Maurizio Sarri will be allowed to leave Chelsea next week and become the new Juventus manager.
(Source: SkySports)
Via TNL
@tsegabwolde @tikvahethsport
(Source: SkySports)
Via TNL
@tsegabwolde @tikvahethsport
ረቡዕ ከትላንት ምሽት እግር ኳስን በሚጫወትበት ነቀምት ከተማ በተተኮሰ ጥይት ህይወቱ ያለፈው ወንድወሰን ዮሐንስ ስርዓተ ቀብር ትላንት በሀዋሳ ቅድስት ሥላሴ ቤተ-ክርስቲያን ተፈፅሟል፡፡
Via SoccerEthiopia
@tikvahethsport (#ሼር)
Via SoccerEthiopia
@tikvahethsport (#ሼር)
#update 8ኛው የሴቶች ዓለም ዋንጫ ውድድር ትላንት ምሽት ተጀምሯል፡፡ አፍሪካ በሶስት ብሔራዊ ቡድኖች ስትካፈል ካሜሮን፣ ናይጀሪያ እና ደቡብ አፍሪካ ደግሞ ይሄንን ዋንጫ ወደ አህጉሩ ለማምጣት ይተጋሉ፡፡
Via BBC/arts/
@tikvahethsport
Via BBC/arts/
@tikvahethsport
#update Chelsea boss Maurizio Sarri will sign a three-year deal to become #Juventus manager next week.
(Source: Guardian)
@tikvahethiopiasport
(Source: Guardian)
@tikvahethiopiasport
ኦዚል በፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶጋን ሜዜነት ታጅቦ ተሞሽሯል፡፡ የአርሰናሉ ጀርመናዊ ኮከብ እግር ኳስ ተጫዋች ሜሱት ኦዚል ከእጮኛው የቀድሞ ቱርካዊት የቁንጅና አሸናፊ እና ሞዴል አሚኔ ጉልስ ጋር በቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶጋን ሜዜነት ታጅቦ በባንክ ኦፍ ቦስፈረስ በሚገኝ ቅንጡ ሆቴል በትዳር ተሳስሯል፡፡
ይህ የ30 ዓመት ኮከብ በባለፈው ዓመት የሩሲያ ዓለም ዋንጫ መዳረሻ ላይ ከፕሬዚዳንት ኤርዶጋን ጋር ፎቶ መነሳቱን ተከትሎ ከጀርመናውያኑ ጋር አቃቅሮታል፡፡
በዚህ የተነሳ ኦዚል ከዓለም ዋንጫው በኋላ ብሔራዊ ቡድኑ ከውድድሩ በጊዜ መሰናበቱን ተከትሎ ኦዚል ከአቅም በታች ተጫውቷል በማለት በጀርመናውያኑ ዘንድ የስድብ እና ትችት ደርሶበታል፡፡
እርሱም ስናሸንፍ እንደ ጀርመናዊ ስንሸነፍ ደግሞ እንደ ስደተኛ የምቆጠር ከሆነ ሁሉም ይቅር፤ በማለት በደጋፊዎቹ የዘረኝነት ትንኮሳ እንደደረሰበት እና እንዳልተከበረ ተናግሮ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን ማግለሉን አስታውቋል፡፡
በሰማኒያ የተሳሰሩት ሁለቱ ባለትዳሮች ከ2017 ጀምሮ ግንኙነት የጀመሩ ሲሆን በ2018 ሰኔ ወር ቀለበት አስረዋል፡፡
ከወራት በፊትም ሁለቱ ጥንዶች በሰርጋቸው ዕለት የሚታደሙ ወዳጆቻቸውን ጥሪ ሲያደርጉ የመጀመሪያው የሆኑት ከተለያዩ ሀገራት መሪዎች ጋር በፖለቲካዊ ጉዳዮች ቃላት ከመሰነዛዘር የማይቆጠቡት የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ናቸው፡፡ እሳቸው የጥሪ ካርዱን ከተቀበሉ በኋላ ለአንተ የሰርግ እና የደስታ ቀን የሚሆን ጊዜ አላጣም እመጣለሁ ብለው ነበር፡፡
እነሆ ፕሬዚዳንት ኤርዶጋን የምርጫ ቅስቀሳ እያላቸው ቃላቸውን አክብረው ከሁለቱ ሙሽሮች ጎን ቁመው በጋብቻ አስተሳስረዋል፡፡
ትዳራችሁ በፈጣሪ የተባረከ፤ ለወግ ለማዕረግ ያብቃችሁ በማለትም መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል፡፡
የሜሱት ኦዚል ቤተሰቦች የዘር ሀረግ ከቱርክ የሚመዘዝ ቢሆንም እርሱ ግን የተጫወተው ለተወለደባት እና ለአደገባት ሀገር የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ነው፡፡
ቢቢሲ