ዛሬ ከሰዓት በኋላ በአዲስ አበባ በጣለው በረዶ የቀላቀለ ከባድ ዝናብ ምክንያት በተለያዩ አካባቢዎች የጎርፍ አደጋ ተከስቶ በሰዉ ሕይወት እና ንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ።
ይህን ያሳወቁት የአ/አ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ናቸው።
ምክትል ከንቲባዋ በጎርፍ አደጋው በሰው ህይወት እና ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን በመግለፅ ከልብ አዝኛለሁ ብለዋል።
- በአስኮ፣
- በአደይአበባ፣
- በጀርመን አደባባይና በጎልፍ ክለብ አካባቢ በደረሰው ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ እስከአሁን ድረስ መንገዶች ጭምር የተዘጋጉ ሲሆን የድንገተኛና የእሳት አደጋ ሰራተኞች በቦታዎቹ በመገኘት የከፋ ሰብዓዊ ጉዳት እንዳይደርስ ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ ናቸው ሲሉ አሳውቀዋል።
ከተማ አስተዳደሩ ተጎጂዎችንም ወደ ህክምና መስጫ በማጓጓዝ እና የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ በማድረግ ላይ እንደሚገኝ ገልፀዋል።
የከተማ አስተዳደሩ ከክረምቱ ማየል ጋር ተያይዞ አስቀድሞ የመከላከል ስራዎችን እየሰራ የነበረ ቢሆንም የዛሬው አደጋ ተጨማሪ ስራዎችን መስራት እንደሚገባ ያመላከተ ነው ብለዋል።
ወ/ሮ አዳነች አሁን እንዳለው መረጃ በመጪዎቹ ቀናት ከፍተኛ መጠን ያለዉ የዝናብ ስርጭት ስለሚኖር ነዋሪዎች አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደረጉ አደራ ብለዋል።
@tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
ሀገራችን ለአፍሪካ ዋንጫ አለፈች። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫ አለፈ፡፡ ብሔራዊ ቡድኑ የኒጀርና የማዳጋስካር አቻ መውጣት ተከትሎ ነው በ9 ነጥብ ወደአፍሪካ ዋንጫ ማለፍ የቻለው። @tikvahethiopia @tikvahethiopia
#Ethiopia
የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ። #ኢትዮጵያ ከካሜሮን፣ ከቡርኪና ፋሶ እና ከኬፕ ቨርዴ ጋር አንድ ምድብ ተደልድላለች።
@tikvahethsport
የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ። #ኢትዮጵያ ከካሜሮን፣ ከቡርኪና ፋሶ እና ከኬፕ ቨርዴ ጋር አንድ ምድብ ተደልድላለች።
@tikvahethsport
TIKVAH-ETHIOPIA
ዛሬ ከሰዓት በኋላ በአዲስ አበባ በጣለው በረዶ የቀላቀለ ከባድ ዝናብ ምክንያት በተለያዩ አካባቢዎች የጎርፍ አደጋ ተከስቶ በሰዉ ሕይወት እና ንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ። ይህን ያሳወቁት የአ/አ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ናቸው። ምክትል ከንቲባዋ በጎርፍ አደጋው በሰው ህይወት እና ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን በመግለፅ ከልብ አዝኛለሁ ብለዋል። - በአስኮ፣ - በአደይአበባ፣ - በጀርመን አደባባይና…
"...ትላንትና የደረሰው የጎርፍ አደጋ በከተማዋ እስካሁን ከተከሰቱት የጎርፍ አደጋዎች ከፍተኛ ነው" - ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
በትላንትናው ዕለት ከሰዓት በኃላ በጣለው ከባድ ዝናብ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 መካኒሳ በሚገኘው መካነ ኢየሱስ ሴሚናሪ ቅጥር ግቢ በሰው ህይወት ላይ ጉዳት አስከትሏል፤ በሌሎችም አካባቢዎች በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ደርርሷል፡፡
