TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.6K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
#update የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር በአሌልቱ ማሰልጠኛ ተቋም ያሰለጠናቸውን ረዳት ኦፊሰር መኮንኖች እና ዋርደር የማረሚያ ቤት ፖሊሶችን አስመርቋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopi
‹‹የክልሉ መንግስት በፌደራል ስርዓቱ መሰረት የተሰጠውን ስልጣን አንድ ኢንቺም ቢሆን አሳልፎ አልሰጠም፤ወደፊትም አይሰጥም፡፡›› አሰማኸኝ አስረስ/የአማራ ክልል ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር/

@tsegabwolde @tikvahethiopia
"በአሁኗ ኢትዮጵያ በፀረ ሽብር ሕጉ ክስ መኖር #የለበትም" #ዳንኤል_በቀለ

BBC ከዳንኤል በቀለ ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ👇
https://telegra.ph/D-07-06-2
"ዘረኝነትና ግለኝነት አገርን እየጎዱ በመሆናቸው #ምሩቃን ሊታገሏቸው ይገባል" ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ

#አዲግራት_ዩኒቨርሲቲ https://telegra.ph/AD-07-06

🗞ቀን ሰኔ 29/2011 ዓ/ም
#የድሬዳዋ_ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት አሊ መሐመድ ቢራ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ አበረከተ! #ድሬዳዋ_ዩኒስቨርሲቲ #DireDawaUniversity

🗞ቀን ሰኔ 29/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ጋዜጦች በዚህ ሳምንት፦

የኬንያው ዘ ኢስት አፍሪካን ጋዜጣ በፊት ገፁ "የዐቢይ አህመድ የጫጉላ ሽርሽር አበቃ" በሚል ሰፊ ዘገባ ይዞ ወጥቷል። ኢስት አፍሪካን በኬንያ፣ ኡጋንዳ፣ ታንዛኒያና ሩዋንዳ የሚሰራጭ በምስራቅ አፍሪካ ብዙ አንባብያን ያለው ጋዜጣ ነው። ቢሆንም አንዳንድ ጊዜ የዞኑን መንግሥታት ጠንከር ባለ ሁኔታም ስለሚተች በቅርቡ ታንዛኒያ ወደ ሃገሬ አይግባብኝ እያለች ነው። #PetrosAshenafi

🗞ቀን ሰኔ 29/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ኢ/ር ታከለ ኡማ "ስጦታ - ለአዲስ አበባዬ" የክረምት በጎ ፈቃድ የማስጀመር መርሃ-ግብርን በይፋ አስጀምረዋል፡፡ የማስጀመሪያ መርሃ-ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት ኢ/ር ታከለ ኡማ የበጎ ፈቃድ ስራዎችን በሙሉ የከተማ አስተዳደሩ በባለቤትነት ወስዶ እንደሚመራ ተናግረዋል፡፡

Via @mayorofficeAA
🗞ቀን ሰኔ 29/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ምርጫ2012? 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በተያዘለት ጊዜ “ይካሄድ” “አይካሄድ” በሚል በአዲስ አበባ ከተማ ውይይት ተካሄደ፡፡

Via #walta
🗞ቀን ሰኔ 29/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሰኔ15 #ባህርዳር

"ነገ ከነገ ወዲያ መግለጫ ከሰጠነው ሰዎች ውስጥም ማንኛችንም ልንገባ [እስር ቤት] የምንችልበት እድል እንዳለ መገመት ያስፈልጋል። ምንም መተማመኛ የለም" የአማራ ክልል ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ቢሮ ሃላፊ ሳባ ደመቀ

ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/BDC-07-06-2
የዕለቱ መልዕክት፦

"ጨለማ ጨለማን አያጠፋም፤ ብርሃን እንጂ! ጥላቻ ጥላቻን አያጠፋም፤ #ፍቅር እንጂ!"

"Darkness cannot drive out darkness; only light can do that. #Hate cannot drive out hate; only #love can do that."

ሰላም እደሩ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update 2ኛው ዙር የማስ ስፖርት መርሃ ግብር በመስቀል አደባባይ ተከናወነ፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ አምባሳደሮች ፣ ሚኒስትሮች ፣ የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች ፣ ስፖርተኞች ፣ አርቲስቶች እና ከ10ሺ በላይ የሚሆኑ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡

🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ኢ/ር #ታከለ_ኡማ በመስቀል አደባባይ በተካሄደው የማስ ስፖርት መርሃ-ግብር ላይ ተሳትፈዋል፡፡ ወራዊው የማስ ስፖርት መርሃ-ግብር በመስቀል አደባባይ በተሳካ ሁኔታ ተከናውኗል፡፡ በመርሃ-ግብሩ ላይ የ3 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫን ጨምሮ የተለያዩ ስፖርታዊ ክንውኖች ተካሂደዋል፡፡ በማስ ስፖርቱ ላይ የተገኙት ኢ/ር ታከለ ኡማ ከግሪክ እና ጃፓን አምባሳደሮች የኦሎምፒክ አክሊል እና ማስኮት ተበርክቶላቸዋል፡፡ በርካታ የከተማችን ነዋሪዎች ተሳታፊ በሆኑበት መርሃ ግብር ላይ የቀድሞ አትሌቶች፣ አምባሳደሮች፣ ሚንስትሮች፣ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ አርቲስቶች፣ ታዋቂ ግለሰቦች እና የተለያዩ የስፖርት ማህበራት ተሳታፊ ሆነዋል፡፡

Via @mayorofficeAA
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የወሎ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት እያስመረቀ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው ከተመሠረተበት ጀምሮ ተማሪዎችን ሲያስመርቅ የዘንድሮው 11ኛ ዙር ነው፡፡ በምረቃ ሥነ-ስርዓቱ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚንስትር ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማርያም፣ የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ እና ሌሎችም ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና ምሁራን በክብር እንግድነት ተገኝተዋል።

Via #AMMA
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በትላንትናው ዕለት #የድሬዳዋ_ዩኒቨርሲቲ ከ1982 ዓ.ም. ጀምሮ አረጋዊያንን በመደገፍና በመጦር ተግባር ለተሰማሩት ለወ/ሮ አሰገደች አስፋው የክብር ዶክትሬት ዲግሪ አበርክቷል።

🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለፕሮፌሠር አስምሮም ለገሠ የዩኒቨርሲቲውን የክብር አባልነት ሰጥቷል። ዩኒቨርሲቲው ፕሮፌሰሩን የክብር አባል ማድረጉን ያሳወቀው በትላንትናው እለት በመጀመሪያ፣ በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 2ሺህ 429 ተማሪዎች ባስመረቀበት ወቅት ነው። ፕሮፌሰር አስምሮም የክብር አባልነቱን ያገኙት የገዳ ባህልን ለማሳደግና ሌሎች አርአያ የሚሆኑ መልካም ተግባራትን በማከናወን ለሀገር ባበረከቱት አስተዋፆ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው የውጭ ግንኙነት ኃላፊ ዶክተር አሸናፊ በላይ ተናግረዋል።

Via #ENA
🗞ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ችሎት የሆሳዕና ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ሰኔ 28 በዋለው ችሎት በህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር ወንጀል ተሳትፈዋል ባላቸው ሁለት ግልሰቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ አሳለፈ፡፡

ተጨማሪውን የንብቡ👇
https://telegra.ph/HOC-07-07
Forwarded from TIKVAH-SPORT
ግብጽ ከአፍሪካ ዋንጫ ተሰናበተች!

በአፍሪካ ዋንጫ አስተናጋጇ ግብጽ በደቡብ አፍሪካ ተሰናብታለች፡፡ ትናንት ምሽት በተካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ደቡብ አፍሪካ አስተናጋጇን ግብጽን 1ለ0 አሸንፋ ለሩብ ፍጻሜ ደርሳለች፡፡ ግብጽ በጥሎ ማለፉ በመሰናበት ካሜሩንን ተከትላለች፤ ደቡብ አፍሪካ ደግሞ ካሜሩንን 3ለ2 አሸንፋ ካሰናበተችው ናይጀሪያ በሩብ ፍጻሜ ትጫወታለች፡፡

Via #ENA
@tikvahethsport
Forwarded from TIKVAH-SPORT
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ጨዋታ፦


84' | ስሑል ሽረ 1-1 ፋሲል ከነማ
88' | መቐለ 2-1 ድሬዳዋ ከተማ
82' | ሲዳማ ቡና 3-0 ወልዋሎ

80' | ኢትዮጵያ ቡና 3-4 መከላከያ
88' | ጅማ አባ ጅፋር 3-1 ደቡብ ፖሊስ
82' | አዳማ ከተማ 0-3 ባህር ዳር ከተማ

Via #ሶከር_ኢትዮጵያ
@tikvahethsport
#Congratulations Mekelle 70 Enderta Football Club መቐለ 70 እንደርታ የ2011 ዓ/ም የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ሻምፒዮን!

ጋንታ መቐለ 70 እንደርታ ተዓዋቲት ቻምፒዮን ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ 2011 ዓ/ም ኮይና!

@tsegabwolde @tikvahethiopia
Forwarded from TIKVAH-SPORT
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውጤቶች፦

መቐለ 2-1 ድሬዳዋ ከተማ
ሲዳማ ቡና 3-0 ወልዋሎ
ስሑል ሽረ 1-1 ፋሲል ከነማ
ኢትዮጵያ ቡና 3-4 መከላከያ
ጅማ አባ ጅፋር 3-2 ደቡብ ፖሊስ
አዳማ ከተማ 0-3 ባህር ዳር ከተማ

Via #ethiolivesoccer

@tikvahethsport