#COVID19
ትላንት ጎረቤታችን ሱዳን ውስጥ አንድ ግለሰብ ህይወቱ አልፏል ፤ ይህ ግለሰብ በኮሮና ቫይረስ ተይዞ እንደነበረ ሀገሪቱ አስታውቃለች፡፡
ህይወቱ ያለፈው ግለሰብ በዚህ ወር የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስን ጎብኝቶ እንደነበረ ነበረና ሀሙስ እለት ህይወቱ ማለፉ ነው የታወቀው፡፡
በ50ዎቹ ዕድሜ ውስጥ የነበረው ግለሰብ በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም ውስጥ መሞቱን የአገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር በሰጠው መግለጫ አስታውቋል፡፡
#ሮይተርስ #ኢቢሲ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
በአፍሪካ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ሰዎች ቁጥር፦ • ግብፅ - 80 ሰዎች • አልጄሪያ - 26 ሰዎች • ደቡብ አፍሪካ - 16 ሰዎች • ቱኒዝያ - 13 ሰዎች • ሞሮኮ - 6 ሰዎች • ሴኔጋል - 10 ሰዎች • ካሜሮን - 2 ሰዎች • ናይጄሪያ - 2 ሰዎች • ቡርኪነፋሶ - 2 ሰዎች • ጋና - 2 ሰዎች • ቶጎ - 1 ሰው • ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ - 1 ሰው • አይቮሪኮስት - 1 ሰው •…
አጫጭር መረጃዎች፦
- ኢትዮጵያና ሱዳን የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ኬዝን ሪፖርት ማድረጋቸውን ተከትሎ በአጠቃላይ አፍሪካ ውስጥ የኮሮና ቫይረስ የሚግኝባቸው ሀገራት 17 ደርሰዋል።
- በዛሬው ዕለት በደቡብ አፍሪካ ተጨማሪ 8 ሰዎች በቫይረሱ መጠቃታቸው ሪፖርት በመደረጉ በሀገሪቱ የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥር ወደ 24 ከፍ ብሏል።
- በDRC ደግሞ ዛሬ ተጨማሪ 1 የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ሪፖርት ተደርጓል። በዚህም DRC ውስጥ ያሉ የኮሮና ተጠቂዎች 2 ሆነዋል።

ከባህር ዳር - ጎንደር የሚታየው አቧራማ ጭጋግ!
ከዛሬ ከባሕር ዳር እስከ ጎንደር አካባቢ የሚታዬው አቧራማ ጭጋግ የተነሳው ከሱዳን መሆኑን የምዕራብ አማራ ሚትዮሮሎጂ አገልግሎት ማዕከል ለአብመድ አስታውቋል።
አቧራማው ጭጋግ የአየር ሁኔታ መንስኤው ሱዳን አካባቢ የሚስተዋለው ከፍተኛ ደረቃማና ሞቃታማ የአየር ሁኔታ የፈጠረው ነው፡፡
እንደዚህ ዓይነት የአየር ሁኔታ መለዋወጥ ሲያጋጥም የማጅራት ገትር በሽታ መንስኤ ሊሆን ስለሚችል ንጽሕናን በመጠበቅ ሕብረተሰቡ ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያደርግም አቶ ጥላሁን መክረዋል፡፡
ምንጭ፦ አብመድ

