለማየሁ ተወክላለች።
መልካም እድል ለአትሌቶቻችን 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚሳተፉበት የፓሪስ ኦሎምፒክ 3,000 ሜትር መሰናክል ሴቶች ፍፃሜ ውድድር መደረጉን ጀምሯል።
ሀገራችን ኢትዮጵያ በርቀቱ በአትሌት ሎሚ ሙለታ እና ሲምቦ አለማየሁ ተወክላለች።
መልካም እድል ለአትሌቶቻችን 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@tikvahethsport @kidusyoftahe
አራት ዙሮች ይቀራሉ !
ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ከመሪዎች ተርታ ይገኛሉ።
መልካም እድል ለአትሌቶቻችን 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ከመሪዎች ተርታ ይገኛሉ።
መልካም እድል ለአትሌቶቻችን 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ሶስት ዙሮች ቀርተውታል።
አትሌት ሲሞቦ አለማየሁ ከመሪዎቹ ተርት ትገኛለች።
አምስት አትሌቶች ተነጥለው ፉክክራቸውን ሲያደርጉ ዩጋንዳ ዙርን በመምራት ላይ ትገኛለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
አትሌት ሲሞቦ አለማየሁ ከመሪዎቹ ተርት ትገኛለች።
አምስት አትሌቶች ተነጥለው ፉክክራቸውን ሲያደርጉ ዩጋንዳ ዙርን በመምራት ላይ ትገኛለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ኢትዮጵያ ስንተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች ?
የ 2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ መካሄዱን ሲቀጥል ሀገራችን ሁለት የብር ሜዳሊያን ብቻ አግኝታለች።
68 ሀገራት በሜዳሊያ ሰንጠረዥ ውስጥ መግባት ሲችሉ ኢትዮጵያ 52ኛ ደረጃን ይዛ ትገኛለች።
ኬንያ ከአፍሪካ ቀዳሚ ስትሆን :-
አንድ ወርቅ
አንድ ብር እና
ሁለት ነሐስ በመሰብስ 29ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችለዋል።
በቀጣይ ቀናት ተጠባቂ የፍፃሜ ውድድሮች በሁለቱም ፆታዎች የሚደረጉ ይሆናል።

TIKVAH-SPORT
Photo
“ የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረድ “ ፍሬወይኒ ሀይሉ
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ፍሬወይኒ ሀይሉ በፓሪሱ የ 2024 ኦሎምፒክ ውድድር ውጪ መሆኗን ተከትሎ በከባድ ሀዘን ወደ ሀገሯ ለመመለስ ጉዞ መጀመሯ ተገልጿል።
አትሌቷ በቅርቡ በአመቱ ውስጥ በ 1500 እና 5000 ሜትር ከሌሎች አትሌቶች የተሻለ ውጤት እንዳላት በመግለፅ ለኦሎምፒክ ባለመመረጧ ቅሬታ አቅርባ እንደነበር አይዘነጋም።
በሁሉም ርቀቶች እንደማትሳተፍ እውን በመሆኑ ወደ ሀገር ቤት በመመለስ ላይ መሆኗ ሲገለፅ“ የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደው “ ማለቷን ኢትዮ ኪክ ኦፍ አስነብቧል።
ከአትሌት ፍሬወይኒ ሀይሉ በተጨማሪም አትሌት እጅጋየሁ ታዬ እና አትሌት ኤርሚያስ ወደ ሀገራቸው በመመለስ ላይ መሆናቸው ተገልጿል።
የመረጃው ባለቤት ኢትዮ ኪክ ኦፍ ነው።

Forwarded from Betika Ethiopia Official Channel
"🚀 የአቪዬተር ሻሞ - በረራ በነጻ!
የአቪዬተር ሻሞ ሽጦታዎች ዛሬም ቀጥለዋል!
እስከ 4ሺብር ዋጋ ያላቸው ነጻ የመወራረጃ እጣዎች እርስዎን እየጠበቁ ነው።
አሁኑኑ የራስዎ ያርጓቸው - 👉ln.run/k_QQW

Forwarded from HEY Online Market
Gaming PC (HP OMEN & MSI )
🔸Core i7 13th Gen
RTX 4060 (6GB)
139,000 Birr
🔹Core i9 13th Gen
RTX 4070 (8GB)
214,000 ETB
🔸Core i9 13th Gen
RTX 4060 (8GB)
174,000 ETB
Contact Us
0953964175 @heymobile
@heyonlinemarket
🔸Core i7 13th Gen
RTX 4060 (6GB)
139,000 Birr
🔹Core i9 13th Gen
RTX 4070 (8GB)
214,000 ETB
🔸Core i9 13th Gen
RTX 4060 (8GB)
174,000 ETB
Contact Us
0953964175 @heymobile
@heyonlinemarket
#Paris2024 #TeamEthiopia 🇪🇹
የ 2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድር በዛሬው ዕለት ሲቀጥል ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትሳተፍባቸው የፍፃሜ እና ማጣሪያ አትሌቲክስ ውድድሮች ይጠበቃሉ።
በዛሬው ዕለት የወንዶች 3000ሜ መሰናክል ፍፃሜ እንዲሁም የወንዶች 5000ሜ እና የሴቶች 1500ሜ "repêchage" ማጣሪያ ውድድሮች ይደረጋሉ።
ኢትዮጵያ በማን ትወከላለች ?
- ቀን 6:10 :- 5000ሜ ወንዶች ማጣሪያ (ሀጎስ ገብረህይወት ፣ ቢኒያም መሀሪ እና አዲሱ ይሁኔ)
- ቀን 7:45 :- 1500ሜ ሴቶች "repêchage"
ማጣሪያ ( አትሌት ብርቄ ሀየሎም )
- ምሽት 4:40 :- 3000ሜ ወንዶች መሰናክል ፍፃሜ ( አትሌት ለሜቻ ግርማ ፣ ጌትነት ዋሌ እና ሳሙኤል ፍሬው )

