ናፖሊ ወሳኝ ድል አስመዝግቧል !
በጣልያን ሴርያ ሀያ አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር የሊጉ መሪ ናፖሊ ከኢምፖሊ ያደረገውን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የናፖሊን የማሸነፊያ ግቦች ቪክቶር ኦስሜን እና እስማጂሊ በራሱ ግብ ላይ ማስቆጠር ችለዋል።
የናፖሊው የፊት መስመር ተጨዋች ቪክቶር ኦስሜን በውድድር ዓመቱ አስራ ዘጠነኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ናፖሊ ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ስልሳ አምስት ነጥቦችን በመሰብሰብ ሊጉን በበላይነት መምራቱን አጠናክሮ ቀጥሏል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ናፖሊ ከ ላዚዮ እንዲሁም ኢምፖሊ ከ ሞንዛ የሚገናኙ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ማንችስተር ሲቲ ድል ቀንቷቸዋል !
በእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ሀያ አምስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ማንችስተር ሲቲ ከ በርንማውዝ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 4ለ1 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የማንችስተር ሲቲነሰ ግቦች ኤርሊንግ ሀላንድ ፣ ፊል ፍደን ፣ አልቫሬዝ እና ሜፋም በራሱ ግብ ላይ ሲያስቆጥሩ ለበርንማውዝ ለርማ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
የማንችስተር ሲቲ የፊት መስመር ተጨዋች ኤርሊንግ ሀላንድ በውድድር ዓመቱ ሀያ ሰባተኛ የሊግ ግቡን ማስቆጠር ችሏል።
ማንችስተር ሲቲ ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ነጥቡን ሀምሳ አምስት በማድረስ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ በርንማውዝ በበኩሉ በሀያ አንድ ነጥብ አስራ ዘጠነኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ማንችስተር ሲቲ ከኒውካስል ዩናይትድ እንዲሁም በርንማውዝ ከ አርሰናል የሚገናኙ ይሆናል።

የማድሪድ ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ !
በስፔን ላሊጋ የሀያ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሪያል ማድሪድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ማጠናቀቅ ችለዋል።
የሪያል ማድሪድን ግብ ሮድሪጌዝ ሲያስቆጥር ለአትሌቲኮ ማድሪድ ጀሚኔዝ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሪያል ማድሪድ በሀምሳ ሁለት ነጥብ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ አትሌቲኮ ማድሪድ በአርባ ሁለት ነጥብ አራተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ሪያል ማድሪድ ከሪያል ቤቲስ ሲጫወቱ አትሌቲኮ ማድሪድ በበኩላቸው ከሲቪያ ይገናኛል።

ሊቨርፑል ነጥብ ጥሏል !
በእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ሀያ አምስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ከክሪስታል ፓላስ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል።
ክሪስታል ፓላስ ያደረጓቸውን ያለፉት ዘጠኝ ተከታታይ ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻሉም።
ሊቨርፑል በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሰላሳ ስድስት ነጥቦች በመሰብሰብ #ሰባተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ክሪስታል ፓላስ በበኩሉ በሀያ ሰባት ነጥብ አስራ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከ ዎልቭስ እንዲሁም ክሪስታል ፓላስ ከ አስቶንቪላ የሚገናኙ ይሆናል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዋናው በአዲስ መልክ . . . . .
አዳዲስ ባመጠናቸው ዘመናዊ ማሸነሪዎች ያሻዎትን ማንኛውም የስፖርት አልባሳት በፈለጉት ምርጫ በፍጥነት እና በተመጣጣኝ ዋጋ የወደዱትን መለያ ከ "ዋናው " ያገኛሉ ።
ምን ማዘዝ ፈልገዋል ?
- ቱታዎች - የደጋፊ ማልያ እና ቁምጣ
- የቅርጫት ኳስ ትጥቅ - የመረብ ኳስ ማልያዎች
- ስካርፍ እና ቦርሳዎች - የአትሌቲክስ ትጥቅ
- የእጅ ኳስ ማልያ ሁሉንም በአንድ ስፍራ ከዋናው ትጥቅ አምራች ያገኛሉ።
📞 ይደውሉ :- 📱0901138283
📱0910 851 535
ቻናላችን :- https://yangx.top/wanawsportwear
📌 አድራሻ ፦ ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት

