TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.6K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
ፎቶ🔝ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ እና የኬንያው ፕሬዘዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ያደረጉት ጉብኝት።

ፎቶ፦ Samy(TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ትናንት ምሽት በመቐለ አይደር ሆስፒታል ህይወቱ ያለፈው በትግርኛ ዘፈኖቹ የሚታወቀው አርቲስት #አሚር_ዳውድ የቀብር ስነ ስርዓቱ በዛሬው ዕለት ተፈጽሟል፡፡

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ🔝ተጨማሪ ፎቶዎች ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ እና የኬንያው ፕሬዘዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በሀዋሳ ኢንድስትሪ ፓርክ ያደረጉት ጉብኝት።

ፎቶ፦ #PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Adwa123 - ጠ/ሚር #ዐቢይ_አሕመድ 123ኛው የዐድዋ ድል መታሰቢያ በዓልን በተመለከተ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ያስተላለፉት መልእክት::

#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መሪዎቹ አርባምንጭ ገብተዋል...

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠ/ሚ ዶ/ር #ዐብይ_አህመድ እና የኬንያው ፕሬዘዳንት #ኡሁሩ_ኬንያታ አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል። መሪዎቹ አርባምንጭ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

ፎቶ፦ Gamo Zone Administration Public Realtion office
@tsegabwolde @tikvahethiopia