36 ' ቪያሪያል 0 - 0 ማንችስተር ዩናይትድ
43 ' ዲናሞ ኬቭ 0 - 2 ባየር ሙኒክ
⚽ ሊዋንዶውስኪ
⚽ ኮማን
@tikvahethsport @kidusyoftahe
43 ' ዲናሞ ኬቭ 0 - 2 ባየር ሙኒክ
⚽ ሊዋንዶውስኪ
⚽ ኮማን
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤቶች እና መረጃዎች !
ቪያሪያል 0 - 0 ማንችስተር ዩናይትድ
ዲናሞ ኬቭ 0 - 2 ባየር ሙኒክ
⚽ ሊዋንዶውስኪ
⚽ ኮማን
• ሊዋንዶውስኪ በ 2021 የውድድር ዓመት ያስቆጠራቸውን የግብ መጠን ወደ ስልሳ አራት ከፍ አድርጓል ።
• ሮበርት ሊዋንዶውስኪ በዘጠኝ ተከታታይ የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ላይ ግብ አስቆጥሯል ።
• ሮበርት ሊዋንዶውስኪ በዘንድሮው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ላይ በአስር ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል ።

የጨዋታ አሰላለፎች !
Barcelona XI: Ter Stegen; Araújo, Piqué, Lenglet, Alba; Busquets, F. de Jong, N. Gonzalez; Demir, Gavi, Memphis.
Benfica XI: Vlachodimos; Gilberto, Otamendi, Vertonghen, Grimaldo; Weigl, João Mário, Almeida; Rafa Silva, Everton, Yaremchuk.

ተጠናቀቀ !
ቪያሪያል 0 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ
⚽️ ሮናልዶ
⚽️ ሳንቾ (ለዩናይትድ የመጀመሪያ ግቡን አስቆጥሯል)
ዲናሞ ኬቭ 1 - 2 ባየር ሙኒክ
⚽ ሊዋንዶውስኪ
⚽ ኮማን
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ቪያሪያል 0 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ
⚽️ ሮናልዶ
⚽️ ሳንቾ (ለዩናይትድ የመጀመሪያ ግቡን አስቆጥሯል)
ዲናሞ ኬቭ 1 - 2 ባየር ሙኒክ
⚽ ሊዋንዶውስኪ
⚽ ኮማን
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሙሉ ሰዓት ውጤቶች !
ባርሴሎና 0 - 0 ቤንፊካ
ያንግ ቦይስ 3 - 3 አታላንታ
⚽ ሲባታቹ ⚽ ዛፓታ
⚽ ሄፍቲ ⚽ ፓሎሚኖ
⚽ ሴሮ ⚽ ሙሬል
ሲቪያ 2 - 0 ዎልፍስበርግ
⚽ ጆርዳን
⚽ ራፋ ሚር
ሊል 1 - 0 ሳልዝበርግ
⚽ ዴቭድ
ቼልሲ 4 - 0 ጁቬንቱስ
⚽ ቻሎባህ
⚽ ሪስ ጄምስ
⚽ ሁድሰን ኦዶይ
⚽ ወርነር
ማልሞ 1 - 1 ዜኒት
⚽ ሪክስ ⚽ ራኪቲስኪ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ባርሴሎና 0 - 0 ቤንፊካ
ያንግ ቦይስ 3 - 3 አታላንታ
⚽ ሲባታቹ ⚽ ዛፓታ
⚽ ሄፍቲ ⚽ ፓሎሚኖ
⚽ ሴሮ ⚽ ሙሬል
ሲቪያ 2 - 0 ዎልፍስበርግ
⚽ ጆርዳን
⚽ ራፋ ሚር
ሊል 1 - 0 ሳልዝበርግ
⚽ ዴቭድ
ቼልሲ 4 - 0 ጁቬንቱስ
⚽ ቻሎባህ
⚽ ሪስ ጄምስ
⚽ ሁድሰን ኦዶይ
⚽ ወርነር
ማልሞ 1 - 1 ዜኒት
⚽ ሪክስ ⚽ ራኪቲስኪ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የዛሬ መርሐ ግብሮች !
2:45 ቤሽኪታሽ ከ አያክስ
2:45 ኢንተር ሚላን ከ ሻካታር
5:00 አትሌቲኮ ከ ኤሲ ሚላን
5:00 ብሩጅ ከ ሌፕዚግ
5:00 ሊቨርፑል ከ ፖርቶ
5:00 ማንችስተር ሲቲ ከ ፒኤስጂ
5:00 ሼሪፍ ከ ሪያል ማድሪድ
5:00 ስፖርቲንግ ከ ዶርትመንድ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
2:45 ቤሽኪታሽ ከ አያክስ
2:45 ኢንተር ሚላን ከ ሻካታር
5:00 አትሌቲኮ ከ ኤሲ ሚላን
5:00 ብሩጅ ከ ሌፕዚግ
5:00 ሊቨርፑል ከ ፖርቶ
5:00 ማንችስተር ሲቲ ከ ፒኤስጂ
5:00 ሼሪፍ ከ ሪያል ማድሪድ
5:00 ስፖርቲንግ ከ ዶርትመንድ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Ethiopian_PremierLeague
የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬም መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ ።
በዚህም መሰረት :-
9:00 ሲዳማ ቡና ከ ሰበታ ከተማ
12:00 መከላከያ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
http://www.betika.com
#CentralHotelHawassa
#Betika
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬም መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ ።
በዚህም መሰረት :-
9:00 ሲዳማ ቡና ከ ሰበታ ከተማ
12:00 መከላከያ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
http://www.betika.com
#CentralHotelHawassa
#Betika
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ !
የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲካሄድ ክለቦች ወደ አስራ ስድስት ውስጥ ለመግባት ትልቅ ፉክክር ይጠብቃቸዋል ።
ክለቦች ወደ ቀጣዩ ዙር ለማለፍ ምን ይጠበቅባቸዋል ?
• ሪያል ማድሪድ :- ዛሬ ሼሪፍ ክለብን ማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ሲያሳልፋቸው በቀጣይ ቀሪ ጨዋታቸውን አቻ መውጣት ሌላኛ የማለፍ አማራጫቸው ነው ።
• ኢንተር ሚላን :- የ ጣሊያኑ ክለብ ዛሬ ሻካታርን አሸንፎ ሼሪፍ ሽንፈትን ካስተናገደ ወይም ከ ቀጣዮቹ ሁለት ጨዋታዎች አራት ነጥብ ማግኘት ወደ ቀጣዩ ዙር ያሸጋግረዋል ።
• ሼሪፍ :- ከ ሪያል ማድሪድ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ላይ ሽንፈትን አስተናግዶ ኢንተር ሚላን ሻካታርን ካሸነፈ ወደ ቀጣዩ ዙር #አለማለፋቸውን ያረጋግጣሉ።
• ሻካታር :- ቀጣዩን ዙር ለመቀላቀል ወይም ወደ ዩሮፖ ሊግ ማጣሪያ ለማለፍ ሁለቱን ቀሪ ጨዋታዎች ማሸነፍ ይጠበቅባቸዋል።
• አያክስ :- አስቀድሞ ማለፋቸውን ያረጋገጡት አያክሶች ከቀሪዎቹ ሁለት ጨዋታዎች አንድ ነጥብ ካገኙ የምድባቸው የበላይ መሆናቸውን ያረጋግጣሉ ።
• ቦርሲያ ዶርትሙንድ :- ከ ስፖርቲንግ ሊስበን ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ላይ ማሸነፍ ከቻሉ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ያስችላቸዋል ።
• ስፖርቲንግ ሊስበን :- ቦርሲያ ዶርትሙንድን ከ ሁለት በላይ የግብ ልዩነት ማሸነፍ ከቻሉ ወደ ቀጣዩ ማለፋቸውን ያረጋግጣሉ ።
• ቤሽኪታሽ :- ከ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ማጣሪያ የተሰናበተ ሲሆን ዩሮፖ ሊግን ለመቀላቀል #አያክስን ማሸነፍ ይጠበቅበታል።

TIKVAH-SPORT
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ! የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲካሄድ ክለቦች ወደ አስራ ስድስት ውስጥ ለመግባት ትልቅ ፉክክር ይጠብቃቸዋል ። ክለቦች ወደ ቀጣዩ ዙር ለማለፍ ምን ይጠበቅባቸዋል ? • ሪያል ማድሪድ :- ዛሬ ሼሪፍ ክለብን ማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ሲያሳልፋቸው በቀጣይ ቀሪ ጨዋታቸውን አቻ መውጣት ሌላኛ የማለፍ አማራጫቸው ነው ። • ኢንተር ሚላን :- የ ጣሊያኑ…
#Update
• ሊቨርፑል :- ከምድቡ የበላይ ሆነው ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ።
• ፖርቶ :- ሊቨርፑልን ካሸነፈ እና አትሌቲኮ ማድሪድ በ ኤሲ ሚላን ከተሸነፈ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፋቸውን ያረጋግጣሉ።
• አትሌቲኮ ማድሪድ :- ዛሬ ነጥብ ይዘው መውጣት ቀጣዮን ጨዋታ እንዲጠብቁ ያደርጋቸዋል ቀጣዩን ዙር ለመቀላቀል ።
• ኤሲ ሚላን :- ቀጣዩን ዙር ለመቀላቀል ቀሪ ሁለት ጨዋታዎቻቸውን ማሸነፍ ይጠበቅባቸዋል ።
• ማንችስተር ሲቲ :- አንድ ነጥብ ካገኙ ማለፋቸውን ሲያረጋግጡ ፒኤስጂን ካሸነፉ ደግሞ የ ምድቡ የበላይ ሆኖ ማለፋቸውን ያረጋግጣሉ ።
• ፒኤስጂ :- ቀጣዩን ዙር ለመቀላቀል ሁለት ጨዋታዎችን አቻ መለያየት አልያም ክለብ ብሩጅ ሽንፈትን ካስተናገደ በቀሪዎቹ ጨዋታዎች ላይ ማለፋችውን ያረጋግጧሉ።
• ክለብ ብሩጅ :- ወደ ቀጣዩ ዙር ለመሸጋገር ቀሪዎቹን ሁለቱንም ጨዋታዎች ማሸነፍ ይጠበቅባቸዋል ።
• ሌፕዚንግ :-የ ዩሮፖ ሊግ ተሳታፊ ለመሆን ሁለቱንም ጨዋታዎች ማሸነፍ ሲጠበቅባቸው ከ አውሮፖ ሻምፒየንስ ሊግ በጊዜ ተሰናብተዋል ።

ኤድዋርድ ሜንዲ በድንቅ ብቃቱ ቀጥሏል !
ሴኔጋላዊው የ ቼልሲ ግብ ጠባቂ ኤድዋርድ ሜንዲ በ ዘንድሮ የውድድር አመት የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ላይ ባደረጋቸው አምስት ጨዋታዎች በ አራቱ ላይ ግቡን አላስደፈረም ።
በ አውሮፖ ሻምፒየንስ ሊግ ታሪክ ኤድዋርዶ ሜንዲ ባደረጋቸው የ #መጀመሪያ አስራ ሰባት ጨዋታዎች በ አስራ ሶስቱ ግቡን ሳያስደፍር የወጣ የመጀመሪያው ግብ ጠባቂ መሆን ችሏል ።

