የካንሰር ቀን‼️
በኢትዮጵያ ያለው #የካንሰር ህክምና ደካማነት የተነሳ በየአመቱ 65 ሺ ያህል ዜጎች በበሽታው ሕይወታቸውን እንደሚያጡ ተነገረ፡፡
ከቲቢ እና ወባ በሽታዎች ይልቅም በካንሰር ህይወታቸውን የሚያጡ ዜጎች ቁጥር ከፍተኛ ነው ተብሏል፡፡
የበሽታው ስርጭትና የሚያደርሰው ጉዳት ከሌሎች ዓለማት ይልቅ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ #ደሀ አገራት ላይ #ይበረታል ተብሏል፡፡
ህሙማኑ የካንሰር ተጠቂ እንደሆኑ የሚያውቁት እጅግ ዘግይተው በመሆኑና ለህክምና አስቸጋሪ በሆነ ጊዜ ወደ ህክምና ተቋም መምጣታቸው ካንሰርን የመከላከል ስራ ፈታኝ እንዲሆን አድርጎታል ተብሏል፡፡
ዛሬ የጤና ሚኒስቴር ከአጋሮቹ ጋር በመሆን የአለም የካንሰር ቀንን ምክንያት በማድረግ ባሰናዱት ምክክር ላይ ነው ይሄን የሰማነው፡፡
በኢትዮጵያ በየአመቱ 65 ሺ ያህል ሰዎች በካንሰር ይያዛሉ፡፡ በተመሳሳይ ሌሎች 65 ሺ ያህል ሰዎችም ይሞታሉ፡፡
ለህክምና የሚሆኑ ግብአቶች አለመሟላት እና የህክምና ተቋማቱ አነስተኛ መሆን ካንሰርን ለመከላል የሚሰራውን ስራ ፈታኝ እንዲሆን እንዳደረገው የጤና ሚኒስትር ድኤታዋ ዶ/ር #ሊያ_ታደሰ ተናግረዋል፡፡
የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከላትን ማስፋፋት ልዩ ትኩረት የተሰጠው በመሆኑ በ3 ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከላት ግንባታቸው እየተጠናቀቀ እንደሆነና የህክምና ግብአቶች እየተሟሉላቸው ነው መባሉን ተሰምቷል፡፡
ምንጭ፦ ሸገር 102.1
@tsegabwolde @tikvahethiopia

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ መምህር እና በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የሕክምና ባለሙያ የሆኑት ዶክተር ሲሳይ ለማ ለDW የተናገሩት፦
ኮሮና ቫይረስ ከትንፋሻችን ጋር በሚወጡ ብናኞች ውስጥ ከአንድ ሜትር እስከ ሁለት ሜትር ይጓዛል። [ቫይረሱ] ብዙ መሄድ አይችልም፤ ክብደት አለው። በአካባቢው ባሉ ዕቃዎች ላይ ያርፋል። ንክኪ ሲኖር እጃችን ላይ ሊያርፍ ይችላል።
በስኳር፣ ልብ እና ደም ግፊት ሕሙማን እና ዕድሜያቸው የገፋ ሰዎች ላይ #ይበረታል። የበሽታ መከላከል አቅማቸው ከጤናማዎች አንፃር የተዳከመ፤ ትንባሆ የሚያጤሱ እና አልኮል የሚጠጡ ሰዎችም ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia