#EthiopianPremierLeague
መከላከያ ከ ለገጣፎ ሊያደርጉት የነበረው የምሽቱ መርሐ ግብር ከተጫዋች ተገቢነት ጋር በተያያዘ ጥያቄ ሲነሳባቸው ቆይቷል።
ለገጣፎዎች የመጀመሪያው ዙር የሊጉ ውድድር ከመጠናቀቁ በፊት በዝውውር መስኮት ያስፈረማቸውን ተጫዋቾች መጠቀም አለመቻላቸውን ተከትሎ የሊጉ የበላይ አካል ወደ ሜዳ እንዳይገቡ ከልክሏል።
ይህንንም ተከትሎ የመቻል ቡድን ወደ ሜዳ በመግባት በህጉ መሰረት ሰላሳ ደቂቃዎችን ጠብቀው የፎርፌ አሸናፊ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

TIKVAH-SPORT
ፒኤስጂ ልምምዱን በደጋፊዎች ፊት ያደርጋል ! በውጤት ማጣት ውስጥ የሚገኙት የአሰልጣኝ ክሪስቶፈር ጋላታየር ስብስብ ፒኤስጂ ከበርካታ ዓመታት በኋላ በደጋፊዎቻቸው ፊት ልምምድ እንደሚሰሩ ተገልጿል። የደጋፊዎቻቸውን ከፍተኛ ድጋፍ በመፈለግ ክለቡ ለዚህ ውሳኔ ሲደርስ ከማርሴይ ጋር ካለባቸው ተጠባቂ ጨዋታ በፊት በቀጣይ ሳምንት አርብ ከአስራ አንድ ዓመታት በኋላ በደጋፊዎቻቸው ፊት ልምምድ እንደሚሰሩ ተነግሯል።…
ፒኤስጂ ልምምዱን በደጋፊዎቹ ፊት ሰርቷል !
የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ ከበርካታ ዓመታት በኋላ በስታዲየማቸው ፓርክ ደ ፕሪንስ በርካታ ተመልካቾች በተገኙበት ልምምዳቸውን መስራት ችለዋል።
ፒኤስጂ መደበኛ ልምምዱን በደጋፊዎቹ ፊት ሲያደርግ ከአስራ አንድ ዓመታት በኋላ የመጀመሪያው እንደሆነ ሲገለፅ በዛሬው የልምምድ ጊዜ ከ 32,000 በላይ ተመልካቾች መገኘታቸው ተዘግቧል።
ሊጉን በመምራት ላይ የሚገኘው የአሰልጣኝ ክሪስቶፈር ጋላታየሩ ስብስብ በመጪው ዕሁድ ወሳኝ የሊግ መርሐ ግብሩን ከተከታዩ ማርሴ ጋር ያደርጋል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዋናው የስፖርት አልባሳት
አዳዲስ ባመጠናቸው ዘመናዊ ማሽነሪዎች ያሻዎትን ማንኛውም የስፖርት አልባሳት በፈለጉት ምርጫ ከ "ዋናው " ያገኛሉ ።
የጤና ቡድን ላላችሁ ድርጅት እንዲሁም ማንኛውም አካላት ስም እና መለያ ቁጥር የታተመበት ማልያ ብዛት ከሀያ ጀምሮ በፈለጉት መጠን ይዘዙን።
የፈለጉትን ዲዛይን ሰርተን #ከሀያ ብዛት ጀምሮ በ 500ብር በአስር የስራ ቀናት ውስጥ እናስረክቦታለን።
ከዋናው የስፖርት አልባሳት
📞 ይደውሉ :- 📱0910 851 535
📱0901138283
ቻናላችን :- https://yangx.top/wanawsportwear
📌 አድራሻ ፦ ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት

