የማዕከላዊ እስር ቤት የመጨረሻዎቹ ፎቶዎች⬆️
ከሰሞኑን የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ማዕከላዊ እስር ቤትን በመጎብኘት ላይ እንደነበሩና ፎቶዎችንም ሲያጋሩን እንደነበረ ይታወሳል። የመጨረሻውን የፎቶ ስብስብ ከላይ መመልከት ትችላላችሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በዓሉ ሰላማዊ በሆነ መንገድ እንዲያልፍ አስፈላጊ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉ የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮማንደር ፋሲካ ፋንታ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጀት ገልጸዋል። በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በተለይ በሐይማኖታዊ ቦታዎች፣ ባዛር በሚደረጉባቸው አካባቢዎች፣ በገበያ ስፍራዎችና ሌሎች ህዝብ በሚበዛባቸው አካባቢዎች ኮሚሽኑ ከሚመለከታው አካላትጋር በቅርበት እየሰራ መሆኑን ኃላፊው ገልጸዋል።
ወንጀልን መከላከል የሚቻለው ሁሉም የህሕረተሰብ ክፍል ባለበት አካባቢ ከህግ አስከባሪዎች ጋር ሲተባበር መሆኑን የገለጹት ኃላፊው ህብረተሰቡ ከዚህ ቀደም ሲያደርግ እንደነበረው ከፖሊስ ጎን በመሆን ራሱም ሆነ አከባቢውን ከወንጀል መጠበቅ ይኖርበታል ብለዋል። ህብረተሰቡ ችግር ሲገጥመውም ሆነ ማንኛውንም እንግዳ ነገር ሲመለከት በ991 ነፃ የጥሪ መዕከል ማሳወቅ እንደሚቻል ኃላፊው ጠቁመዋል።
Via #EPA

#update የወላይታ ዞን አስተዳደር ምክር ቤት ለ2012 በጀት ዓመት ከ 3 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አፀደቀ፡፡ ምክር ቤቱ የ2011 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን ገምግሟል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዶክተር ደብረፅዮን!
የተጠናቀቀው ዓመት 2011 ዓ.ም የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ማጠናከርን ጨምሮ የተለያዩ ክስተቶች የተስተናገዱበት ነበረ ሲሉ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ-መስተዳደር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ገለጹ። ምክትል ርዕሰ-መስተዳደሩ የአዲስ አመት መልካም ምኞታቸውን ዛሬ ባስተላለፉበት ወቅት እንዳትስታወቁት በተጠናቀቀው አመት በሃገሪቱ በርካታ በጎና በጎ ያልሆኑ ክስተቶች ተስተናግደዋል። ለሀያ አመታት ተራርቀው በነበሩ የኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝቦች መካከል ታሪካዊ ምእራፍ የተሰራበት አመት ሆኖ መጠናቀቁን ዶክተር ደብረጽዮን ተናግረዋል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/ETH-09-10-2

