#UPDATE ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከስንዴ ማሳ ክላስተር ጉብኝት በማስከተል በአማራ ክልል እነዋሪ ከተማ የተካሄደ ውይይት ላይ ተሳተፉ::
#PMO
@TSEGABWOLDE @TIKVAHETHIOPIA
#PMO
@TSEGABWOLDE @TIKVAHETHIOPIA
#update ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከልዑካን ቡድናችው ጋር የአውሮፓ ጉብኝታቸውን ዛሬ ጀመሩ:: በዳቮስ በሚካሄደው የአለም የኢኮኖሚ ጉባኤ መድረክ ላይ ንግግር ከማድረግ ጎን ለጎን በአውሮፓ ጉብኝታቸውም ከተለያዩ የአለም አቀፍ የልማት አጋሮች ጋር ይወያያሉ::
#PMO
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#PMO
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የፌደራልና የክልል ፓሊስ ኮሚሽነሮች ከቤተመንግስት ጉብኝታቸው ተከትሎ ከጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ጋር የችግኝ ተከላ አካሄዱ:: ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በቤተመንግስትና በከተማዋ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶችን ራዕይና የደረሱበትን ደረጃ አስረድተው ተመሳሳይ ፕሮጀክቶች በሌሎችም ከተሞች እንዲተገበር አላማ እንዳለ ገልፀዋል።
#PMO
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#PMO
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Breaking ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ የሱዳን ጉዞአቸውን ሲያጠናቅቁ ከሱዳን እሥር ቤት የተፈቱ ኢትዮጵያውያንን ይዘው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። በአማካይ እስከ ሀያ አመት ተፈርዶባቸዉ እስር ላይ የነበሩ 78 ኢትዮጵያንን ለማስፈታት መንግስት ላለፉት ወራት ሲደራደር ቆይቷል::
#PMO
@tsegabwolde @tikvahethiopi
#PMO
@tsegabwolde @tikvahethiopi