ዛሬ ምክትል ከንቲባ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በጎርፍ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ተጎጂዎች እና ቤተሰቦቻቸውን በቦታው ተገኝተው አፅናንተዋል።
ምክትል ከንቲባ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ከሌሎች ከፍተኛ የከተማይቱ ባለስልጣናት ጋር ሆነው ነው ተጎጂዎችን በአካል በመሄድ ያፅናኑት።
የትላንቱ የጎርፍ አደጋ በከተማዋ እስካሁን ከተከሰቱት የጎርፍ አደጋዎች ከፍተኛ መሆኑን የገለጹት ም/ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ፥ ተጎጂዎችን የማቋቋም ፣የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ እና ሌሎች አስፈላጊ ድጋፍ እንዲያገኙ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
በሌላ በኩል የአዲስ አበበ እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ሰለሞን ፍሰሃ ፥ ትላንት ከእኩለ ቀን ጀምሮ በጣለው ከባድ ዝናብ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ በህይወት እና ንብረት ላይ የደረሱ ጉዳት እየተጣራ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
እስካሁን በጎርፍ አደጋው የ7 ሰዎች ህይወት ማለፉንና አጠቃላይ በህይወት እና በንብረት ላይ የደረሰው ጉዳት በቀጣይ ይፋ እንደሚደርግ ኮሚሽነሩ መናገራቸውን የአ/አ ፕሬስ ሴክሬተሪያት አሳውቋል።

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ነገ ረቡዕ ነሐሴ 12/2013 ወደ ቱርክ ለጉብኝት እንደሚጓዙ የቱርክ ዜና ወኪል ዘገበ። ጠቅላይ ሚንስትሩ ወደ ቱርክ የሚጓዙት በአገሪቱ ፕሬዝደንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶጋን ግብዣ መሆኑን የቱርክ ኮምዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬትን ጠቅሶ አናዱሉ ዘግቧል። ከሁለት ሳምንታት በፊት ፕሬዝደንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶጋን ቱርክ ለኢትዮጵያ የትኛውንም አይነት ድጋፍ ታደርጋለች በማለት ወዳጅነታቸውን መግለጻቸው…
#Update
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ለሥራ ጉብኝት ቱርክ፣ አንካራ ተገኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በቆይታቸው ፕሬዚደንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶጋንን አግኝተው በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ የጋራ የትኩረት በሆኑ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ ብሏል የጠ/ሚ ፅ/ቤት

#ችሎት በአፋር ክልል አዋሽ ሰባት ኪሎ ከተማ በእስር ላይ የሚገኙት ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ፣ ጋዜጠኛ አበበ ባዩ፣ ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው እና ጋዜጠኛ ፋኑኤል ክንፉ በ5 ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዳፈቱ ተወሰነላቸው። የጋዜጠኞቹ ቤተሰቦች እና ጠበቃቸው የአዋሽ ፈንታሌ ወረዳ ፍርድ ቤት ዛሬ ረፋድ ላይ እያንዳንዳቸው ተጠርጣሪዎች በ5 ሺህ ብር እንዲፈቱ መወሰኑን ተናግረዋል። በዛሬው የፍርድ ቤት ውሎ ሁሉም…
#Update
አራቱ ጋዜጠኞች በዋስትና ተፈቱ።
