" በኃላፊነትም ሆነ በአባልነት መቀጠል ስለማልፈልግ ለቅቂያለሁ " - አቶ አበበ አካሉ
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ)ን በመመስረትና ለ5 ዓመታት የኢዜማ ዋና ጸሐፊ በመሆን ማገልገላቸውን የገለጹት አቶ አበበ አካሉ በገዛ ፍቃዳቸው ከፓርቲው ለቀቁ።
" እያደር በሚስተዋለው የፓርቲው አቋምና አጠቃላይ እንቅሶቃሴ ውስጥ በኃላፊነትም ሆነ በአባልነት መቀጠል አልፈግልም " ብለዋል።
በዚህም ከሀምሌ 30 ቀን 2016 ዓ/ም ጀምሮ ከፓርቲው መልቀቃቸው ገልጸዋል።
በሌላ በኩል ፤ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ዋና ጸሃፊ ደስታ ጥላሁን በተመሳሳይ ከፓርቲው መልቀቃቸውን አሳውቀዋል።
ላለፉት 3 ዓመታት ከአባልነት አንስቶ እስከ ሥራ አስፈፃሚ ድረስ ማገልገላቸውን ገልጸው " ድርጅቱን ሊያዘምኑና ዘመኑን የሚመጥን ቁመና እንዲኖረው ለማስቻል የተለያዩ ሃሳቦችን ብሰነዝርም አባላቱ ከቁምነገር ውስደው ተግባራዊ ማድረግ አልቻሉም " ብለዋል።
በዚህም ፓርቲው ለቀዋል።
@tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
#Tigray #TPLF " እኔ ሳላውቀው ያለፈው ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ/ም ጉባኤ ለማካሄድ በድብቅ ሲሰራ ነበር። ይህ እንዲሆን ለምን አስፈለገ ? " - አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር እና የህወሓት ምክትል ሊቀመንበር ጌታቸው ረዳ በወቅታዊ ጉዳዮች አስመልክተው ለድምፂ ወያነ ቴሌቪዥን ቃለመጠይቅ ሰጥተው ነበር። አቶ ጌታቸው ረዳ ምን አሉ ? - የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት…
#Tigray #TPLF
"ሊካሄድ በታቀደው ጉባኤ አልሳተፍም ! " - አቶ ጌታቸው ረዳ
የትግራይ ጊዜያዊ አስታዳደር ፕሬዜዳንት እና የህወሓት ምክትል ሊቀ-መንበር ጌታቸው ረዳ ዛሬ ዓርብ ነሀሴ 3/2016 ዓ.ም ለህወሓት ሊቀመንበር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) ፣ ለድርጅቱ የማእከላዊ የቁጥጥር ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ተኽለብርሃን ኣርኣያ በፃፉት ደብዳቤ በጉባኤው እንደማይሳተፉ አረጋግጠዋል።
ፕሬዜዳንቱ በደብዳቤያቸው የድርጅቱን ከፍተኛ አመራሮች ውሳኔ በጣሰው ጉባኤና የምዝገባ ሂደት እንደማይሳተፉ በመግለፅ " ህወሓት መዳን የሚችለው አባላቱና አመራሩ በሚያካሂዱት ጤናማ እንቅሰቃሴ ነው " ሲሉ አስታውቀዋል።
#TikvahEthiopiaMekelle

#አቢሲንያ_ባንክ
አቢሲንያ በየዕለቱ እያስገረመን ነው፤ አሁን ATM ካርድ ቢረሳ ስልክ የATM ካርድን ስራ ይሰራል።
መተግበሪያውን በማውረድ ካርዶትን ዲጂታል ቪዛ ካርድ ያድርጉ።
ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.boa.apollo&hl=en&gl=US
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#DigitalVisacard #Visa #ApolloVisacard #BoAVisacard #Visacard #Digitalethiopia #Apollodigitalbank #Apollodigitalproduct #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all

