#update የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና የጤና ሚኒስትር ዶክተር አሚር አማን ከክልሉ የጤና አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር እየተወያዩ ነው። በውይቱም የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣የጤና ሚኒስትር ዶክተር አሚር አማን እና የክልሉ ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ረደጀ ዱጉማን ጨምሮ የክልሉ የጤና አመራሮች ፣ባለሙያዎችና የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል። በምክክር መድረኩ የጤና ባለሙያዎች በክልሉ ጤና ዘርፉ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን እያቀረቡ ይገኛሉ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ከእንጦጦ እስከ አቃቂ ለሚሰራው የሸገር ማስዋብ ፕሮጀክት የሚሆን ገቢ ለማሰባሰብ ይፋ በሆነው የ‹‹ሸገር ገበታ›› 255 ሰዎች በባንክ 1 ነጥብ 275 ቢሊዮን ብር ገቢ ማድረጋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ አስታውቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update 7ኛው የሐዲስ ዓለማየው የባህል ጥናት ተቋም ዓመታዊ ሀገር አቀፍ ዐውደ ርዕይ ‹‹ የጋራ ባህላዊ ዕሴት ለጠንካራ አገራዊ አንድነት›› በሚል መሪ ቃል ዛሬ በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ይካሄዳል፡፡ በዚህ ዐውደ ርዕይ ላይ በተለያዩ ጊዜያት በሀገራችን በተፃፉ ረዣዥም ልቦለዶች ላይ የተለያዩ ጥናታዊ ፅሁፎች ቀርበው በእነሱ ላይ ውይይት ይካሄዳለ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የወልቂጤ ስፔሻላይዝድ ቲቺንግ ሆስፒታል በዛሬው እለት ግንቦት 10/2011 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ የምረቃ ፕሮግራም እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በፕሮግራሙ ላይ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንትን ጨምሮ የገቢዎች እና ጉምሩክ ሚኒስቴር ሚንስትር ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፤ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዶ/ር ሳሙኤል እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በምረቃ ፕሮግራሙ ላይ ተገኝተዋል፡፡ ሆስፒታሉ ለተገልጋዮቹ 110 ተኝተው የሚታከሙበት አልጋ ያለው ሲሆን ሁሉንም የህክምና አይነቶች በተለይም የውስጥ ደዌ ፣ ቀዶ ጥገና ፣ ማህጸን እና ፅንስ እና የህፃናት ህክምናን የሚሰጥበትን ዝግጅት አጠናቋል፡፡
Via ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሕብረት መረጃ እና ህዝብ ግንኙነት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሕብረት መረጃ እና ህዝብ ግንኙነት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ #StopHateSpeech
√መቐለ ዩኒቨርሲቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት
√ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዩኒቨርሲቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት
√ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት
√ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት
√አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት
√ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት #ተገኝተዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
√መቐለ ዩኒቨርሲቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት
√ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዩኒቨርሲቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት
√ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት
√ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት
√አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት
√ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት #ተገኝተዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia