#Irrecha2019
ውድ የTIKVAH-ETHIOPIA ቤተሰቦቻችን ነገ በኤሊያና ሆቴል በተዘጋጀው የIrrecha Fashion & Poetry ልዩ ዝግጅት ላይ እንድትገኙ ተጋብዛችኃል።
ተጨማሪ መረጃ 0922977766
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ⬆️
በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ በሚገኘው 28ኛው ሀገር አቀፍ የአረጋዊያን ቀን የኢፌዴሪ ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተገኝተዋል።
PHOTO : TIKVAH-ETHIOPIA

በእድሳት ላይ የሚገኘው የብሔራዊ ቤተ መንግሥት በሚቀጥለው ሳምንት ይመረቃል ተባለ!
የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት ለኢትዮ ኤፍ ኤም ሬድዮ ጣቢያ እንዳስታወቀው የብሔራዊ ቤተ መንግስት እድሳት ሥራው ተጠናቋል። ቤተ መንግስቱን በሚቀጥለው ሳምንት ተጠናቅቆ ለጎብኝዎች ክፍት ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ ነው ተብሏል። የቤተ መንግስቱ ምርቃት ስነ ስርዓት በሚቀጥለው ሳምንት ማገባደጃ ቀናት ከተካሄደ በኋላ ለጎብኚዎች ክፍት እንደሚደረግ ጽህፈት ቤቱ አስታውቋል።
ምንጭ፦ ኢትዮ ኤፍ ኤም

የወንጀለኛ መቅጫ ስነ-ስርዓት ህግ የማሻሻያ ስራ ተጠናቆ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ተመርቷል!
ከ50 ዓመት በላይ በስራ ላይ የቆየው የወንጀለኛ መቅጫ ስነ-ስርዓት ህግ የማስረጃ ጉዳዮችን እንዲያካትት እና በ1996 ዓ.ም ከወጣው የወንጀል ህግ ጋር ስያሜው እንዲጣጣም ተደርጎ ሲሻሻል የነበረው ረቂቅ ተጠናቆ፤ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት መቅረቡን በኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የህግ ጥናት ማርቀቅና ማስረጽ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ በላይሁን ይርጋ ገልፀዋል፡፡
አቶ በላይሁን አያይዘውም ረቂቁ «የወንጀል ሕግ ስነ-ስርዓትና የማስረጃ ህግ» የሚል ስያሜ ተሰጥቶት በ444 አንቀጾች ተቀርጾና በርካታ ከዘመኑ ጋር የሚሄዱ አዳዲስ ጽንሰ ሃሳቦች ተካተውበት እንዲሁም የነበሩት ድንጋጌዎች አሁን ካለው የወንጀል ፍትህ አስተዳደር ስርዓት ጋር አብረው እንዲሄዱ ተደርገው መሻሻላቸውን ተናግረዋል፡፡
አሁን በስራ ላይ ያለው የወንጀለኛ መቅጫ ስነ-ስርዓት ህግ ከወጣ በኋላ በተለያዩ አዋጆች ላይ የወጡ የማስረጃ እና የስነ-ስርዓት ድንጋጌዎች ተለቅመው አሁን በተዘጋጀው ረቂቅ ላይ እንዲካተቱ የተደረገ ሲሆን ይህም የማስረጃና ወንጀል ህግ ስነ-ስርዓት ድንጋጌዎች በአንድ ህግ ላይ ተሰባስበው እንዲገኙ የሚያስችል በመሆኑ ለአፈጻጸም ቀላል፣ ተደራሽና ምቹ እንደሚያደርገው ዳይሬክተሩ ገልጸዋል፡፡
ምንጭ፡- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ

#GULISO
በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ከተማ 02 ቀበሌ ባለፈው ሳምንት አርብ/በደመራው ዕለት/ አንድ የመከላከያ አባል ሁለት ሰዎችን ገደለ፤ አንድ አቆሰለ ሲሉ የተጎጂ ቤተሰቦች ተናግረዋል። ድርጊቱ መፈፀሙን ያመኑት የዞኑ የፀጥታ እና የአስተዳደር ፅ/ቤት ኃላፊ ግለሰቡ በቁጥጥር ስር ውሎ ጉዳዩ እየተጣራ መሆኑን ገልፀዋል፤ አድገላጊው የህግ እርምጃም ይወሰዳል ብለዋል። የግለሰቡ ድርጊት የመከላከያ ሰራዊቱን የሚወክል አይደለም ሲሉ የፅ/ቤቱ ኃላፊ አቶ አብዩ ምህረቱ ተናግረዋል።
ምንጭ፦ የአሜሪካ ድምፅ ራድዮ

የጎንደር ዩኒስቨርሲቲ መግቢያ ቀን ተራዝሟል!
ለጎንደር ዮኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ፦
የ2012 የትምህርት ዘመን መግቢያ ቀናት ለነባር ተማሪዎች መስከረም 22 እና 23/2012ዓም እና ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ተማሪዎች መስከረም 28 እና 29/2012ዓ.ም እንደሆነ ማሳወቃችን ይታወሳል።
ነገር ግን በወቅታዊ ችግሮች ምክንያት የመግቢያ ቀናትን ማራዘም አስፈልጓል። ስለሆነም የነባር ተማሪዎች መግቢያ ቀናት ወደ መስከረም 29 እና 30/2012ዓ.ም እንዲሁም የአዲስ ገቢ ተማሪዎች መግቢያ ወደ ጥቅምት 6 እና 7 ቀን 2012ዓ.ም የተቀየረ መሆኑን ከይቅርታ ጋር እናሳውቃለን።
የጎንደር ዮኒቨርሲቲ

#GONDAR
በወቅታዊ ችግሮች ምክንያት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ2012 የትምህርት ዘመን ተማሪዎች መግቢያ ቀን ተራዝሟል ሲል ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል። በዚህም የነባር ተማሪዎች መግቢያ ቀናት ወደ መስከረም 29 እና 30 / 2012 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን የአዲስ ገቢ ተማሪዎች መግቢያ ቀን ደግሞ ወደ ጥቅምት 6 እና 7 ቀን 2012 ዓ.ም እንደተራዘመ ዩኒቨርሲቲው በፌስቡክ ገፁ ይፋ አድርጓል።
#ሼር #share

TIKVAH-ETHIOPIA
ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ⬆️ በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ በሚገኘው 28ኛው ሀገር አቀፍ የአረጋዊያን ቀን የኢፌዴሪ ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተገኝተዋል። PHOTO : TIKVAH-ETHIOPIA @tsegabwolde @tikvahethiopia
"የቃልኪዳን የልጆች ጤና እንክብካቤ በጎ አድራጎት ማህበር መስራቾችና አባላት ዛሬ በሚሊኒየም አዳራሽ በመገኘት ከአረጋዊያን አባቶቻችንና እናቶቻችን ምርቃት ተቀብለናል፡፡ ህጻናት ምግብና መጠለያ ብቻ ሳይሆን ጤናማ ኑሮም ያስፈልጋቸዋል ብለን ስለምናምን በሞያችን በጎ ፈቃድ አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን፡፡"
#TIKVAH_ETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#TIKVAH_ETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የሰራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የአረጋውያንን እግር ዝቅ ብለው በማጠብ ክብር ሰጥተዋል፡፡
PHOTO : EBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
PHOTO : EBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የቤተ መንግስት እድሳት ሀሙስ መስከረም 29 2012 ዓ.ም ተጠናቆ ለጎብኚዎች ክፍት ይደረጋል!
የቤተ መንግስት እድሳት በቀጣይ ሳምንት ማለትም ሀሙስ መስከረም 29 2012 ዓ.ም ተጠናቆ ለጎብኚዎች ክፍት እንደሚደረገ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ገለፁ።
አርብ መስከረም 30 2012 ዓ.ም የመከላከያ ሰራዊት እና የፌዴራል ፖሊስ አባላት ቤተ መንግስቱን እንደሚጎበኙ ዶ/ር አብይ አስታውቀዋል።
ቅዳሜ እና እሁድ ደግሞ በእድሜ ታላላቅ ዜጎች እና የጎዳና ተዳዳሪዎች ቤተ መንግስቱን እንደሚጎበኙ ገልፀዋል። ከሰኞ ማለትም ከጥቅምት 3 2012 ጅምሮ ማንኛውም ዜጋ 200 ብር በመክፈል ቤተ መንግስቱን መጎብኘት እንደሚችልም ነው ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ የገለፁት።
Via #FBC

Mayor Office of Addis Abeba
ከዩኒፎርም ስርጭት ጋር በተያያዘ መጠነኛ ቅሬታዎች እየቀረቡልን ይገኛሉ። የከተማ አስተዳደሩ ዋነኛ አላማው ተማሪዎች በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ትምህርታቸውን እንዳያቋርጡ ማድረግና እንዲሁም ወላጆችን ከጭንቀት ለማዳን ነው።የከተማ አስተዳደሩ የየትኛውንም ሀይማኖት አስተምህሮትም ይሁን ስርአት ያከብራል።ለተማሪዎች በነጻ የዩኒፎርም ስናዘጋጅም ይህን ባገናዘበ መልኩ ነው።
ነገር ግን አሁን እየተነሱ ያሉ ጥያቄዎች በስርጭት ወቅት የተፈጠሩ በመሆናቸው መስተካከል ይችላሉ። ከዩኒፎርም አቅራቢ ድርጅቶች ጋር ስምምነት ያለን በመሆኑ ለተማሪዎች በታደሉ ዩኒፎርሞች ላይ ቅሬታ ያለው ማንኛውም ግለሰብ እንዲያሳውቅና አፋጣኝ ማስተካከያ የምንወስድ መሆኑን እናስታውቃለን።