አዲሱ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ በከተማዋ ቀጣይ የትኩረት አቅጫዎች ዙሪያ ለጋዜጠኞች የሰጡት መግለጫ👇
https://telegra.ph/ETH-09-10-3
https://telegra.ph/ETH-09-10-3
ለሚመለከተው⬆️
"ይሄን ፎቶ ያነሳሁት ከ3 ቀን በፊት ነው የዛን እለት ሰው በሚሄድበት ወቅት እንጨቱ ከፋቁ ላይ ወደቀ እደእድል ሁኖ ማንም አልተጎዳም። ይሄ እስከዛሬ ይወድቃል እና ምንም መፍትሄ አልተሰጠውም። ቦታው 22 ሆሊውድ ሆቴል አከባቢ ነው።" ናቲ/TIKVAH-ETH
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ይሄን ፎቶ ያነሳሁት ከ3 ቀን በፊት ነው የዛን እለት ሰው በሚሄድበት ወቅት እንጨቱ ከፋቁ ላይ ወደቀ እደእድል ሁኖ ማንም አልተጎዳም። ይሄ እስከዛሬ ይወድቃል እና ምንም መፍትሄ አልተሰጠውም። ቦታው 22 ሆሊውድ ሆቴል አከባቢ ነው።" ናቲ/TIKVAH-ETH
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የEBC የሳተላይት ስርጭት መቋረጡን ለማወቅ ተችሏል። ድርጅቱ በምን ምክንያት ስርጭቱ እንደተቋረጠ ባይገልፅም ችግር እንደገጠመውና ለማስተካከል እየሰራ እንደሆነ አስታውቋል፤ ተመልካቾቹንም ይቅርታ ጥይቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#HAWASSA የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ #ሰልፍ ለማድረግ ከየትኛውም አካል ጥያቄ እንዳልተቀበለ፤ ፍቃድም ተቀብሎ እውቅና እንዳልሰጠ አስታወቀ። ከተማ አስተዳደሩ የከተማው ነዋሪዎች በተራ አሉባልታ ሳይወናበዱ የተለመደውን የእለት ተእለት እንቅስቃሴዎቻቸው ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ ጥሪውን አስተላልፏል።
#TIKVAH_ETHIOPIA
ምንጭ፦ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#TIKVAH_ETHIOPIA
ምንጭ፦ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያዳምጡ⬆️
ኢትዮ ቴሌኮም #በአዲስአበባ የተለያዩ ቦታዎች በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ያስገባውን የኔትዎርክ መጨናነቅን የሚያቀል ታወር ተክሎ ስራ ማስጀመሩን ለሸገር ራድዮ ገልጿል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኢትዮ ቴሌኮም #በአዲስአበባ የተለያዩ ቦታዎች በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ያስገባውን የኔትዎርክ መጨናነቅን የሚያቀል ታወር ተክሎ ስራ ማስጀመሩን ለሸገር ራድዮ ገልጿል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#BREAKING
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የ2012 የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ወይም ማለፊያ ነጥብን ይፋ አደረገ።
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን እንዳስታወቁት የ2012 የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ወይም ማለፊያ ነጥብ
1. የሶሻል ሳይንስ ሴቶች መግቢያ ውጤት 164 እና በላይ
2. የሶሻል ሳይንስ ወንዶች መውጤት ውጤት 174 እና በላይ
3. የናቹራል ሳይንስ ወንዶች መግቢያ ውጤት 176 እና በላይ
4. የናቹራል ሳይንስ ሴቶሽ መግቢያ ውጤት 166 እና በላይ
5. ለግል ተፈታኞች ለወንዶች 190 እና ከዚያ በላይ
6. ለግል ተፈታኞች ሴቶች 185 እና ከዚያ በላይ
7. ልዩ ድጋፍ ለሚሹ ክልሎች ናቹራል ወንዶች 166
8. ልዩ ድጋፍ ለሚሹ ክልሎች ናቹራል ሴቶች 156 እና ከዚያ በላይ
9. ልዩ ድጋፍ ለሚሹ ማህበራዊ ሳይንስ ወንዶች 164 እና ከዚያ በላይ ሴቶች ደግሞ 154 እና ከዚያ በላይ መሆኑ ተገልጿል።
በተጨማሪም መስማት ለተሳናቸው በተፈጥሮ ሳይንስ ወንዶች 120 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች 115 እና ከዚያ በላይ ሲሆን ማየት ለተሳናቸው ለማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ወንዶች 110 እና ከዚያ በላይ ሴቶች ደግሞ 105 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም በመንግስት እና በግል ተቋማት በግላቸው ከፍለው ለሚማሩ ተፈታኞች በሁለቱም መስክና ጾታ 140 እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተፈታኞች መማር ይችላሉ ተብሏል።
በአጠቃላይ በዘንድሮው ዓመት 142 ሺህ 821 ተማሪዎች ወደ መንግስት ዩንቨርሲቲዎች ይገባሉ ተብሏል።
Via #ETHIO_FM