በአፋር ክልል " አዋሽ ሰባት ኪሎ " ከተማ በሚገኝ የፖሊስ ማሰልጠኛ ካምፕ ለ49 ቀናት በእስር ላይ የቆዩት አራት የኢትዮ ፎረም እና የአውሎ ሚዲያ ጋዜጠኞች በዋስትና ተፈተዋል።
በዛሬው ዕለት ከእስር የተለቀቁት ጋዜጠኞች የ“ኢትዮ ፎረም” አዘጋጁ ያየሰው ሽመልስ እና ባልደረባው አበበ ባዩ፣ የአውሎ ሚዲያ ዋና አዘጋጅ በቃሉ አላምረው እንዲሁም በሚዲያው በተንታኝነት ይሳተፍ የነበረው ፋኑኤል ክንፉ ናቸው።
የአራቱን ጋዜጠኞች የምርመራ የጊዜ ቀጠሮ ጉዳይ ሲመለከት የቆየው የአዋሽ ፈንታሌ ወረዳ ፍ/ቤት፤ እያንዳንዳቸው ተጠርጣሪዎች 5,000 ብር ዋስትና አስይዘው እንዲፈቱ ውሳኔ አሳልፎ የነበረው ከትላንት በስቲያ ሰኞ በዋለው ችሎት ነበር።
የጋዜጠኞቹ ቤተሰቦች ለዋስትና የተጠየቀውን ገንዘብ የዚያኑ ዕለቱ ከፍለው ቢያጠናቅቁም፤ ተጠርጣሪዎቹ ላለፉት 2 ቀናት ሳይፈቱ ቆይተዋል።
ዛሬ ጠዋት ሁለት ሰዓት ገደማ፤ አራቱን ጋዜጠኞች ጨምሮ 8 ተጠርጣሪዎች በእስር ላይ ከቆዩበት የአዋሽ ሰባት ኪሎ ከተማ የፖሊስ ማሰልጠኛ ካምፕ መፈታታቸውን ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል።
ከእስር የተለቀቁት ጋዜጠኞች ረፋድ 5:30 ገደማ አዲስ አበባ መግባታቸው ታውቋል።
የመረጃው ባለቤት : ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
@tikvahethiopia
አራቱ ጋዜጠኞች በዋስትና ተፈቱ።
በአፋር ክልል " አዋሽ ሰባት ኪሎ " ከተማ በሚገኝ የፖሊስ ማሰልጠኛ ካምፕ ለ49 ቀናት በእስር ላይ የቆዩት አራት የኢትዮ ፎረም እና የአውሎ ሚዲያ ጋዜጠኞች በዋስትና ተፈተዋል።
በዛሬው ዕለት ከእስር የተለቀቁት ጋዜጠኞች የ“ኢትዮ ፎረም” አዘጋጁ ያየሰው ሽመልስ እና ባልደረባው አበበ ባዩ፣ የአውሎ ሚዲያ ዋና አዘጋጅ በቃሉ አላምረው እንዲሁም በሚዲያው በተንታኝነት ይሳተፍ የነበረው ፋኑኤል ክንፉ ናቸው።
የአራቱን ጋዜጠኞች የምርመራ የጊዜ ቀጠሮ ጉዳይ ሲመለከት የቆየው የአዋሽ ፈንታሌ ወረዳ ፍ/ቤት፤ እያንዳንዳቸው ተጠርጣሪዎች 5,000 ብር ዋስትና አስይዘው እንዲፈቱ ውሳኔ አሳልፎ የነበረው ከትላንት በስቲያ ሰኞ በዋለው ችሎት ነበር።
የጋዜጠኞቹ ቤተሰቦች ለዋስትና የተጠየቀውን ገንዘብ የዚያኑ ዕለቱ ከፍለው ቢያጠናቅቁም፤ ተጠርጣሪዎቹ ላለፉት 2 ቀናት ሳይፈቱ ቆይተዋል።
ዛሬ ጠዋት ሁለት ሰዓት ገደማ፤ አራቱን ጋዜጠኞች ጨምሮ 8 ተጠርጣሪዎች በእስር ላይ ከቆዩበት የአዋሽ ሰባት ኪሎ ከተማ የፖሊስ ማሰልጠኛ ካምፕ መፈታታቸውን ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል።
ከእስር የተለቀቁት ጋዜጠኞች ረፋድ 5:30 ገደማ አዲስ አበባ መግባታቸው ታውቋል።
የመረጃው ባለቤት : ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ነገ ረቡዕ ነሐሴ 12/2013 ወደ ቱርክ ለጉብኝት እንደሚጓዙ የቱርክ ዜና ወኪል ዘገበ። ጠቅላይ ሚንስትሩ ወደ ቱርክ የሚጓዙት በአገሪቱ ፕሬዝደንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶጋን ግብዣ መሆኑን የቱርክ ኮምዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬትን ጠቅሶ አናዱሉ ዘግቧል። ከሁለት ሳምንታት በፊት ፕሬዝደንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶጋን ቱርክ ለኢትዮጵያ የትኛውንም አይነት ድጋፍ ታደርጋለች በማለት ወዳጅነታቸውን መግለጻቸው…
ፎቶ : የቱርክ ፕሬዜዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ በዛሬው ዕለት አቀባበል አድርገዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በቱርክ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡
Photo Credit : በቱርክ የኢትዮጵያ ኤምባሲ
@tikvhethiopia