በተጨማሪ የትግራይ ምዕራባዊ ፣ ሰሜናዊ ምዕራብ እና ማዕከላዊ ዞኖች ዛሬ በኣቧራ አውሎንፋስ ተሸፍነው ነበር።
PHOTO : ENA
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
PHOTO : ENA
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኮሮና ቫይረስ በሽታ መከላከያ መንገዶች፦
- የኮሮና ቫይረስ በሽታ ምልክት ከሚያሳዩ ሰዎች መራቅ
- ባልታጠበ እጅ አይን፣ አፍንጫ እና አፍን አለመንካት
- እጅን በንፁህ ውሃ እና ሳሙና በደንብ መታጠብ
ይህን መልዕክት ለምታውቁት ሁሉ አጋሩ!
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
- የኮሮና ቫይረስ በሽታ ምልክት ከሚያሳዩ ሰዎች መራቅ
- ባልታጠበ እጅ አይን፣ አፍንጫ እና አፍን አለመንካት
- እጅን በንፁህ ውሃ እና ሳሙና በደንብ መታጠብ
ይህን መልዕክት ለምታውቁት ሁሉ አጋሩ!
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በነገራችን ላይ በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስ ከተገኘባቸው ጃፓናዊ ጋር የቅርብ ግንኙነት የነበራቸው 25 ሰዎች ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።
ምንም እንኳን በዚህ 25 ሰዎች ጉዳይ ላይ በጤና ሚኒስቴር ምንም አይነት መረጃ ባይሰጥም አንዳንድ የማህበራዊ ሚዲያዎች ሀሰተኛ መረጃዎችን እያሰራጩ ስለሆነ ጥንቃቄ ይደረግ።
በዚህ አጋጣሚ 'ጤና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሚገለገሉባቸው ይፋዊ የማህበራዊ ገፆች ውጭ ሌሎች 'Corona Virus Update'፣ ኮሮና ቫይረስ መረጃ' እየተባሉ እየተከፈቱ ያሉት አዳዲስ ገፆች በመንግስት እውቅና የሌላቸው እንደሆኑ እንጠቁማለን።

ፋርማሲ ቤቶችም ተገቢው ቁጥጥር ይደረግባቸው!
"እንደኮሮና ቫይረስ ሁሉ አጋጣሚውን እንደ ዕድል መጠቀም በሚፈልጉ የፋርማሲ ቤቶችም ተገቢው ቁጥጥር ሊደረግ ይገባል። የሳኒታይዘር ፣ ማስክና ግላቭ ዋጋ በመዲናችን አዲስ አበባ በከፍተኛ ሁኔታ አሻቅቧል።" - ምታቸው ጌታቸው
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
"እንደኮሮና ቫይረስ ሁሉ አጋጣሚውን እንደ ዕድል መጠቀም በሚፈልጉ የፋርማሲ ቤቶችም ተገቢው ቁጥጥር ሊደረግ ይገባል። የሳኒታይዘር ፣ ማስክና ግላቭ ዋጋ በመዲናችን አዲስ አበባ በከፍተኛ ሁኔታ አሻቅቧል።" - ምታቸው ጌታቸው
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
አጫጭር መረጃዎች፦
- ፈረንሳይ እና ቤልጂየም ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ቢያንስ ለአራት ሳምንት ሃገራቱ ዉስጥ ያሉትን ትምህርት ቤቶችን እና የሕፃናት መዋያዎችን እንደሚዘጉ አሳዉቀዋል።
- ፈረንሳይ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተለያዩ ከፍተኛ ተቋማት እና ዩንቨርስቲዎችን እንደምትዘጋ አሳዉቃለች።
- ቤልጂየም ዉስጥ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ቡና ቤቶች የምግብ ቤቶች እና ሆቴሎች ሁሉ እንደሚዘጉ ይፋ ሆኗል።
- በያዝነዉ ሳምንት መጨረሻ ሜርበልን አዉስትራልያ ሊካሄድ የነበረዉ የመኪና ሽቅድምድም «ፎርሙላ ዋናን» እንደማይካሄድ ተነግሯል።
- ኦስትርያ ከሚቀጥለዉ ሳምንት ጀምሮ በሃገሪቱ ዉስጥ ያሉ በርካታ ሱቆችን እንደምትዘጋ አስታውቃለች። ከሱቆች መዘጋት በተጨማሪ ለጉብኝት ሃገሪቱ የገቡ የዉጭ ሃገር ሰዎች ወደ ሃገራቸዉ መመለስ እንደሚችሉ ተነግሯል።
- በኦስትርያ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ የምግብ ቤቶች ቡናቤቶች የስራ ሰዓት እስከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ብቻ ነዉ። ከዚህ ሌላ የምግብ ሸቀጥ መደብሮች የመድሃኒት መሸጫ ሱቆች እንዲሁም ፖስታ ቤቶች አገልግሎታቸዉን ይቀጥላሉ።
ምንጭ፦ የጀርመን ድምፅ ሬድዮ

