TIKVAH-ETHIOPIA
የ20/80 እና የ40/60 ጋራ መኖሪያ ቤቶች የዕጣ ማውጣት ተካሂዷል። ከባለፈው ዓመት የዕጣ መጭበርበር በኃላ እንደ አዲስ በተዘጋጀው ቴክኖሎጂ ዕጣው ሲወጣ የነበረው ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ፣ የዕጣ ማውጫው ሲስተም ባለሞያዎች እና የስነስርዓቱ ታዛቢዎች በተገኙበት ነው። ዛሬ የወጣው የቤት ባለዕድለኞች ዕጣ ዝርዝር በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ታትሞ ለህዝብ ይሰራጫል ተብሏል። ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፤…
20/80 🏢 40/60
ውድ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላቶቻችን የተወሰኑ የቤት ባለ ዕድለኞች የስም ዝርዝር ከላይ አያይዘንላችኃል።
የስም ዝርዝሩ ከቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ላይ የተወሰዱ ስለመሆናቸው በትህትና እንገልፃለን።
@tikvahethiopia

የICRC ተሽከርካሪዎች መቐለ ገብተዋል።
የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፤ የሰብአዊ ድጋፍ የጫነ የመጀመሪያ ኮንቮይ ትግራይ ክልል መዲና መቐለ መግባቱን አሳውቋል።
ትግራይ ውስጥ የሚገኙ የጤና ተቋማትን ለደገፍ ፤ አስቸኳይ ህክምና የሚሹ ህሙማንን ለማከም መድሀኒት ፣ የድንገተኛ እና የመጀመሪያ እርዳታ መስጫ ቁሳቁሶችን የያዙ ሁለት ተሽከርካሪዎች ናቸው መቐለ የደረሱት።
የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቶ በሚቀጥሉት ቀናት ሌሎች ተጨማሪ ድጋፎች ይገባሉ ብሏል።

Photo
#ተጨማሪ : ከዛሬው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ አወጣጥ ላይ ከቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት የተወሰዱና ከላይኛው የቀሩ የጥቂት ባለዕድለኞች ስም ከላይ አያይዘናል።
ዛሬ የወጣው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ ፖስት ኦዲት ከተደረገ በኃላ በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ታትሞ እንደሚወጣ ነው የሚጠበቀው ፤ ሙሉ ዝርዝሩን እንዳገኘን የምናጋራችሁ ይሆናል።
(ከላይ ያያዝናቸው ምስሎች ከቀጥታ ቴሌቪዥን የተወሰዱ በመሆኑ ጥራት ይጎድላቸው ፤ ለዚህም ይቅርታ እንጠይቃለን)
@tikvahethiopi

አጠቃላይ_40_60_ቤት_ፕሮግራም_አሸናፊዎች_ዝርዝር_xls_min_1.pdf
የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የባለ ዕድለኛ የዕጣ ዝርዝር ላይ ስማችሁን ማግኘት ያልቻላሁ / ባለዕድለኛ #መሆን #አለመሆናችሁን ማረጋገጥ የምትፈልጉ ፦
- በቅድሚያ የPDF ፋይሉን https://yangx.top/tikvahethiopia/74809 አውርዱ (Download)
- በመቀጠልም ከላይ በምስሉ የሚታየውን የመፈለጊያውን ምልክት ተጫኑ፤
- በመጨረሻም ስማችሁን በማስገባት የመፈለጊያውን ምልክት ከስልካችሁ ላይ ተጫኑ፤
- የPDF ፋይሉ በአማርኛ የተዘጋጀው ከሆነ በአማርኛ ስማችሁን አስገብታችሁ ፈልጉ በእንግሊዝኛ ከሆነም በእንግሊዝኛ ስማችሁን አስገቡ፤
- የስም መመሳሰል ካለ በአግባቡ የባንክ ቁጥር መረጃችሁን ተመልከቱ።

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋሙን ይፋ አድርገዋል።
የጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫ ከላይ ተያይዟል።
@tikvahethiopia
የጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫ ከላይ ተያይዟል።
@tikvahethiopia