የዛሬ ተጠባቂ መርሐ ግብሮች !
10:00 ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ሲዳማ ቡና
1:00 ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ
12:00 ሌስተር ሲቲ ከ አርሰናል
2:00 ኢምፖሊ ከ ናፖሊ
2:30 ሪያል ማድሪድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
2:30 በርንማውዝ ከ ማንችስተር ሲቲ
4:45 ክሪስታል ፓላስ ከ ሊቨርፑል
@tikvahethsport @kidusyoftahe
10:00 ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ሲዳማ ቡና
1:00 ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ
12:00 ሌስተር ሲቲ ከ አርሰናል
2:00 ኢምፖሊ ከ ናፖሊ
2:30 ሪያል ማድሪድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
2:30 በርንማውዝ ከ ማንችስተር ሲቲ
4:45 ክሪስታል ፓላስ ከ ሊቨርፑል
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ቶድ ቦህኪ አዲስ ክለብ ሊገዙ ነው !
የለንደኑ ክለብ ቼልሲ አዲስ ባለቤት ቶድ ቦህሊ በዝውውር መስኮቱ በርካታ ሚልዮኖችን ካወጡ በኋላ አዲስ ክለብ ለመግዛት በሂደት ላይ መሆናቸው ተነግሯል።
ቶድ ቦህሊ የፈረንሳይ ሊግ ተሳታፊ የሆነውን ስትራስቡርግ ክለብ ለመግዛት ከባለቤቱ ማርክ ኬለር ጋር እየተደራደሩ መሆኑ ተዘግቧል።
ስትራስቡርግ በዘንድሮው የውድድር ዓመት የፈረንሳይ ሊግ አስራ አምስተኛ ደረጃን ይዘው ይገኛሉ።

" እንድሞት ከቼልሲ ደጋፊዎች ተነግሮኛል "
ደካማ ውጤት እያስመዘገቡ የሚገኙት የቼልሲው ዋና አሰልጣኝ ግራም ፖተር ከቼልሲ ደጋፊዎች የሞት ማስፈራያ መልዕክቶች እየደረሷቸው እንደሚገኝ ተናግረዋል።
ቡድኑ ያለፈው ሳምንት በወራጅ ቀጠናው ባለው ሳውዝሀምፕተን ሲሸነፍ የቼልሲ ደጋፊዎች " ልቀቅልን " እንዲሁም " የምትሰራውን እና የምታደርገውን አታውቅም " በማለት ተቋውሟቸውን ማሰማታቸው ይታወሳል።
የሶስት ልጆች አባት የሆኑት ግራም ፖተር ነገሮች እየከረሩባቸው እንደሆነ ሲገለፅ አሰልጣኙ የማስፈራሪያ ዛቻዎች እየደረሱባቸው መሆኑን ተናግረዋል።
በጉዳዩ ላይ የተናገሩት ፖተር " ነገሮች ከባድ ናቸው እኔ እና ልጆቼ እንድንሞት የሚያሳዩ የኢሜል መልዕክቶች ይላኩልኛል " በማለት ያሉበትን ሁኔታ አስረድተዋል።

#TikvahImages🇪🇹
ሀገራዊ ስፖርታዊ ውድድሮች ላይ የሚነሱ ምስሎችን በፌስቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ትዊተር ማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ያገኛሉ።
ፌስቡክ :- https://www.facebook.com/KidusYoftahe
ኢንስታግራም :- https://www.instagram.com/p/CpE3JHuoqdF/?igshid=NTdlMDg3MTY=
ትዊተር :- https://twitter.com/KYoftahe/status/1629363147722174464?t=Xzxhv7qWBswQVeDNGj4wyg&s=19

" ከላሊጋ ፕርምየር ሊግ ከባድ ነው "
የማንችስተር ዩናይትድ ብራዚላዊው የመሀል ሜዳ ተጨዋች ካሴሚሮ ከስፔን ላሊጋ ይልቅ የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ጨዋታዎች ከባድ መሆናቸውን ተናግሯል።
ብራዚላዊው ተጨዋች ካሴሚሮ በንግግሩ " የስፔን ላሊጋን ዝቅ አድርጌ መገመት አልፈልግም ነገር ግን የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች በጣም ከባድ ናቸው " ሲል ተደምጧል።
ካሴሚሮ አያይዞም " እዚህ ዋንጫዎች ያነሳ ተጨዋች ተብዬ መታወቅ እፈልጋለሁ ይህ በጣም አስፈላጊው ነገር ነው ፣ እያንዳንዱ ጨዋታ ከባድ ሲሆን ዋንጫ ማንሳትም ከባድ እንደሚሆን ግን አውቃለሁ " በማለት ተናግሯል።