የ ሳድዮ ማኔ የ ሊቨርፑል ቀጣይነት ?
ሴኔጋላዊው የ ሊቨርፑል ኮከብ ተጫዋች ሳድዮ ማኔ በ ሊቨርፑል ቤት የሚያቆየው ኮንትራት በ 2023 የውድድር ዓመት የሚያበቃ ይሆናል ።
ሊቨርፑሎች በ በርካታ ክለቦች የሚፈለገውን ኮከባቸውን በ አንፊልድ ለማቆየት በቀጣይ ሳምንታት ከ ተጫዋቹ እና ወኪሉ ጋር ድርድር እንደሚያደርጉ ተገልጿል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ሴኔጋላዊው የ ሊቨርፑል ኮከብ ተጫዋች ሳድዮ ማኔ በ ሊቨርፑል ቤት የሚያቆየው ኮንትራት በ 2023 የውድድር ዓመት የሚያበቃ ይሆናል ።
ሊቨርፑሎች በ በርካታ ክለቦች የሚፈለገውን ኮከባቸውን በ አንፊልድ ለማቆየት በቀጣይ ሳምንታት ከ ተጫዋቹ እና ወኪሉ ጋር ድርድር እንደሚያደርጉ ተገልጿል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ኤሪክ ቴን ሀግ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ?
ቀያይ ሴጣኖቹ ዋና አሰልጣኝ ለመቅጠር ስማቸው ከ በርካታ አሰልጣኞች ጋር እየተያያዘ ሲገኙ አንደኛው ኤሪክ ቴን ሀግ መሆናቸው ይታወቃል ።
ኤሪክ ቴን ሀግ በዚህ ጉዳይ ላይ አስተያየታቸውን ሲሰጡ " ከ አያክስ ጋር በስራ ተጠምጄያለሁ ፣ ማንም ሰው ከ ዩናይትድ ያነጋገረኝ የለም ፣ ይሄን ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ ።
ዋንጫዎችን ከ አያክስ ጋር እዚህ ማሸነፍ እፈልጋለሁ " ሲሉ ኤሪክ ቴን ሀግ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሀሳቦቸውን ሰጥተዋል ።

ቤንዜማ በፍርድ ቤት ጥፈተኛ ተባለ !
የ ሪያል ማድሪድ እና የ ፈረንሳይ የፊት መስመር ተጫዋች ካሪም ቤንዜማ በ 2015 ማቲዮ ቫልቦዬና ላይ በፈፀመው ማስፈራራት የ ቨርስታይል ፍርድ ቤት ዛሬ ባዋለው ችሎት ጥፋተኛነቱን አረጋግጧል ።
ይህንንም ተከትሎ ቤንዜማ ላይ የ አንድ አመት የ እስር ቅጣት እና 75 ሺ ፖውንድ የ ካሳ ክፍያ እንዲከፍል ሲፈርድበት ተባባሪዎቹ አራት ግለሰቦችም በ ገንዘብ እና የእስር ቅጣት ተጥሎባቸዋል።
የተጣለበት የእስር ቅጣት ለፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን ከመጫወት የሚያግደው #እንዳልሆነ የ ፈረንሳይ እግር ኳስ ፌድሬሽን የገለፀ ሲሆን ቤንዜማ ላይ የተጣለበት የእስር ቅጣት በገደብ የሚያዝ መሆኑ ታውቋል።
የ ቤንዜማ ጠበቃ ይግባኝ እንደሚጠይቁ ሲገለፅ በ ውሳኔው ደስተኛ አለመሆናቸውን ገልፀው ውሳኔውን ለማስቀልበስ ይግባኝ እንደሚጠይቁ ገልፀዋል ።

ፒኤስጂ ተጫዋቾቹ ጉዳት አጋጥሟቸዋል !
ከ ማንችስተር ሲቲ ጋር ከሚደረገው ወሳኝ የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በፊት የ ፒኤስጂው አማካይ ማርኮ ቬራቲ ትላንት በ ልምምድ ላይ ጉዳት አጋጥሞታል ።
ለዛሬው ጨዋታ የመሰለፍ እድሉ የጠበበ ሲሆን ከእሱ በተጨማሪም በተመሳሳይ ጆርጂኒሆ ዋይናልደም ልምምዱን አቋርጦ መውጣቱን ተዘግቧል ።

