TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.6K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
#update በጋምቤላ ክልል #ከቅዳሜ ዕለት ጀምሮ ተቃውሞ ተቀስቅሷል። የፀጥታ ሀይሎች እስካሁን ቢያንስ ስድስት ወጣቶችን ገድለዋል። በርካቶች ቆስለዋል። የሰልፉ ምክንያት በክልሉ አስተዳደራዊ ለውጥ እንዲደረግ የሚጠይቅ ነው። በጋምቤላ የኑዌርና አኙዋክ ጎሳ አባላት መካከል #የስልጣን መጋራት ውዝግብ ተደጋግሞ ይታያል። ከተማይቱ አሁንም በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ናት።

ምንጭ፦ ዋዜማ ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ #ከቅዳሜ ጀምሮ አገልግሎቴ ስለተቋረጠ ይቅርታ እጠይቃለሁ ብሏል፤ ተፈጥሮ የነበረው ችግር ዛሬ ላይ ተቀርፎ ሙሉ በሙሉ የተሟላ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል ብሏል።

#ShegerFM
@tsegabwolde @tikvahethiopia