የዛሬ ተጠባቂ መርሐ ግብሮች !
8:30 ቦሎኛ ከ ኢንተር ሚላን
10:30 ቶተንሀም ከ ቼልሲ
1:30 ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኒውካስል
1:30 ባየር ሙኒክ ከ ዩኒየን በርሊን
2:30 አልሜሪያ ከ ባርሴሎና
4:45 ማርሴ ከ ፒኤስጂ
4:45 ኤስ ሚላን ከ አታላንታ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
8:30 ቦሎኛ ከ ኢንተር ሚላን
10:30 ቶተንሀም ከ ቼልሲ
1:30 ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኒውካስል
1:30 ባየር ሙኒክ ከ ዩኒየን በርሊን
2:30 አልሜሪያ ከ ባርሴሎና
4:45 ማርሴ ከ ፒኤስጂ
4:45 ኤስ ሚላን ከ አታላንታ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
" ድሉ ለዩክሬን መታሰቢያ ይሁንልን "
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው ሌስተር ሲቲን በማሸነፍ ያስመዘገበውን ድል መታሰብነቱ ለዩክሬን ይሁንልን ሲሉ ተናግረዋል።
አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በንግግራቸው " ሁሉም ዩክሬናዊያን ለሀገራቸው ያሳዩት አንድነት እና የተፋላሚነት መንፈስ ሁሉንም ዓለም አነቃቅቷል።
ባደረግነው ነገር ለእነሱ ትንሽ ደስታን መፍጠር ከቻልን እና ዚንቼንኮ ለእኛ ማን እንደሆነ ካሳየን ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው ፣ ድሉን ለእነሱ መታሰቢያ በማድረጋችን ደስተኛ ነኝ።"ሲሉ ተደምጠዋል።

" በጣም አዝኛለሁ " የርገን ክሎፕ
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ዋና አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ቡድናቸው በዚህ ሰዓት የሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎን የሚያረጋግጥበት አቋም ላይ ባለመሆኑ እንዳዘኑ ተናግረዋል።
" በዚህ ሰዓት የክለቡን የሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎ ዋስትና ልንሰጥ ባለመቻላችን በጣም አዝናለሁ ፣ ነገር ግን ውድድሩ ገና አልተጠናቀቀም።
የማይቻል አድርገን ማውራት የለብንም እስከመጨረሻው ድረስ የተቻለንን ሁሉ እናደርጋለን ነገር ግን ከባድ ይሆናል። " ሲሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ተናግረዋል።
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በሁሉም ውድድሮች ካደረጋቸው ያለፉት አስራ አንድ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት #ሶስቱን ብቻ ነው።

የሴርያው ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ቪክቶር ኦሲሜን !
የናፖሊው ናይጄርያዊ የፊት መስመር ተጨዋች ቪክቶር ኦሲሜን በዘንድሮው የውድድር ዓመት ከጣልያን ሴሪያው መሪ ናፖሊ ጋር ጥሩ ጊዜን በማሳለፍ ላይ ይገኛል።
ናይጄርያው አጥቂ ቪክቶር ኦሲሜን በዘንድሮው የውድድር ዓመት ለናፖሊ ሀያ አምስት ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ መጫወት የቻለ ሲሆን ሀያ አንድ ግቦችን አስቆጥሮ ሶስት ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
የ 24ዓመቱ የፊት መስመር ተጨዋች ቪክቶር ኦሲሜን #በስምንት ተከታታይ የጣልያን ሴርያ መርሐ ግብሮች ላይ ግቦችን አስቆጥሯል።

ግሪንውድ ከዩናይትድ ባለስልጣናት ጋር ተገናኝቷል !
የማንችስተር ዩናይትድ የፊት መስመር ተጨዋች ሜሰን ግሪንውድ ከሳምንታት በፊት ከተከፈተበት የፆታዊ ጥቃት ክስ በፍርድ ቤት ነፃ ቢባልም ክለቡ በተጨዋቹ ላይ የውስጥ ምርመራ መጀመሩ ይታወቃል።
የ 21ዓመቱ እንግሊዛዊ ተጨዋች ሜሰን ግሪንውድ ከክሱ ነፃ ከተባለ በኋላ አሁን ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ከማንችስተር ዩናይትድ ባለስልጣናት ጋር ንግግር ማድረጉ ተገልጿል።
የክለቡ ባለስልጣናት በተጨዋቹ ላይ በውስጥ እያደረጉት የሚገኙትን ምርመራ ከማጠናቀቃቸው በፊት ተጨዋቹ ያለበትን አቋም እንዲያሳይ ዕድል ለመስጠት ማሰባቸው ተነግሯል።

