TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.6K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
በጥምረት የፊልም ፌስቲቫል ምን ይቀርባል?

ከሐምሌ 25 እስከ 28 ድረስ የተዘጋጀው #ጥምረት የፊልም ፌስቲቫል በሀገራችን የሚገኙ የተለያዩ የግጭት አፈታት ዘዴዎችን ለማሳየት የተዘጋጀ ነው። በፌስቲቫሉ ላይ፥ ዘጋቢ ፊልሞች ይታያሉ፤ የፓናል ውይይቶችም ይካሄዳሉ።

በዚህ ዝግጅት ለሚሳትፉ #ሰርተፊኬት ይሰጣል። የሚመቾትን ቀን መርጠው በፊልም ፌስቲቫሉ ይሳተፉ፤ ሀሳቦትንም ያካፍሉ!

📽 በአዲስ አበባ ለምትገኙ በጣሊያን ባህል ማዕከል፤
📽 በአዳማ ለምትገኙ በኦሊያድ ሲኒማ፤
📽 በባህር ዳር ለምትገኙ ሙሉዓለም አዳራሽ በሮች ከ10 ሰዓት ጀምሮ ክፍት ይሆናሉ።

📣 መግቢያው #በነጻ ነው።

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉን 👉  https://yangx.top/TimretEth

ቀድመው ይመዝገቡ ፦  https://forms.gle/wjNi3Dk5ssNpsZ9s7
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ጥምረት

በጥምረት የፊልም ፌስቲቫል በነገው ዕለት ለዕይታ የሚቀርበው ምንድን ነው ?

የተለያዩ የግጭት አፈታት ዘዴዎችን ለማሳይት የተዘጋጀው ጥምረት የፊልም ፌስቲቫል በነገው ዕለት በይፋ ይከፈታል።

እርሶም ከሐምሌ 25 እስከ 28 ድረስ ለዕይታ በሚቀርበው የፊልም ፌስቲቫል በመረጡት ቀን ተገኝተው መታደም ይችላሉ።

ነገ የሚኖረን መርሐግብር ቻናላችንን በመቀላቀል ይመልከቱ 👉 https://yangx.top/TimretEth

በዚህ ዝግጅት ለሚሳትፉ #ሰርተፊኬት ይሰጣል።

#USAID #Prologue #bcw