#SHEGER
በቻይና መንግሥት ድጋፍ የሚገነባው የአዲስ አበባ የወንዝ ዳርቻ አረንጓዴ ልማት ፕሮጀክት ዛሬ በይፋ ተጀምሯል። በፕሮጀክቱ ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት ላይም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች እና የቻይና መንግስት ተወካዮች ተገኝተው ነበር።

በመስቀል ደመራ በዓል አከባበር 55 ሰዎች መታሰራቸውን የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት አስታወቀ! በዛሬው የመስቀል ደመራ በአል አከባበር ላይ 55 የበዓሉ ታዳሚዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ህዝብ ግንኙነት እና ጉዳይ አስፈፃሚ መላከ ሕይወት አባ ወልደየሱስ ሰይፉ ለቢቢሲ ገለፁ። መላከ ህይወት አባ ወልደየሱስ እንደገለፁት 33ቱ ምእመናን…
የደመራ ዕለት ከታሰሩ 55 ግለሰቦች ውስጥ የተወሰኑት ተለቀቁ!
የደመራ ዕለት በአዲስ አበባ ከታሰሩት 55 ግለሰቦች መካከል መልዕክት ያለበት ቲሸርት በመልበሳቸው የታሰሩት መፈታታቸው ተገለፀ፡፡ ከታሰሩት ውስጥ የተወሰኑት ‹‹በቤተክርስቲን ላይ የሚደርሰው ጥቃት ይቁም›› የሚል ፅሑፍ ያለበት ቲሸርት በመልበሳቸው የታሰሩ እንደነበሩና እነዚህም እንዲፈቱ ማስደረጉን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን የአዲስ አበባ አገረ ስብከት ለአሐዱ ቴሌቪዥን ገልጿል፡፡ ይሁን እንጂ ቁጥራቸውን በግልፅ ይህ ነው አላለም፡፡ በአንጻሩ ‹‹ስለት መሳሪያ ይዛችኋል›› በሚል የተያዙ መኖራቸውን በመጠቆም ጉዳዩ በፖሊስ መያዙንና አለመፈታታቸውን አገረ ስብከቱ አክሏል፡፡
ምንጭ፦ አሃዱ ቴሌቪዥን

#update የኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል እና የአእምሮ ጤና ኢንስቲትዩት ህንጻ ተመረቀ።የምርምር ኢንስቲትዩት ተመረቀ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል እና የኢትዮጵያ የአእምሮ ጤና ምርመር ኢንስቲትዩት ህንፃን በይፋ መርቀው ከፍተዋል።
ምንጭ- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሀዋሳ ከተማ በመጪው ጥቅምት ወር የባለኮከብ ሆቴሎች መድረክን ታስተናግዳለች!
የሀዋሳ ከተማ ሙሉ ለሙሉ ወደቀደመው ሰላምና መረጋጋቷ መመለሷንና በአሁኑ ወቅት ያለምንም ስጋት የሚሰሩባትና የሚንቀሳቀሱባት ከተማ መሆኗን አዲሱ የከተማዋ ምክትል ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ ገለፁ። በመጪው ጥቅምት መጀመሪያ ከ700 በላይ ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበት የባለ ኮከብ ሆቴሎች መድረክን እንደምታስተናግድም ገልፀዋል።
ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/ETH-10-01-2

‹‹ሀዋሳ ከተማ አሁን ያለምንም #ስጋት የሚሰሩባትና የሚንቀሳቀሱባት ከተማ ሆናለች። ቱሪስቶችም ሆኑ ለተለያዩ ስራዎች ወደ ከተማዋ መምጣት የሚፈልጉ ሁሉ ያለምንም ስጋት ወደ ከተማዋ መምጣት ይችላሉ። በተለይ ኢንቨስት ለማድረግ የሚመጡ አካላትን ከተማ አስተዳደሩ ከመቼውም ጊዜ በተሻለ ለማገልገል ዝግጁ ነው።›› የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ጥራቱ በየነ #HAWASSA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#GONDAR በአሁን ሰዓት በጎንደር ከተማ ተደጋጋሚ የተኩስ ድምፅ እየሰሙ እንደሚገኙ ነገር ግን ምክንያቱ ምን እንደሆነ እንደማያውቁ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባል የሆኑ የጎንደር ነዋሪዎች እና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የጤና ተማሪዎች ጠቁመዋል።
በከተማይቱ ያለውን እና የተፈጠረውን ጉዳይ አጣርተን እናሳውቃለን!