ወደ ግል የትምህርት ተቋማት ገብተው ለመማር ለሚፈልጉ የማለፊያ መቁረጫ ነጥብ ደግሞ 140 መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የ2012 የዩኒቨርስቲ የመግቢያ ነጥብ ውሳኔ መግለጫ!
በ2011 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመደበኛና በግላቸው ተምረው ለዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና 322,717 ተማሪዎች የተመዘገቡ ሲሆን 319,264 (ወንድ 180,825; ሴት 138,439) ለፈተና ተቀምጠዋል፡፡ ለፈተና ከተቀመጡት ውስጥ 43.36 በመቶ ሴቶች ነበሩ፡፡
ከውጤት መጋሸብ ችግር ጋር በተያያዘ በ2012 የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት በ4 የትምህርት አይነቶች ማለትም፦
ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በእንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ እስኮላስቲክ አፕቲትዩድ ቴስት እና ፊዚክስ
ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በእንግሊዘኛ፣ በሒሳብ እስኮላስቲክ አፕቲትዩድ ቴስት እና ጂኦግራፊ
በአራት የትምህርት አይነቶች ከ400 እንዲያዝ ተወስኗል፡፡
በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ 1152/2011 አንቀፅ 40(3) በተደነገገው መሰረት የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የቅበላ መስፈርትን ይወስናል፡፡
በዚሁ መሰረት የተመዘገበውን የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት እና በግልና በመንግስት, ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ያለውን የቅበላ አቅም መነሻ በማድረግ ወደ ዩኒቨርስቲ ገብተው መማር የሚችሉት በ4ቱ ትምህርት አይነቶች ከአራት መቶ 140 እና ከዚያ በላይ ያመጡት ብቻ ይሆናሉ፡፡ በዚህ አነስተኛው የመግቢያ ነጥብ ከጠቅላላ ተፈታኞች 233,102 (73.07 በመቶ) ያህሉ በከፍተኛ ትምህርት መማር የሚችሉ ይሆናል ማለት ነው፡፡ ከነኚህም ውስጥ 142,821 ተማሪዎች በመንግስት ተቋማት መደበኛ ፕሮግራም ቅበላ ያገኛሉ፡፡ የተቀሩት 90,281 በግላቸው በመንግስትና በግል ተቋማት ገብተው መማር ይችላሉ፡፡
በመንግስት ተቋማት ቅበላ ከሚያገኙት 142,821 ውስጥ 61,567 (43.1 በመቶ) ሴቶች ያሆናሉ፡፡ ዝርዝር የመግቢያ መስፈርትና የመቁረጫ ነጥብ በምስሉ እንደሚታየው ተጠቃልሎ ቀርቧል፡፡
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር
ጳጉሜ 06/2011
አዲስ አበባ

የ2012 መግቢያ ነጥብ!
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የ2012 የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ነጥብን በዛሬው እለት ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሰረት፦
በተፈጥሮ ሳይንስ
•ለወንድ 176
•ለሴት 166
ማህበራዊ ሳይንስ
•ለወንድ 174
•ለሴት 164
ለታዳጊ ክልሎች
√በተፈጥሮ ሳይንስ
•ለወንድ 166
•ለሴት 156
√በማህበራዊ ሳይንስ
•ለወንድ 164
•ለሴት 154
ልዩ መቁረጫ ነጥብ
መስማት ለተሳናቸው በተፈጥሮ እና በማህበራዊ ሳይንስ
•ለወንድ 120
•ለሴት 115
አይነ ስውራን በማህበራዊ ሳይንስ ብቻ
•ለወንድ 110
•ለሴት 105
ለግል ተፈታኞች በማህበራዊ እና በተፈጥሮ ሳይንስ
•ለወንድ 190
•ለሴት 185
አጠቃላይ ወደ ግል የትምህርት ተቋማት ገብተው ለመማር ለሚፈልጉ የማለፊያ መቁረጫ ነጥብ ደግሞ 140 መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
ሚኒስቴሩ በመግለጫው ላይ እንዳስታወቀው፥ በዘንድሮው ዓመት በአጠቃላይ ወደ መንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር 142 ሺህ 821 ነው።
የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች መግቢያ በአራት መሰረታዊ የትምህርት አይነቶች ውጤት መሠረት አድርጎ እንደሚወሰን መገለጹ ይታወሳል። የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ነጥቡ የሚቆረጠው በእንግሊዝኛ፣ በሂሳብ፣ የስኮላስቲክስ አፕቲትዩድ፣ ከተፈጥሮ ሳይንስ በፊዚክስ ፣ ከማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ በጂኦግራፊ የትምህርት ዓይነቶች ነው።
Via #FBC

የ10,000,000 ብር ባለዕድለኛ ማን ይሆን??
እንቁጣጣሽ ሎተሪ በዛሬው ዕለት /ጳጉሜ 6/ ይወጣል።/የብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
እንቁጣጣሽ ሎተሪ በዛሬው ዕለት /ጳጉሜ 6/ ይወጣል።/የብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዛሬ ጳጉሜ 6 ነው🤔
•የ2011 ዓ/ም የ10ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ውጤት ይፋ አልተደረገም!
•በ2012 ዓ/ም ወደ 11ኛ ክፍል የሚያስገባው የመቁረጫ ነጥብ አልታወቀም!
•የ2012 ዓ/ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ገና አልተካሄደም!
ነገ አዲሱ ዓመት 2012 ይገባል!!