ቡሌ ሆራ🔝በከተማይቱ ያለው ውጥረት አሁንም ያልረገበ ሲሆን እስከ ቅርብ ሰዓት ድረስ ተደጋጋሚ የተኩስ ድምፅ ይሰማ ነበር። የትራንስፖርት እና የንግድ እንቅስቃሴ #እንደተቋረጠ ነው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ👆
በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ከውሃ አቅርቦት ጋር በተያያዘ ችግር በተፈጠረው አለመረጋጋት ሳቢያ የመማር ማስተማሩ ሂደት #እንደተቋረጠ ነው። ተቋሙ ባወጣው ማስታወቂያ ወቅቱ ፈተና የተቃረበበት በመሆኑ ተማሪዎች ወደክፍል ገብተው ትምህርታቸው እንዲከታተሉ አሳስቧል፤ ወደክፍል በማይገቡት ላይም እርምጃ እወስዳለሁ ብሏል።