እንግሊዝ በሀላፊነት ማንን ልትሾም ትችላለች ?
በቅርቡ ከአሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌት ጋር የተለያየው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሁን ላይ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ለመሾም ማሰቡ ተገልጿል።
የእንግሊዝ እግርኳስ ማህበር ሶስቱን አናብስት የ 21ዓመት በታች ቡድን አሰልጣኝ ሌ ካርስሌይ በጊዜያዊነት እንዲመሩ ሊሾማቸው ማሰቡ ተዘግቧል።
የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ከ አንድ ወር በኋላ ከአየርላንድ እና ፊንላንድ ጋር የኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች አሉበት።

“ የቡድኑ ችግር የተከላካይ መስመሩ ነው “ ኢንዞ ማሬስካ
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ዋና አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ በአሜሪካ በነበራቸው የወዳጅነት ጨዋታዎች የቡድኑ መሰረታዊ ችግር የተከላካይ መስመሩ ሆኖ እንዳገኙት ገልጸዋል።
ሰማያዊዎቹ ትላንት ሌሊት ከሪያል ማድሪድ ጋር ያደረጉትን የአሜሪካ የመጨረሻ የወዳጅነት ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል።
ቼልሲ በአሜሪካ የቅድመ ውድድር ዝግጅት ቆይታው አምስት ጨዋታዎች ሲያደርግ በሶስቱ ተሸንፎ ፣ በአንዱ አሸንፎ በቀሪው አቻ ተለያይቷል።
“ የቡድኑ መሰረታዊ ችግር የተከላካይ መስመሩ ነው “ ሲሉ አስተያየታቸውን የሰጡት አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ በቀጣይ ልንሰራበት ይገባል በቅርቡ ማስተካከል አለብን ብለዋል።
በቀጣይ ቡድኑ ወደ ለንደን እንደሚመለስ የጠቆሙት አሰልጣኙ ቀጣይ ከኢንተር ሚላን ጋር ላለብን የወዳጅነት ጨዋታ እና ለአዲሱ የውድድር አመት ጠንካራ ዝግጅታችንን እናደርጋለን ብለዋል።

የጄደን ሳንቾ የማንችስተር ዩናይትድ ቆይታ ?
የእንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጨዋች ጄደን ሳንቾ የወደፊት ቆይታ በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ እና ክለቡ ውሳኔ ላይ የተመረኮዘ እንደሚሆን ተገልጿል።
በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ጋር በነበረው አለመግባባት ከክለቡ ተገልሎ በኋላም በውሰት አምርቶ የነበረው ጄደን ሳንቾ አሁን ላይ ከክለቡ ጋር በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል።
ማንችስተር ዩናይትድ በዝውውር መስኮቱ መጨረሻ ጥሩ የዝውውር ሒሳብ ከቀረበ ጅደን ሳንቾን እንደሚሸጡት ተጠቁሟል።
በሌላ በኩል ስሙ ከጄደን ሳንቾ ጋር እየተያያዘ የሚገኘው የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ እስካሁን ለማንችስተር ዩናይትድ ያቀረበው ጥያቄ አለመኖሩ ተዘግቧል።

#TeamEthiopia 🇪🇹
በ2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ 5000ሜ ወንዶች ማጣሪያ ውድድር በመጀመሪያው ምድብ የተሳተፈው ኢትዮጵያዊው አትሌት ሀጎስ ገብረ ህይወት ለፍፃሜ ማለፉን አረጋግጧል።
አትሌት ሀጎስ ገብረ ህይወት የማጣሪያ ውድድሩን 14:08:18 በሆነ ሰዓት ሁለተኛ ጀረጃን በመያዝ ማጠናቀቅ ችሏል።
በሁለተኛው ምድብ አትሌት ቢኒያም መሀሪ እና አዲሱ ይሁኔ ኢትዮጵያን በመወከል የማጣሪያ ውድድራቸውን የሚያደርጉ ይሆናል።
የ 5,000ሜ ወንዶች ፍፃሜ ውድድር ቅዳሜ ነሐሴ 4/2016 ዓ.ም ምሽት 3:00 ሰዓት ይካሄዳል።