ፓውሎ ዲባላ ኮንትራቱን ሊያራዝም ነው !
አርጀንቲናዊው የሮማ የፊት መስመር ተጨዋች ፓውሎ ዲባላ በሮማ ቤት ያለውን የኮንትራት ውል ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት ለማራዘም ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።
የ 29ዓመቱ የፊት መስመር ተጨዋች ፓውሎ ዲባላ በአዲሱ የኮንትራት ውል በአመት ያገኝ ከነበረው 4.5 ሚልዮን ዩሮ ክፍያ ወደ 6 ሚልዮን ዩሮ ከፍ እንደሚል ተዘግቧል።
የቀድሞ የጁቬንቱስ አጥቂ ፓውሎ ዲባላ ባለፈው ክረምት ጁቬንቱስን በመልቀቅ በነፃ ዝውውር የጆዜ ሞሪንሆውን ሮማ በመቀላቀል ጥሩ ጊዜን በማሳለፍ ላይ ይገኛል።

አቭራም ግሌዘር ነገ ዌምብሌይ ስታዲየም ይገኛሉ !
ማንችስተር ዩናይትድ ነገ ምሽት በዌምብሌይ ስታዲየም ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር በሚደረገው የካራባኦ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ አሜሪካዊው የክለቡ ባለቤት አቭራም ግሌዘር እንደሚገኙ ተገልጿል።
አሜሪካዊው ባለሀብት አቭራም ግሌዘር የክለቡን ጨዋታ ለመመልከት አልፎ አልፎ ስታዲየም የሚገኙ ሲሆን ለመጨረሻ ጊዜ ስታዲየም የተገኙት ማንችስተር ዩናይትድ የሊጉን የመክፈቻ ጨዋታ ከብራይተን ጋር ሲያደርግ ነው።
የግሌዘር ቤተሰቦች ማንችስተር ዩናይትድን ለመሸጥ መወሰናቸውን ተከትሎ እንግሊዛዊው ቢሊየነር ጂም ራትክሊፍ እና የኳታሩ ሼክ ጃሲም አል ታሀኒ ይፋዊ ጥያቄ ማቅረባቸው ይታወቃል።

ዚንቼንኮ የዛሬውን ጨዋታ በአምበልነት ይመራል !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች አሌክሳንደር ዚንቼንኮ አርሰናል ከሌስተር ሲቲ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ የቡድኑ አምበል ሆኖ ወደ ሜዳ የሚገባ ይሆናል።
ዩክሬናዊው ተጨዋች አሌክሳንደር ዚንቼንኮ በጨዋታው የቡድኑ አምበል የሚሆነው የዩክሬን እና ሩስያ ጦርነት አንደኛ አመት መታሰብያ ምክንያት በማድረግ እንደሆነ ተገልጿል።
አሌክሳንደር ዚንቼንኮ በዛሬው ጨዋታ አምበል ሆኖ እንዲመራ የክለቡ ዋና አምበል ማርቲን ኦዴጋርድ ሀሳቡን ማቅረቡ ተነግሯል።

የ Tottenham VS Chelsea ጨዋታ ይገምቱ ፣ ይሸለሙ፡፡
ተወዳዳሪዎች ሽልማቱን ለማግኘት በምስሉ ላይ ያሉትን ህጎች መከተል አለባቸው ፣ በትክክል ውጤቱን የገመተና የውድድሩን ህጎች ያሟላ የመጀመሪያው ተወዳዳሪ የ1000 ብርሽልማት ያሸንፋል::
ለተሻለ ውርርድ ቤቲካን ይጠቀሙ
betika.et ላይ ይወራረዱ

እረፍት | ሌስተር ሲቲ 0-0 አርሰናል
እረፍት | ኤቨርተን 0-0 አስቶንቪላ
እረፍት | ሊድስ 0-0 ሳውዝሀምፕተን
እረፍት | ዌስትሀም 0-0 ኖቲንግሀም ፎረስት
@tikvahethsport @kidusyoftahe
እረፍት | ኤቨርተን 0-0 አስቶንቪላ
እረፍት | ሊድስ 0-0 ሳውዝሀምፕተን
እረፍት | ዌስትሀም 0-0 ኖቲንግሀም ፎረስት
@tikvahethsport @kidusyoftahe