" በርንማውዝ ኦልድትራፎርድ ላይ ጥሩ ውጤት አስመዝግቧል " ጋርዲዮላ
የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የነገ ተጋጣሚያቸው በርንማውዝ ጥሩ አሰልጣኝ ያለው ምርጥ ቡድን መሆኑን ተናግረዋል።
" በርንማውዝ ጥሩ አሰልጣኝ ያለው ጠንካራ ቡድን ነው " ያሉት አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ " አስደናቂ ውጤትም ማስመዝገብ ችለዋል እንደማሳያ ኦልድትራፎርድ ላይ 3ለ0 አሸንፈዋል በማለት ተናግረዋል።
ሰር ጂም ራትክሊፍ እንደ እኛ መሆን እንደሚፈልጉ መናገራቸው እውነታ ነው ያሉት ፔፕ ጋርዲዮላ እነሱ ጥሩ በነበሩ ሰዓት ተምረናል አሁን እኛ ነን ምርጥ ብለዋል።
አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ አያይዘውም ማንችስተር ሲቲ ሁልጊዜ ከየትኛውም ክለብ በላይ ሆኖ መመልከት እንደሚፈልጉ ገልፀዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ዩናይትድ በሆይሉንድ ምትክ ማንን ሊያሰልፍ ይችላል ?
በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ የሚመራው ማንችስተር ዩናይትድ ጉዳት ባጋጠመው አጥቂያቸው ራስሙስ ሆይሉንድ ምትክ ኦማሪ ፎርሰንን ለማሰለፍ ማሰባቸው ተገልጿል።
ቀያዮቹ ሴጣኖች የ 19ዓመቱ ተጨዋች ኦማሪ ፎርሰን በነገው የፉልሀም ጨዋታ የፊት መስመሩን ከራሽፎርድ እና ጋርናቾ ጋር እንዲመራ በዛሬው ልምምድ ላይ በትኩረት ሲሰሩ መስተዋላቸው ተነግሯል።
ተጨዋቹ በቅርቡ ማንችስተር ዩናይትድ ዎልቭስን ባሸነፈበት ጨዋታ ተቀይሮ በመግባት ኮቢ ማይኖ የማሸነፊያ ግብ ሲያስቆጥር አመቻችቶ ማቀበሉ አይዘነጋም።

ባየር ሊቨርኩሰን በአሸናፊነቱ ቀጥሏል !
የጀርመን ቡንደስሊጋ መሪው ባየር ሊቨርኩሰን ከሜንዝ ጋር ያደረገውን የሀያ ሶስተኛ ሳምንት የሊግ መርሐ ግብር 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል።
የባየር ሊቨርኩሰንን የማሸነፊያ ግቦች ግራኒት ዣካ እና ሮበርት አንድሪክ ከመረብ ማሳረፍ ሲችሉ ዶምኒክ ኮህር የሜንዝን ግብ አስቆጥሯል።
ባየር ሊቨርኩሰን በሁሉም ውድድሮች ያደረጋቸውን ተከታታይ ሰላሳ ሶስት ጨዋታዎች ባለመሸነፍ የባየር ሙኒክን ሪከርድ አሻሽሎ አዲስ ታሪክ መፃፍ ችሏል።
በአሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ የሚመራው ባየር ሊቨርኩሰን በዘንድሮው የውድድር አመት ካደረጋቸው ሀያ ሶስት የሊግ ጨዋታዎች ውስጥ አስራ ዘጠኙን በአሸናፊነት ሲወጣ ምንም ሽንፈት አልገጠመውም።
ባየር ሊቨርኩሰን ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ስልሳ አንድ በማድረስ አንድ ቀሪ ጨዋታ ካለው ባየር ሙኒክ ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ወደ አስራ አንድ ማስፋት ችለዋል።

Forwarded from Betika Ethiopia Official Channel
መልካም ዕድል!
ከፍ የተደረጉ ኦዶችን አይተዋል ? እንግዲያውስ ተወራረዱባቸው! እንዳያመልጥዎ!
Chelsea vs. Liverpool
PSG - Rennes
ለተሻለ ውርርድ ቤቲካን ይጠቀሙ! አሁኑኑ Betika.et ላይ /በቴሌግራም ቦታችን - @BetikaETBot ይወራረዱ!

የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች !
12:00 አስቶን ቪላ ከ ኖቲንግሀም ፎረስት
12:00 ብራይተን ከ ኤቨርተን
12:00 ማንችስተር ዩናይትድ ከ ፉልሀም
12:30 ባርሴሎና ከ ሄታፌ
2:30 ባየር ሙኒክ ከ ሌፕዚግ
2:30 በርንማውዝ ከ ማንችስተር ሲቲ
5:00 አልሜሪያ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
5:00 አርሰናል ከ ኒውካስል
@tikvahethsport @kidusyoftahe
12:00 አስቶን ቪላ ከ ኖቲንግሀም ፎረስት
12:00 ብራይተን ከ ኤቨርተን
12:00 ማንችስተር ዩናይትድ ከ ፉልሀም
12:30 ባርሴሎና ከ ሄታፌ
2:30 ባየር ሙኒክ ከ ሌፕዚግ
2:30 በርንማውዝ ከ ማንችስተር ሲቲ
5:00 አልሜሪያ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
5:00 አርሰናል ከ ኒውካስል
@tikvahethsport @kidusyoftahe
" ዳኛው ስሜታዊ እንዳይሆን እሰጋለሁ " ፖቼቲኖ
የሰማያዊዎቹ ዋና አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ ከሊቨርፑል ጋር በሚያደርጉት በነገው የካራባኦ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ ዳኛው ስሜታዊ ይሆናል የሚል ስጋት እንዳላቸው ገልጸዋል።
ማውሪስዮ ፖቼቲኖ በንግግራቸውም " አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ከሊቨርፑል ጋር የሚለያይ በመሆኑ ምክንያት የፍፃሜ ጨዋታው ዳኛ ስሜታዊ እንደማይሆኑ ተስፋ አደርጋለሁ።"ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የሰማያዊዎቹ ዋና አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ ከሊቨርፑል ጋር በሚያደርጉት በነገው የካራባኦ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ ዳኛው ስሜታዊ ይሆናል የሚል ስጋት እንዳላቸው ገልጸዋል።
ማውሪስዮ ፖቼቲኖ በንግግራቸውም " አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ከሊቨርፑል ጋር የሚለያይ በመሆኑ ምክንያት የፍፃሜ ጨዋታው ዳኛ ስሜታዊ እንደማይሆኑ ተስፋ አደርጋለሁ።"ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
" የጋርዲዮላ ምክትል መሆን እፈልጋለሁ " ሩኒ እንግሊዛዊው የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ የፊት መስመር ተጫዋች ዋይን ሩኒ የአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ምክትል አሰልጣኝ ሆኖ መስራት እንደሚፈልግ ተናግሯል። ፔፕ ጋርዲዮላ ምክትላቸው እንዲሆን ከጠየቁት እንደማያቅማማ የሚገልፀው ዋይን ሩኒ " ሚኬል አርቴታን ተመልከቱት እንዴት እንደተቀየረ አብዛኛውን ነገር የተማረው ከጋርዲዮላ እንደሆነ በፅኑ አምናለሁ።"ብሏል።…
" ዋይን ሩኒ ከፈለገ መምጣት ይችላል " ጋርዲዮላ
እንግሊዛዊው የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ዋይን ሩኒ ከማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ጋር በምክትል አሰልጣኝነት መስራት እንደሚፈልግ መግለፁ ይታወሳል።
አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በሰጡት አስተያየት ዋይን ሩኒ እንግሊዝ ውስጥ ከታላቅ ሰዎች አንዱ ነው ሲሉ የተደመጡ ሲሆን " እሱ በሚፈልግበት ሰዓት መምጣት ይችላል " በማለት ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
እንግሊዛዊው የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ዋይን ሩኒ ከማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ጋር በምክትል አሰልጣኝነት መስራት እንደሚፈልግ መግለፁ ይታወሳል።
አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በሰጡት አስተያየት ዋይን ሩኒ እንግሊዝ ውስጥ ከታላቅ ሰዎች አንዱ ነው ሲሉ የተደመጡ ሲሆን " እሱ በሚፈልግበት ሰዓት መምጣት ይችላል " በማለት ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
" ሮናልዶ ለወጣቶች ምሳሌ ነው " ጆን ቴሪ
እንግሊዛዊው የቀድሞ የቼልሲ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ጆን ቴሪ ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለወጣት ተጨዋቾች ምሳሌ መሆን እንደሚችል ተናግሯል።
ሮናልዶ በሁሉም ቦታዎች ተዘዋውሮ ስኬትን መጎናፀፍ ችሏል አሁንም በማድረግ ላይ ነው ያለው ጆን ቴሪ " እሱ በሄደበት ሁሉ ምርጥ ነበር ፣ ፍላጎቱ እና ተነሳሽነቱ ከአመት አመት ግብ ማስቆጠር ነበር።"ብሏል።
ጆን ቴሪ አያይዞም በአለም ላይ ላሉ ወጣት ተጨዋቾች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ምሳሌ እና አረአያ ነው በማለት ተናግሯል።

ዳኒ አልቬዝ የእስር ፍርድ ተላለፈበት ! የቀድሞ የባርሴሎና ተጨዋች ዳኒ አልቬዝ በተከሰሰበት የፆታዊ ጥቃት ክስ ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ ምክንያት የእስር ቅጣት እንንደተፈረደበት ተገልጿል። ለበርካታ ወራቶች በእስር ቤት ጉዳዩን ሲከታተል የቆየው ዳኒ አልቬዝ አሁን ላይ የአራት አመት ከስድስት ወር እስር ቅጣት እንደተፈረደበት ተነግሯል። በተጨማሪም ብራዚላዊው ዳኒ አልቬዝ ለተጎጂዎች 150,000 ዩሮ…
ብራዚላዊያን የዳኒ አልቬዝ ሀውልት እንዲነሳ ጠየቁ !