" በሳውዲ ከምጫወት ከልጆቼ ጋር መጫወት እመርጣለሁ "
ብራዚላዊው የቀድሞ የሪያል ማድሪድ የግራ መስመር ተጫዋች ማርሴሎ ወደ ሳውዲ ሊግ በማቅናት ወደ አል ናስር ሊያደርገው ስለነበረው ዝውውር ተናግሯል።
ወደ ሳውዲ ? በማለት በጥያቄ ንግግሩን የጀመረው ማርሴሎ አያይዞም " ከልጆቼ ጋር በህፃናት መጫወቻ ውስጥ መጫወትን እመርጣለሁ ቢያንስ እነሱ በትንሹም ይፎካከሩኛል " ሲል ምላሽ ሰጥቷል።
ማርሴሎ ከግሪኩ ክለብ ኦልምፒያኮስ ጋር ያለውን ኮንትራት በማቋረጥ ከቀናት በፊት ለሀገሩ ክለብ ፉሉሚኔንሴ ፊርማውን ማኖሩ ይታወሳል።

አርሰናል ከተጫዋቹ ሊለያይ ነው !
የፕርሚየር ሊጉ መሪ አርሰናል የግራ መስመር ተጫዋች ኬረን ቴርኒ በክለቡ በቂ የመጫወት እድልን እያገኘ ባለመሆኑ ከክለቡ ጋር ሊለያይ መሆኑ ተዘግቧል።
በአሌክሳንደር ዚንቼንኮ ቦታውን የተነጠቀው ቴርኒ በአሰልጣኝ ኤዲ ሀው ኒውካስትል ዩናይትድ በጥብቅ እንደሚፈለግ ተገልጿል።
በቀጣይ ዓመት ለሊጉ ዋንጫ ለመፎካከር የሚያልሙት ኒውካስትሎች ትልልቅ ስም ያላቸውን ተጫዋች የማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት ሲኖራቸው ቴርኒ ቡድኑን ይቀላቀላል ተብሎም ይጠበቃል።

የ Tottenham VS Chelsea ጨዋታ ይገምቱ ፣ ይሸለሙ፡፡
ተወዳዳሪዎች ሽልማቱን ለማግኘት በምስሉ ላይ ያሉትን ህጎች መከተል አለባቸው ፣ በትክክል ውጤቱን የገመተና የውድድሩን ህጎች ያሟላ የመጀመሪያው ተወዳዳሪ የ1000 ብርሽልማት ያሸንፋል::
ለተሻለ ውርርድ ቤቲካን ይጠቀሙ
betika.et ላይ ይወራረዱ

ማንችስተር ዩናይትድ በርካታ ስካርፎችን አዘጋጅቷል !
ማንችስተር ዩናይትድ ዛሬ በዌምብሌይ ስታዲየም ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ላለባቸው የካራባኦ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ ለደጋፊዎቻቸው 33,000 የድጋፍ ስካርፎችን ማዘጋጀታቸው ተገልጿል።
ክለቡ ያዘጋጃቸው ስካርፎች ለምሽቱ ጨዋታ የተለየ ድባብን መፍጠር እንዲችሉ በማሰብ በልዩነት መዘጋጀታቸው ተዘግቧል።
የክለቡ የደጋፊዎች አስተባባሪ ሀላፊ ሪክ ማክ ጋህ " የክለቡ ሀላፊዎች እና ተጨዋቾች ደጋፊዎቹ እያደረጉት ለሚገኘው ድጋፍ ትልቅ ዋጋ እና እውቅና መስጠት እንደሚፈልጉ " ተናግረዋል።

በርካታ የኒውካስል ደጋፊዎች ለንደን ይገኛሉ !
ዛሬ ምሽት በዌምብሌይ ስታዲየም በሚደረገው የማንችስተር ዩናይትድ የኒውካስል ዩናይትድ የካራባኦ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ ምክንያት በርካታ የኒውካስል ደጋፊዎች ለንደን እንደሚገኙ የአካባቢው ፖሊስ አስታውቋል።
የአካባቢው ፖሊስ ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት ከ 100,000 በላይ የሚሆኑ የኒውካስል ዩናይትድ ደጋፊዎች በፍፃሜ ጨዋታው ምክንያት በዛሬው ዕለት ለንደን ከተማ ይገኛሉ።