#Ethiopia
የ10,000ሜ ሴቶች ፍፃሜ ውድድር ጀምሯል።
ሀገራችን ኢትዮጵያ፦
🇪🇹 በአትሌት ጉዳፍ ፀጋይ
🇪🇹 በአትሌት ጽጌ ገብረሰላማ እና
🇪🇹 በአትሌት ፎቴን ተስፋይ ተወክላለች።
መልካም ዕድል ! ይቅናን !
@tikvahethiopia
የ10,000ሜ ሴቶች ፍፃሜ ውድድር ጀምሯል።
ሀገራችን ኢትዮጵያ፦
🇪🇹 በአትሌት ጉዳፍ ፀጋይ
🇪🇹 በአትሌት ጽጌ ገብረሰላማ እና
🇪🇹 በአትሌት ፎቴን ተስፋይ ተወክላለች።
መልካም ዕድል ! ይቅናን !
@tikvahethiopia
ዛሬም ያው ነው ! ሜዳሊያ ውስጥ አልገባንም።
ኬንያ ወርቁን ወስዳዋለች።
ጣልያን ብሩን አግኝታለች።
ለኔዘርላንድ የምትሮጠው ሲፋን ሀሰን 3ኛ በመውጣት ነሀስ ለሀገሯ አስገኝታለች።
ከቀናት በፊት ሲፋን ለሀገሯ የነሃስ ሜዳሊያ ማስገኘቷ አይዘነጋም።
@tikvahethiopia
ኬንያ ወርቁን ወስዳዋለች።
ጣልያን ብሩን አግኝታለች።
ለኔዘርላንድ የምትሮጠው ሲፋን ሀሰን 3ኛ በመውጣት ነሀስ ለሀገሯ አስገኝታለች።
ከቀናት በፊት ሲፋን ለሀገሯ የነሃስ ሜዳሊያ ማስገኘቷ አይዘነጋም።
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
ዛሬም ያው ነው ! ሜዳሊያ ውስጥ አልገባንም። ኬንያ ወርቁን ወስዳዋለች። ጣልያን ብሩን አግኝታለች። ለኔዘርላንድ የምትሮጠው ሲፋን ሀሰን 3ኛ በመውጣት ነሀስ ለሀገሯ አስገኝታለች። ከቀናት በፊት ሲፋን ለሀገሯ የነሃስ ሜዳሊያ ማስገኘቷ አይዘነጋም። @tikvahethiopia
#Ethiopia
በሴቶች የ10,000 ሜትር ፍጻሜ ላይ ምንም አይነት ሜዳሊያ አለማግኘታችን ብቻ ሳይሆን ደረጃችን እጅግ በጣም ዝቅ ያለ ነው።
ጉዳፍ ፀጋይ 6ኛ ፣ ፎቴን ተስፋይ 7ኛ እንዲሁም ጽጌ ገብረሰላማ 10ኛ ደረጃን በመያዝ ነው ያጠናቀቁት።
በዘንድሮ የፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚይዟቸው ደረጃዎች እጅግ በጣም የሚያስደነግጡ ናቸው።
በአትሌቲክሱ ዓለም ሀገራችን #ኢትዮጵያ ስሟ በዚህ መልኩ አይታወቅም ነበር።

አሁን ፓሪስ ላይ ምን ቀረን ?
እስካሁን ያለው የፓሪስ ኦሎምፒክ ለእኛ አንገታችንን ያስደፋን ነው።
ውድድሩ ሊጠናቀቅ የቀናት እድሜ ነው የቀሩት።
በኦሎምፒኩ እስካሁን ድረስ ሜዳሊያ ውስጥ የገቡት 80 ሀገራት ሲሆኑ ሀገራችን ኢትዮጵያ በሁለት የብር ሜዳሊያ 67ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።
ሁለቷም የብር ሜዳሊያ የመጣችው በበሪሁ አረጋዊ እና ፅጌ ድጉማ ነው።
የቀረን ውድድር ፦
➡️ የሴት እና ወንድ ማራቶን
➡️ 5000ሜትር ወንድ ፍጻሜ
➡️ 1500ሜትር ሴቶች ፍጻሜ ብቻ ነው።
Via @tikvahethsport

ቪድዮ ፦ በብራዚል 58 መንገደኞችንና 4 የበረራ ሰራተኞችን አሳፍሮ የነበረ አውሮፕላን ተከስክሶ የሁሉም ህይወት አልፏል።
አውሮፕላኑ ንብረትነቱ የቫፖስ ሲሆን የተከሰከሰው በሳኦፖሎ ግዛት ነው።
ከካስካቬል ወደ ሳኦፖሎ ከተማ ወደሚገኝ ዋናው ኤርፖርት ሲበር ነበር።
አውሮፕላኑ ' ቪንሄዶ ' የተባለ ከተማ ላይ ሲደርስ በቪድዮው እንደሚታየው ከላይ ወደታች ወርዶ ተከስክሷል።
በዚህም አንድም የተረፈ ሰው የለም።
የአደጋው መንስኤ ለጊዜው አልታወቀም።
ቪድዮ ክሬዲት ፦ BNO News

#AddisAbaba
" ዘንባባውን ገጭቶ ጉዳት ስላደረሰ 347 ሺህ 262 ብር ቀጥተነዋል " - መንግሥት
በአዲስ አበባ፣ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 02 ቦሌ መንገድ በተለምዶ ' ቦሌ ማተሚያ ' እየተባለ በሚጠራው ቦታ በሀምሌ 29/2016 ዓ.ም አንድ ተሽከርካሪ ዘንባባ ገጭቷል።
አደጋው እንዴት ? እና በምን ሁኔታ ? እንደተፈጠረ ምንም የምርመራ ውጤት ይፋ አልሆነም።
ነገር ግን " በተሰራው የኮሪደር ልማት ላይ ዘንባባ ገጭቶ መሰረተ ልማት ላይ ጉዳት አድርሷል " የተባለው አሽከርካሪ በዛሬው እለት በህግ ጥሰት መቀጣቱን ወረዳው አሳውቋል።
በዚህም፣ አሽከርካሪው በ347 ሺህ 262 ብር እንደተቀጣና ቅጣቱንም በባንክ እንዳስገባ ነው የተገለጸው።
(ገንዘቡ የገባበት እና ለማን እንደገባ የሚያሳይ ደረሰኝ ከላይ ተያይዟል)