#COVID19Ethiopia
ጤና ሚኒስቴር ከ8335 በተጨማሪ አማራጭ መረጃ እና ጥቆማ መቀበያዎችን ሊያመቻች እንደሚገባ የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት አስገንዝበዋል። በርካታ የቤተሰባችን አባላት ከቫይረሱ ጋር መረጃ ለማግኘት እና ጥቆማም ለመስጠት የስልክ መስመሩን ማግኘት እንዳልቻሉ እየጠቆሙ ነው።

የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት፦
በአገራችን በዛሬው እለት አንድ ኮሮና ቫይረስ ያለበት ሰው የተገኘ በመሆኑ ህብረተሰቡ እነዚህን ምክሮች በመከተል እራሱን እና ቤተሰቦቹን ከበሽታው እንዲከላከል አሳስባለሁ።
- እጃችንን በውሃ እና በሳሙና አዘውትሮ መታጠብ
- የጉንፋን ምልክት ከታየብን ከቤት አለመውጣት፣ ሰው የሚበዛብት ቦታ አለመሄድ
- ንክኪ የሚያስፈልጋቸው የሰላምታ መንገዶችን መተው
- ሰው በብዛት የሚሰበሰብባቸው ቦታዎች ላይ የሚገኙ ከሆነ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ
- ህብረተሰቡ ሳይደናገጥ በንቃት የራሱን እና የቤተሰቡን ጤና መጠበቅ
#DrAbiyAhmed
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopiaBot

ፋርማሲ ቤቶችም ተገቢው ቁጥጥር ይደረግባቸው! "እንደኮሮና ቫይረስ ሁሉ አጋጣሚውን እንደ ዕድል መጠቀም በሚፈልጉ የፋርማሲ ቤቶችም ተገቢው ቁጥጥር ሊደረግ ይገባል። የሳኒታይዘር ፣ ማስክና ግላቭ ዋጋ በመዲናችን አዲስ አበባ በከፍተኛ ሁኔታ አሻቅቧል።" - ምታቸው ጌታቸው @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#UPDATE
"በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ተገኝቷል" በሚል ከወጣው መረጃ በኋላ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችን የሚቆጣጠር ግብረሀይል ተቋቋመ።
በከተማዋ የንግድ ቢሮ የሚመራው ግብረሀይሉ ከነገ ጠዋት ጀምሮ ወደ ስራ ይገባል ተብሏል። ባልተገባ መልኩ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑንም ነው የከተማ አስተዳደሩ ያስታወቀው።
ህብረተሰቡ ካልተገባ የዋጋ ጭማሪ እራሱን እንዲጠብቅና በዚህ አይነት መልኩ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችን በተመለከተ ጥቆማ እንዲሰጥ የከተማ አስተዳደሩ አሳስቧል +251 11 155 3343
ምንጭ፦ etv

#Election2012
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ክልል ካርታን ዛሬ ይፋ ያደርጋል። በዛሬው ስነ ስርዓት ላይ የሀገር አቀፍ ፣ የዘጠኙ ክልሎች እንዲሁም የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች የምርጫ ክልል ካርታዎች ለዕይታ ይበቃሉ።
#ETHIOPIAELECTION
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

#ETHIOPIA
በነገራችን ላይ ትላንት በቫይረሱ ተይዟል ከተባለው ጃፓናዊ ጋር ንክኪ የነበራቸው ግለሰቦች ከ45 በላይ ደርሰዋል። ሁሉም የጤና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል። እስካሁን ድረስም ምልክቱን ያሳየ ሰው የለም።
#DrEbaAbate
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በነገራችን ላይ ትላንት በቫይረሱ ተይዟል ከተባለው ጃፓናዊ ጋር ንክኪ የነበራቸው ግለሰቦች ከ45 በላይ ደርሰዋል። ሁሉም የጤና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል። እስካሁን ድረስም ምልክቱን ያሳየ ሰው የለም።
#DrEbaAbate
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የበሽታውን ምልክቶች ይወቁ!
- የኮሮና በሽታ ምልክቶች እጅግ ቀላል ናቸው፤ ብዙ ጊዜም አብረውን የቆዩ በሽታዎች የሚያሳዩት ምልክት ነውና ያንን መለየት አስፈላጊ ነው።
- ጉንፋን የሚያሳየው ምልክት በኮሮና ቫይረስ ላይም እንደምልክትነት ይከሰታል። ትኩሳት፣ ደረቅ ሳል፣ የመተንፈስ ችግር ይገጥማል፣ የንፍጥ መዝረክረክ ይኖራል።
- ከላይ የተጠቀሱት ምልክቶችን የሚያሳይ ከበሽታው የተጠቁ ሀገራት የመጣ ከሆነ፣ ወይም ደግሞ በቅርቡ ከሱ ጋር ንክኪ ያላቸው ሰዎች እንዳሉ ካወቀ ጥንቃቄ መውሰድ ይኖርበታል።

መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች!
ህብረተሰቡ ጥንቃቄ ማድረጉ ተገቢ መሆኑ ቢታመንም፤ የሚደረገው ጥንቃቄ ልኬትም ሊኖረው ይገባል። አሁን ባለው የኢትዮጵያ ሁኔታ ከቫይረሱ ስርጭት ስጋት ጋር በመነጨ ትራንስፖርት መቆም አለበት የሚል ደረጃ ላይ አልተደረሰም።
ትራንስፖርት በምንጠቀምበት ወቅት ግን ጥንቃቄዎች እንዳይለዩን ይመከራል። የእጃችንን ንፅህና መጠበቅ፣ አልኮል ነክ በሆኑ ነገሮች እጃችንን ማፅዳት፣ ያህንን የማናገኝ ከሆነ በንፁህ ውሃና ሳሙና እጃችንን በአግባቡ መታጠብ ይኖርብናል።
ከማያስነጥሱ፣ ከሚያስሉ ሰዎች በሁለት ሜትር መራቅ፤ እኛ ላይ ደግሞ መሰል ምልክቶች ሲታዩ ህዝብ የሚሰበሰብበት ቦታ አለመሄድ፣ አላስፈላጊ የሆና ትልልቅ ስብሰባዎችን መመጠን አስፈላጊ ነው።

ከአሉባልታዎች እና ሀሰተኛ መረጃዎች ተጠበቁ!
ይህ በቀኝ በኩል ያለ ፎቶ ለቀናት "አንድ ቻይናዊ ዱከም ያለው ኢንደስትሪ ዞን ውስጥ የኮሮና ቫይረስ ይዞት ያሳያል" እየተባለ በብዛት ሼር ሲደረግ ነበር።
ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት ከኢንደስትሪ ዞኑ የኮሚኒኬሽን ክፍል መረጃ ተቀብሎ እንዳሰራጨው ከሆነ ግለሰቡ የልብ ህመም አጋጥሞት እንጂ ከቫይረሱ ጋር የተያያዘ አልነበረም። ግለሰቡ አሁን ጤና ተመልሶ በግራ በኩል ያለው ፎቶ ላይ ይታያል።
#EliasMeseret

በትግራይ ክልል ከኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ጋር በተያያዘ መረጃ ለመለዋወጥ የሚያስችል ነጻ የስልክ መስመር ይፋ ተደረገ።
የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሃጎስ ጎደፋይ በትዊተር ገጻቸው እንዳሰፈሩት ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ ያሉ መረጃዎችን ለመለዋወጥ የሚያስችል ነጻ የስልክ መስመር ይፋ ሆኗል።
በዚህ መሰረት ህብረተሰቡ 6244 ነጻ የስልክ መስመርን ከዛሬ ጀምሮ በመጠቀም ቫይረሱን በሚመለከት መረጃዎችን ማድረስ ይችላል ብለዋል።
#ኤፍቢሲ

ብዛዕባ ሕማም ኮሮና ኣመልኪቱ ብቋንቋ ትግርኛ ሓበሬታ ንምልውዋጥ ዘኽእል ነፃ ስልኪ መስመር ካብ ፅባሕ ንግሆ 3:00 ጀሚሩ ሰርሑ ብዕሊ ክጅምር እዩ።
ናብዛ ቑፅሪ ይደውሉ #6244
A toll-free telephone number in Tigrigna.
#6244 #Tigray #Ethiopia