የብራዚል ጆዜሮ ከተማ ነዋሪዎች በከተማዋ የሚገኘው የቀድሞ ብራዚላዊ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ዳኒ አልቬዝ የክብር ሀውልት እንዲነሳ መጠየቃቸው ተገልጿል።
በፆታዊ ጥቃት ምክንያት የአራት አመት ከስድስት ወር እስር የተፈረደበት ዳኒ አልቬዝ እስር ቤት ከገባበት ጊዜ ጀምሮ ሀውልቱ በነዋሪዎች ሲበላሽ መቆየቱ ተነግሯል።
የከተማዋ አስተዳደር በበኩሉ በሀውልቱ ላይ በቀጣይ የመጨረሻ ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ገልጿል።

" ፍፃሜ መጫወት ሳይሆን ማሸነፍ እንፈልጋለን "
የሰማያዊዎቹ ዋና አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ በፍፃሜ ጨዋታ ላይ ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግ ሳይሆን ማሸነፍ ነው የሚያስፈልገው በማለት ተናግረዋል።
ፍፃሜውን በጥሩ ሁኔታ መፎካከር እና ማሸነፍ እንፈልጋለን ያሉት አሰልጣኙ " ምክንያቱም በፍፃሜ ጥሩ መጫወት ብቻ ሳይሆን ዋንጫውን ማሸነፍ ነው የሚያስፈልገው።"ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የሰማያዊዎቹ ዋና አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ በፍፃሜ ጨዋታ ላይ ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግ ሳይሆን ማሸነፍ ነው የሚያስፈልገው በማለት ተናግረዋል።
ፍፃሜውን በጥሩ ሁኔታ መፎካከር እና ማሸነፍ እንፈልጋለን ያሉት አሰልጣኙ " ምክንያቱም በፍፃሜ ጥሩ መጫወት ብቻ ሳይሆን ዋንጫውን ማሸነፍ ነው የሚያስፈልገው።"ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ተመዘገብሽ?
የ2016 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ሩጫ ተመዘገቡሽ?
ምዝገባ:
በዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች
መመዝገቢያ ዋጋ
490 ብር ተ.እ.ታ. ጨምሮ
አሁኑኑ ተመዝገቢ!😉
#investinwomen #CheersTo21
የ2016 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ሩጫ ተመዘገቡሽ?
ምዝገባ:
በዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች
መመዝገቢያ ዋጋ
490 ብር ተ.እ.ታ. ጨምሮ
አሁኑኑ ተመዝገቢ!😉
#investinwomen #CheersTo21
Forwarded from WANAW SPORT
🏆💪🏾 የፍፃሜው ፍልሚያ! 💪🏾🏆
✨ በ #ዋናው ውብ ትጥቆች ታጅቦ በድንቅ ፉክክር ሲካሄድ የነበረው #13ኛው_ቢጂአይ_ኢትዮጵያ_ሚዲያ_ካፕ የእግር ኳስ ፍልሚያ ነገ መቋጫውን ያገኛል።
🥇 በዚህም በፍፃሜው ጨዋታ አዲስ ዋልታ ቲቪ እና ሪፖርተር ጋዜጣ ለዋንጫው አሸናፊነት የሚፋለሙ ሲሆን፣ በደረጃው ጨዋታ ደግሞ አርትስ ቲቪ ከ ብስራት ኤፍ.ኤም. የሚገናኙ ይሆናል።
✨ ዋናው ስፖርት መልካም ዕድልን ለተፋላሚዎች ይመኛል!
⚽ ውድድር ካለ #ዋናው አለ! ⚽
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear

" መሐመድ ሳላህ እንዲኖር እፈልጋለሁ " ቢን ቺልዌል
የሰማያዊዎቹ የግራ መስመር ተጨዋች ቢን ቺልዌል በነገው የካራባኦ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ ግብፃዊው የፊት መስመር ተጨዋች መሐመድ ሳላህ እንዲኖር እንደሚፈልግ ተናግሯል።
ቢን ቺልዌል በንግግሩም " በነገው የፍፃሜ ጨዋታ መሐመድ ሳላህ እንዲገኝ እፈልጋለሁ እሱ ድንቅ ተጨዋች ነው እሱን መግጠም እፈልጋለሁ አስደሳች ጨዋታ ይሆናል።"ሲል ተደምጧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የሰማያዊዎቹ የግራ መስመር ተጨዋች ቢን ቺልዌል በነገው የካራባኦ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ ግብፃዊው የፊት መስመር ተጨዋች መሐመድ ሳላህ እንዲኖር እንደሚፈልግ ተናግሯል።
ቢን ቺልዌል በንግግሩም " በነገው የፍፃሜ ጨዋታ መሐመድ ሳላህ እንዲገኝ እፈልጋለሁ እሱ ድንቅ ተጨዋች ነው እሱን መግጠም እፈልጋለሁ አስደሳች ጨዋታ ይሆናል።"ሲል ተደምጧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
" በሳውዲ አረቢያ ሊግ ተደንቄያለሁ " ዲባላ
አርጀንቲናዊው የሮማ የፊት መስመር ተጨዋች ፓውሎ ዲባላ በሳውዲ አረቢያ ሊግ አጨዋወት ደረጃ መደነቁን በሰጠው አስተያየት ተናግሯል።
ብዙ የሳውዲ አረቢያ ሊግ ጨዋታዎች መመልከቱን የገለፀው ፓውሎ ዲባላ " በሊጉ አጨዋወት ደረጃ እና በደጋፊው ስሜት ተደንቄያለሁ ፣ ስታዲየሞቹ ሁልጊዜ በደጋፊዎች የተሞሉ ናቸው።"ሲል ተደምጧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
አርጀንቲናዊው የሮማ የፊት መስመር ተጨዋች ፓውሎ ዲባላ በሳውዲ አረቢያ ሊግ አጨዋወት ደረጃ መደነቁን በሰጠው አስተያየት ተናግሯል።
ብዙ የሳውዲ አረቢያ ሊግ ጨዋታዎች መመልከቱን የገለፀው ፓውሎ ዲባላ " በሊጉ አጨዋወት ደረጃ እና በደጋፊው ስሜት ተደንቄያለሁ ፣ ስታዲየሞቹ ሁልጊዜ በደጋፊዎች የተሞሉ ናቸው።"ሲል ተደምጧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ዩናይትድ በሆይሉንድ ምትክ ማንን ሊያሰልፍ ይችላል ? በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ የሚመራው ማንችስተር ዩናይትድ ጉዳት ባጋጠመው አጥቂያቸው ራስሙስ ሆይሉንድ ምትክ ኦማሪ ፎርሰንን ለማሰለፍ ማሰባቸው ተገልጿል። ቀያዮቹ ሴጣኖች የ 19ዓመቱ ተጨዋች ኦማሪ ፎርሰን በነገው የፉልሀም ጨዋታ የፊት መስመሩን ከራሽፎርድ እና ጋርናቾ ጋር እንዲመራ በዛሬው ልምምድ ላይ በትኩረት ሲሰሩ መስተዋላቸው ተነግሯል። ተጨዋቹ…
" ፎርሰን መሰለፍ ይገባዋል " ቴንሀግ
የማንችስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ በዛሬው የፉልሀም ጨዋታ በቋሚነት የመጀመሪያ ጨዋታውን የሚያደርገው ወጣቱ ተጨዋች ኦማሪ ፎርሰን መሰለፍ እንደሚገባው ተናግረዋል።
" እሱ ጠንክሮ በመስራት ትልቅ እድገት አሳይቷል መሰለፍ ይገባዋል " ያሉት አሰልጣኙ ተቀይሮ በገባበት የወልቭስ ጨዋታ ትልቅ ተፅዕኖ ፈጥሯል የምንፈልገውም ይህንኑ ነው ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የማንችስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ በዛሬው የፉልሀም ጨዋታ በቋሚነት የመጀመሪያ ጨዋታውን የሚያደርገው ወጣቱ ተጨዋች ኦማሪ ፎርሰን መሰለፍ እንደሚገባው ተናግረዋል።
" እሱ ጠንክሮ በመስራት ትልቅ እድገት አሳይቷል መሰለፍ ይገባዋል " ያሉት አሰልጣኙ ተቀይሮ በገባበት የወልቭስ ጨዋታ ትልቅ ተፅዕኖ ፈጥሯል የምንፈልገውም ይህንኑ ነው ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
📲 ስልክዎትን ለመቀየር ወይም አዲስ ለመግዛት አስበዋል 🤔?
አዳዲስ እንዲሁም በመጠኑ ያገለገሉ ስልኮችን ከተሟላ ዋስትና እና ጥገና ጋር ይዘን ቀርበናል📱ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎበኙ
https://yangx.top/sellphone2777
📞 0929008292
📩 inbox @bina27
📍አድራሻ- ቦሌ ከሸገር ህንፃ አጠገብ
📨 ክፍለ ሀገር ላላቸሁ ደንበኞችቻችንም በ DHL መላክ ጀምረናል