ፒኤስጂ እና ባየር ሙኒክ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ !
በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታ ባየር ሙኒክ ላዚዮን 3ለ0 እንዲሁም ፒኤስጂ ሪያል ሶሴዳድን 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የባየር ሙኒክን የማሸነፊያ ግቦች ሀሪ ኬን 2x እና ቶማስ ሙለር ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
ለፒኤስጂ የማሸነፊያ ግቦችን ኪሊያን ምባፔ 2x ከመረብ ሲያሳርፍ ለሪያል ሶሴዳድ መሬኖ አስቆጥሯል።
በድምር ውጤት ባየር ሙኒክ ላዚዮን 3ለ1 እንዲሁም ፒኤስጂ ሪያል ሶሴዳድን 4ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፈው ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል።
ሀሪ ኬን እና ኪሊያን ምባፔ በውድድር አመቱ #ስድስት የሻምፒየንስ ሊግ ግቦችን በማስቆጠር የውድድሩ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ናቸው።
እንግሊዛዊው አጥቂ ሀሪ ኬን በዘንድሮው የውድድር ዘመን ለባየር ሙኒክ ባደረጋቸው ሰላሳ ሶስት ጨዋታዎች ሰላሳ ሶስት ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።
ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ በዚህ አመት ለፒኤስጂ ባደረጋቸው ሰላሳ አራት ጨዋታዎች ሰላሳ አራት ግቦች አስቆጥሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

መልካም ዕድል!
ከፍ የተደረጉ ኦዶችን አይተዋል ? እንግዲያውስ ተወራረዱባቸው! እንዳያመልጥዎ!
Manchester City vs. FC Copenhagen
Real Madrid vs. Leipzig
ለተሻለ ውርርድ ቤቲካን ይጠቀሙ! አሁኑኑ Betika.et ላይ /በቴሌግራም ቦታችን - @BetikaETBot ይወራረዱ!

Forwarded from HEY Online Market
SAMSUNG And LG Smart TV
55 inches = 115,000 Birr
65 inches = 145,000 Birr
75 inches = 245,000 Birr
85 inches = 375,000 Birr
LG Home Theatre = 54,000 Birr
Contact us :
0953964175 @heymobile
@Heyonlinemarket
55 inches = 115,000 Birr
65 inches = 145,000 Birr
75 inches = 245,000 Birr
85 inches = 375,000 Birr
LG Home Theatre = 54,000 Birr
Contact us :
0953964175 @heymobile
@Heyonlinemarket
" ከአሰልጣኙ ጋር ችግር አልተፈጠረም " ምባፔ
ፈረንሳዊው የፒኤስጂ የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ከክለቡ አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ ጋር ያላቸው ግንኙነት መልካም መሆኑን ገልጿል።
" ከአሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ ጋር ምንም አልተፈጠረም ጥሩ ግንኙነት ነው ያለን እዚህ ብዙ ችግሮች አሉብኝ ነገርግን አሰልጣኙ ከችግሮቼ አንዱ አይደለም " ሲል ኪሊያን ምባፔ ተናግሯል።
አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ በበኩላቸው ስለ ኪሊያን ምባፔ ተጠይቀው " እንደሚታወቀው እሱ በቀጣይ እዚህ ላይሆን ይችላል ስለዚህ ሌሎች ተጨዋቾችን መሞከር አለብን።"ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።

" አርሰናል ዋንጫው እንዲሳካለት እመኛለሁ " ጉንዶዚ
ፈረንሳዊው የላዚዮ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ማቲኦ ጉንዶዚ የቀድሞ ክለቡ አርሰናል የሊጉን ዋንጫ እንዲያሸንፍ ምኞቱን ገልጿል።
" አርቴታ አርሰናል ውስጥ ድንቅ ስራ እየሰራ ነው እነሱ ለዋንጫ እየተፎካከሩ ነው ጥሩ የሚሰራ ጥሩ ቡድን አላቸው፣ አርሰናል ዋንጫውን እንደሚያሸንፍ ተስፋ አደርጋለሁ እንዲሳካላቸው እመኛለሁ።" ጉንዶዚ ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ፈረንሳዊው የላዚዮ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ማቲኦ ጉንዶዚ የቀድሞ ክለቡ አርሰናል የሊጉን ዋንጫ እንዲያሸንፍ ምኞቱን ገልጿል።
" አርቴታ አርሰናል ውስጥ ድንቅ ስራ እየሰራ ነው እነሱ ለዋንጫ እየተፎካከሩ ነው ጥሩ የሚሰራ ጥሩ ቡድን አላቸው፣ አርሰናል ዋንጫውን እንደሚያሸንፍ ተስፋ አደርጋለሁ እንዲሳካላቸው እመኛለሁ።" ጉንዶዚ ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ተመዘገብሽ⁉️🦻
🚨ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት!
20 ድንቅ ዓመታት ከድንቅ ሴቶቻችን ጋር! 21ኛው ዙርስ?! አብረን አንሮጥም!?!
የ2016 ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ሩጫ መጋቢት 8 ቀን 2016 ዓ.ም ይካሄዳል!
ስለምዝገባው ሂደት መረጃ ከፈለጉ👇
☎️ +251116635757
ነይ እንሩጥ!
#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21 #DashenBank #SafaricomEthiopia

ሜሰን ግሪንውድ ለጃማይካ ይጫወት ይሆን ?
የጃማይካ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሄሚር ሀልግሪምሰን ሜሰን ግሪንውድ ለቡድናቸው እንዲጫወት እንደሚፈልጉ እና በዚሁ ዙሪያ እንዳነጋገሩት ገልፀዋል።
" ሜሰን ግሪንውድ ቡድኔ ውስጥ እንዲጫወት እፈልጋለሁ ሁሉም አሰልጣኝ ምርጥ ተጨዋች እንዲኖረው ይፈልጋል፣ መጫወት የሚፈልግ ከሆነ ውሳኔው የእሱ ነው።"ሲሉ አሰልጣኙ ተናግረዋል።
የጃማይካ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከወራት በፊት ከማንችስተር ዩናይትድ ለሄታፌ የሚጫወተውን ሜሰን ግሪንውድ ለብሔራዊ ቡድናቸው እንዲጫወት ፍላጎት እንዳላቸው ገልፀው ነበር።
ሜሰን ግሪንውድ ለዋናው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን በአንድ ጨዋታ ተሰልፎ ቢጫወትም በፊፋ ደንብ መሰረት ሌላ ብሔራዊ ቡድንን መወከል ይችላል።