የፊፋ የአመቱ ምርጥ እጩ ግብ ጠባቂ ዝርዝር ይፋ ተደረገ! የአለም እግር ኳስ አወዳዳሪ አካል ፊፋ የ 2021 የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ እጩ ዝርዝሮችን ይፋ አድርጓል ። በዚህም መሰረት አሊሰን ቤከር ፣ ጂያንሉጂ ዶናሩማ ፣ ኤድዋርድ ሜንዲ ፣ ማኑኤል ኑየር እና ካስፐር ሽማይክል ሆነው በእጩነት መቅረባቸው አሁን በወጣ መረጃ ይፋ ሆኗል ። @tikvahethsport @kidusyoftahe
ኤድዋርድ ሜንዲ በ ፊፋ ላይ ቅሬታውን አቅርቧል !
የ ቼልሲው ግብ ጠባቂ ኤድዋርድ ሜንዲ በ ፊፋ የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂዎች ዝርዝር ውስጥ ከተካተቱ አራት ግብ ጠባቂዎች መካከል አንዱ መሆኑ ይታወቃል ።
ኤድዋርድ ሜንዲ ፊፋ እጩ ግብ ጠባቂ መሆኑን ሲያሳውቅ የተጠቀመበት ምስል ከሌሎች መለየቱ እንዳላስደሰተው ተናግሯል ።
" ሌሎች ግብ ጠባቂዎች ከ ብሄራዊ ቡድናቸው ጋር ያለውን ምስል ፊፋ ሲጠቀም የእኔን ግን በክለብ የተነሳሁትን ፎቶ ተጠቅመዋል ።
ያለፉትን ሁለት ቀናት ስመለከተው በግሌ ሊገባኝ አልቻለም ፣ ሴኔጋላዊ ስለሆንኩ ነው ? የሚል ጥያቄን አድሮብኛል " ሲል የቼልሲው ግብ ጠባቂ በፊፋ ላይ ያለውን ቅሬታ አንስቷል ።

ፈረሰኞቹ ነጥብ ተጋርተዋል !
በአራተኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር ፈረሰኞቹን ከ መከላከያ ጋር ሲያገናኝ ያለ ምንም ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቋል ።
• በ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመሩት መከላከያዎች ነጥብ መጣላቸውን ተከትሎ ከመሪዎቹ ተርታ የመቀመጥ እድላቸውን ሳይጠቀሙበት ቀርቷል ።
• መከላከያ ባለፉት አራት ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ባደረጉት ጨዋታ አልተሸነፉም ።
• ፈረሰኞቹ ተከታታይ ሁለት ጨዋታ ነጥብ ሲጥሉ በአምስተኛው ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር ሲዳማ ቡናን የሚገጥሙ ይሆናል ።
• የዛሬውን ውጤት ተከትሎ ቅዱስ ጊዮርጊስ በ ስድስት ነጥቦች #ሰባተኛ ደረጃን ለመያዝ ችለዋል ።

Real Madrid starting XI vs FC Sheriff: Courtois, Carvajal, Alaba, Militao, Mendy, Modric, Casemiro, Kroos, Rodrygo, Benzema, Vinicius Jr.
Liverpool XI :-Alisson, Williams, Konate, Matip, Kostas, Morton, Thiago, Oxlade, Salah, Minamino, Mane
Man City XI: Ederson; Walker, Stones, Dias, Cancelo; Rodri, Gundogan, Zinchenko; Mahrez, Bernardo, Sterling.
PSG XI: Navas; Hakimi, Marquinhos, Kimpembe, Mendes; Herrera, Paredes, Gueye; Messi, Neymar, Mbappé.
Atlético Madrid XI: Oblak; Savić, Giménez, Hermoso; Llorente, Lemar, Koke, De Paul, Carrasco; Suárez, Griezmann.
AC Milan XI: Tătăruşanu; Kalulu, Kjær, Romagnoli, Hernández; Tonali, Kessié, Krunić; Brahim, Saelemaekers, Giroud.